ምኖሪያ ቤቴን ታደጉልኝ በበዓታ ለማርያም ሊያፈርሱት ነው/melake selam abebaw malede/2016/2024

ይህ የዩቲዩብ ቻናል በመምር መልአከሰላም ማለደ የተከፈተ የባእታ ፈለገ ቅዱሳን መንፈሳዊ ቻናል ነው በዚህ ቻናል ስብከቶች ፣በርካታ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ትምህርቶች እንደሚተላለፉ በአክብሮት እንገልፃለን
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች subscirabe, like, share, comment ማድረጋችሁን አትርሱ

Пікірлер: 123

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521Ай бұрын

    ብስመ ሰላሴ ብስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላኽ አሜን 💒✝️🙌🛐😭😪😭 አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅረ በለን የኔ ጌታ 🙌😪 ይቅረ ግበረ እመ ብርሃን አደይ ሓደራኪ ንኩሉ ባዓልኽ ሕለፍዮ ኪዳነ ምህረተይ አደይ 😢 ባታ ማርያም አደይ ወላድተ አምላኽ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ሆይ 🙌🛐 ነቶም ነዚ ቤት እግዚኣብሔር አምላኽና ንክፈረስ ኢሎም ዝሓሰቡ ንኩሎም ንልቦም ናብ መንገዲ የማን ትምለስኹም 💒✝️😇🍃🕊️🕊️🕊️ ሰላም አምላኽናን ጎይታናን ጸሎትን ንብዓትን ናይ ወላዲተ አምላኽን ምሳኹም ይኹን አባታችን አጆኹም/አይዞች አይትስንብዱ ልብኹም ህድእ ይበል አጆኹም አቦይ ጽሎት ረድኤት ናይ ኩሎም ቅዱሳን ናይ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ናይ አቡነ ተኽለ ሃይማኖት ፡ናይ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት ናይ ቅዱስ ሚካኤልን ገብረኤልን ይሓግዝኹም አቦይ 😢 አደይ ማርያም ነቶም ነዚ ብሕማቅ ዓይኒ ዝምልከትዎ ንኩሎም ንመንገዲ የማን ትምለሰልኹም አይዞሽ አባታችን ኩሉ ከም ፍቃድ እግዚኣብሔር ይኹን 💒✝️🙌🛐😭 💒✝️🙌🛐😭😭 💒✝️🙌🛐😭😭😭🍃🕊️🕊️🕊️

  • @qweqwe444
    @qweqwe444Ай бұрын

    አባታችን ገንዘብ እናዋጣል እኛ እያለን አይፈርስም አባቴ አይዞወት እግዚአብሔር ያሸንፍ ይከፈላሌ እንረዳለን❤❤❤ አባቴ አይዞወት

  • @zemetayeyegletwe2475

    @zemetayeyegletwe2475

    Ай бұрын

    Really! Ke 3 belaye banke endalachwe tenagrewale 2tega V8 mekinachwese? Please think wisely 🙏.

  • @shaunalem4810

    @shaunalem4810

    Ай бұрын

    ​@@zemetayeyegletwe2475 Betem . Achibe naw::

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2rАй бұрын

    አይዞት አባየ እመብረሀን ታሞላዋለች🙏🙏🙏

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4elАй бұрын

    አቤቱ እያውእግዚአብሔር ሆይ ይንን ክፈዘመን አሳልፍልን አሜን❤

  • @bbhh211
    @bbhh211Ай бұрын

    አባቴ አይዞዎት እንልካለን ቤቱ አይፈርስም ጠላት ዲያብሎስ ቅጥል ይበል

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516Ай бұрын

    እመብርሀን ባክሺ ደጉን ዘመን ልጅሽ እንዲያመጣልን ለምኝልን እሄ የኛ ኃጢያት ነው እንጂ በታሪክ እንዲህ አይነት ዘመን አይተን አናቅም እና ቤትሽን ጠብቂ ድንግል እናቴ 😢😢😢አይዞት

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2rАй бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ ሀሳባቸዉን አስቀይራቸዉ የሚቼፈርሱትን🙏🙏🙏

  • @user-mt2cc6dg3v
    @user-mt2cc6dg3vАй бұрын

    ይኤንን።ያህል፡ለንዋይ፡መንቆጥቆጥ!!!ሕግዜአቤር፡ቤታችንን፡ሳይሆን፡ልባችንን፡ነው፡የሚፈልገው፡አቤልና፡ቃዬል፡እንኳ፡እያለቁ፡እየፈረሱ፡ነው!ሲጀመር፡እርሶ፡መንኩሰናውን፡ሰሙን፡ነው፡የያዙት፡አግብተው፡በምህመኑ፡ሐብት፡ተንደላቀው፡ሌላውን፡እየተቹ፡እየኖሩ፡ነውና፡ዝክር፡በሰውር።እንጂ፡በሕንፃ፡አይደለም፡አለማዊ፡ምቾት፡እግዚኦ፡የድንግል፡ማሪያም፡ልጂ።ይቅር፡በለን!!!

  • @MSs-kp3he

    @MSs-kp3he

    Ай бұрын

    Atesemuahewe gedamaweyane eyeterabu beterenete eytegedelu eytrabu esahewe bekenetote kake eykoresu ledeete seyakeberu alenebere

  • @belayineshialemu4127
    @belayineshialemu4127Ай бұрын

    እናቴ እማምላክ ዩልጆችሺን መኪራ ለሃያሉ ልጀሺ አሳስቢልን ያባቶችን እባ ከማይ ውስደኝ😢😢😢

  • @Enatnshwubet
    @EnatnshwubetАй бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ የሆነብንን አስብ. በሀገራች ስደተኛ ሆነ የድሀን ቤት እያፈረሱ ቤትአልባ መሆን ጌታሆይ በምረትህ አስበን አይዞዎት አባ. ድንግል ማሪያም ልቦናቸውን ታራራቸው

  • @addiseAddise-j2d
    @addiseAddise-j2d7 күн бұрын

    አይዞወተ አባቴእግዚያብሔር ይሙላለዎት

  • @tesfazgiberhe2019
    @tesfazgiberhe2019Ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን ይርደኣቹ አባዬ አይዞ አባዬ እግዚአብሔር ይረድአችዋል ድንግል ማርያም ትሃግዛችዋለች

  • @txoop6048
    @txoop6048Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚብሔር እሱ ይጠብቅ😢😢😢😢

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1yАй бұрын

    አሜን እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868Ай бұрын

    አባቴ ተጨንቀን በቁመታችን አንድ ስንዝር ስለማንጨምር እግዚአብሔር በሰጦት ጸጋ ፈጣሪን በጸሎት በእምባ ይጠይቁት እንደዚሁም ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብጸሎት ሃይል የማይፈታ ነገር የለም አይጨነቁ ሀሉም እንደ አምላካችን ፈቃድ ነውና የሚሆነው

  • @Endalamawu
    @EndalamawuАй бұрын

    እመብርሀን ባክሺ ደጉን ዘመን ልጅሽ እንዲያመጣልን ለምኝልን እሄ የኛ ኃጢያት ነው እንጂ በታሪክ እንዲህ አይነት ዘመን አይተን አናቅም እና ቤትሽን ጠብቂ ድንግል እናቴ አይዞት

  • @qweqwe444
    @qweqwe444Ай бұрын

    አቤቱ የሆነብን አስብ ጌታሆይ😢😢😢😢

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019Ай бұрын

    እመብርሀን ቤትሽን ታደጊ ለነሱም ልቦና ስጫቸው

  • @user-xc8jk9go9n
    @user-xc8jk9go9nАй бұрын

    የአርሶ አምላክ የባታ ማርያም አሳ ከዚ አይነት አደጋ ታውጣልን አንረዳዎታለን

  • @amarechtegegne8087
    @amarechtegegne8087Ай бұрын

    ቅዱስ አማኖኤል ከእርሶ ጋራይሁን .አባታችን❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6rАй бұрын

    እናቴ ድንግልማረያም ሁሉይቻልሻል ልጆችሽን ከፈተና ሰዉሬን ከዚህ መከራ ፈተናዉን አዉጭን አቤቱ ጌታሆይ ማረንይቅርበለን😥😥😥😥😥😥😥

  • @ManderasSisay
    @ManderasSisayАй бұрын

    አይዞት አባቴ እመብርሀን በርሶላይ አድራ በማር እምነቱም ለቤት የሚረጨው ሰበልም ወስጄ ታምር አርጋልኝለች አባቴ አይዞት እኝአ አለነሎት

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503Ай бұрын

    አባታችን አይዞን እግዚያብሄር ከጎኖት ነው ፈተናውን መድሀኒያለም ያቅልለው

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6xАй бұрын

    አይዞን አባታችን

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8iАй бұрын

    እግዚአብሔር ለቤቱ አያንስም ቤቱን ይጠብቅልን አይዞት ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እግዚአብሔር ቤቱን ይስራ

  • @alemalem3118
    @alemalem3118Ай бұрын

    አይዞት እመብርሀን ትድረስሎት

  • @user-xc8jk9go9n
    @user-xc8jk9go9nАй бұрын

    አባታችን አይጨነቁ በገዘብ ሚቻል ከሆነ ያቅማችን አንረዳለን ለባእተአለማርያመሰ ሀይወታችነም አንሰዋለን አካን ገዘባችን አባታችን አድሜና ጤና ያድልልን❤

  • @melkamuyelake
    @melkamuyelakeАй бұрын

    አይዞት አባየ እመብረሀን ታሞላዋለች

  • @yemaryam21242
    @yemaryam21242Ай бұрын

    እመብርሃን ቤቷን አሳልፋ አትሰጥም ዲያብሎስ በሰው ተመሥሎ ነው የመጣው አባቴ እግዚአብሔር አለ ምንም አይሆንም

  • @user-im8fs2ob4o
    @user-im8fs2ob4oАй бұрын

    " የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚኣብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ተገለጠ " ።

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475Ай бұрын

    Abete yehe hezbe lemene endezhe endemimoge alawekeme be 3 ana be 4 banke yalwe berachwese V8 mekinawese really endwe beche tenshe bebareke kutere genzebe amtu! Betame yasaznale.

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410Ай бұрын

    እመቢርሃን ቤቷን አኣሳልፋ አሰጥም አባቴ አይዞት

  • @qweqwe444
    @qweqwe444Ай бұрын

    እመቤታችን ሆይ አሳቢልን ለልጅ😢😢😢😢

  • @user-wv2dl6xt3m
    @user-wv2dl6xt3mАй бұрын

    እባካችሁ ገነዚብይላችሁ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5ifАй бұрын

    እንከፍላለን በብር ከተቀየር የኔ እባት አይፍርስም እኛ እናዋጣለን

  • @shaunalem4810

    @shaunalem4810

    Ай бұрын

    Dedeb , La manim womane " enawotalen" siti ayidebirishim. Enet:; abet erji::

  • @tenangewolde3836
    @tenangewolde3836Ай бұрын

    አይዞት አባቴ የእናታችን ቤት አይፈርስም እንረዳዎታለን

  • @Eyob797
    @Eyob797Ай бұрын

    የኢትዮጵያዊውን የነብየ እግዚአብሔር ሔኖክን ዘመን ዓቆጣጠር ብትቀበሉ ከግብፁ ባህረ ሀሳብ ከግብፅ ባርነት ከፈርዖን ዓገዛዝ ራስ(ች)ሁን ነፃ ብታወጡ ይህ ሁሉ ፈተና ዓይመጣም ነበር።

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይፍረድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720Ай бұрын

    አቤቱ አምላክ ሆይየሆነብነን አስብ

  • @mistrewolde6350
    @mistrewolde6350Ай бұрын

    እመዋ አለች

  • @beba5182
    @beba5182Ай бұрын

    አዚሁ አቡት አግዚኣብሔር የረድን

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yxАй бұрын

    Le afrashewchem lebn yestachewo enzu kegnzb gar amlkwtn yeftrwtn fetary lebna yestachewo ❤abtachen ayzwet embran terdawet

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291Ай бұрын

    አባታችን ቤት ነው ቤተክርስቲያን ለእርሶ የመኖርያ ቤት አንድ ክፍል ቤት በቂ ነው እኮ ይሄ ነገር አልበዛም ???

  • @hao90
    @hao90Ай бұрын

    ማርያም 😭ማርያም😭ማርያም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💘💘💘💘💘💘💘

  • @fasikabehailu7833
    @fasikabehailu7833Ай бұрын

    አይዞት አባቴ እንረዳለን አይፈርስም

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793Ай бұрын

    አባታችን፡ አይዝዎት፡ የምንችለውን፡ አናደርጋለን።

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784Ай бұрын

    ሰላም አቤቱ ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bilenhaile5689

    @bilenhaile5689

    Ай бұрын

    😂😂😂❤😂😂

  • @yrgg1047
    @yrgg1047Ай бұрын

    Ayzot abatachin embetachan kidasat dingle mariam bezu negr adergalenalchi yaqemin adergalw Ayfershim bechersh ergaten nen fetanan le bego new Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 ewunet new abatachin egzbiher yemsagn Ayzot 🤲🤲❤❤🙏🙏

  • @user-fn9ur3hf5h
    @user-fn9ur3hf5hАй бұрын

    አረባኮትን ሀይማኖታችንን አያቆሽሹብን ምን እንበል ቤተክርስትያን ገዳም ወይስ ድርጅት ታላላቅ አባቶቻችንን ስም እየጠሩ ጳጳሱን ጭምር በህገ ወጥ ቤት ገንብቶ እባካቹ ወንድሞቼ እህቶቼ ሙስና ሊቀበል የጠቃቸው ግለሰብ እንድያዝ እርዱ ነዉ የምለዉ?

  • @NegaDerese-bh7rp
    @NegaDerese-bh7rpАй бұрын

    ❤❤🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏 ayzochih tsalot argullin hullum bassu fiqad naw yemmihonaw

  • @ErmiyasHadush-tm7cc
    @ErmiyasHadush-tm7ccАй бұрын

    🙏 🙏 🙏

  • @asnakeabebe24
    @asnakeabebe24Ай бұрын

    ይፍረሳ ሰዉን የሚያክል ፍጡር በየቀኑ እየፈረሰ አይደለ

  • @user-jj3ec6dm4h
    @user-jj3ec6dm4hАй бұрын

    Ebakachehu me emenen ke menegist atatalu egezeabeher ayewedem sehetet kale tesaseten kareta yelelew gezetenal belu egezeabeher ewnet yewedal kezi yebelete yesetewotal everything is possible to him

  • @user-fk9jr6kl2j
    @user-fk9jr6kl2jАй бұрын

    ፈጣሪ ሆይአባክህ ይቅርበለን

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekreyАй бұрын

    አባታችን አዞዎት ንገራት ለናተዎት እሧ ታሥተካክለዋለች ቤቷ እዲዘጋ አትፈልግምና እና አዞት አባቴ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @abdullahmohammed6566
    @abdullahmohammed6566Ай бұрын

    አቤት ይቅረ በለን

  • @user-de2ub3fx1g
    @user-de2ub3fx1gАй бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alexmario1097
    @alexmario1097Ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ከርሶጋርይሁን

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093Ай бұрын

    አይዞዎት አባ😦😦😧😦😦

  • @maretaenahantube1780
    @maretaenahantube1780Ай бұрын

    ayzota Abatachana

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471Ай бұрын

    አምላኬ ሆይ እዝህ መዋጮ ላይ እንድሳተፍ እርዳኝ ያሳዝናል

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-td4tx2ry2s
    @user-td4tx2ry2sАй бұрын

    Baty betsh adra hasabachewun ykyrewu

  • @MORETOM222
    @MORETOM222Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EdenZerai-sp1er
    @EdenZerai-sp1erАй бұрын

    Aba ayzuti emebati alchi 😊ayfersmi

  • @user-bk2fs7df5p
    @user-bk2fs7df5pАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @woine123
    @woine123Ай бұрын

    ቤተክርስትያናችን ቀን ከጨለመባት አምስት አመት አለፋት :: የሁሉ ባለቤት ፈጣሪ አምላክ በቃ ይበለን እንጂ ጭንቅ መከራ ሀዘን በጣም በዝቷል ::

  • @dengellijdengellij6525
    @dengellijdengellij6525Ай бұрын

    Men yahel new

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022Ай бұрын

    Embta Ancha Darsh kanlgsh

  • @sebleworku9266
    @sebleworku9266Ай бұрын

    ልመና ይውደም

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love.Ай бұрын

    የግል ማኖረ ቤቱ ነዉ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @kebrom4644
    @kebrom4644Ай бұрын

    abtahen ayezot

  • @salamderass7911
    @salamderass7911Ай бұрын

    እማዬ እባክሺ አሳስብልን

  • @Bokime-tube
    @Bokime-tubeАй бұрын

    ለባህታዊ ይኤን ያክል ግቢና ቤት ምን ያረጋል ከየትስ አመጡት? የቤተክርስቲያኗ ቤት ነው ወይስ የግሎት?

  • @AmanAa-ll7fo

    @AmanAa-ll7fo

    Ай бұрын

    የኔ ጥዬቄነው

  • @abdulkadirjuhar8348
    @abdulkadirjuhar8348Ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል የጾሎት ቤት መፍረስ የለበትም ፈጣሪ ይጠብቀዋል

  • @user-tm8iw1to2l
    @user-tm8iw1to2l21 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @tenayegirma-oz7bg
    @tenayegirma-oz7bgАй бұрын

    yrsune bate ersu yastekake ayzote abtachene

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lxАй бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ዝም አትበል 😢😢😢😢😢

  • @user-we4nd4pe7w
    @user-we4nd4pe7wАй бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እመ አምላክ ቤትሽን አደራ እግዚኦ ከዴት ያለው ግዜ ደረሰን 😢😢 አይዘወት አባታችን እግዚአብሔር ያውቃን

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791Ай бұрын

    ምን ጉድ ነው አለማፍረስ አያውቁም እንዴ ኸረ እንደው አሁንስ

  • @kalyemaha1368
    @kalyemaha1368Ай бұрын

    abta fetary yawkal ayfersm yechalenwen enawatalen

  • @askask4815
    @askask4815Ай бұрын

    ምነዉሕሙሜንንየምትገፉትገዘብየትእየሔደነዉሕዝቡንየምታራቂቱት

  • @elizabethlagiso9228
    @elizabethlagiso9228Ай бұрын

    ለሁሉም እግዜር አለ አታስቡ

  • @yasewchu
    @yasewchuАй бұрын

    ባትየ ቤትሽን ታደጊ😢😢😢

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8iАй бұрын

    ጠቅላላ ስንት ካሬ ነው ኣባትችን??

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471Ай бұрын

    በስመ ስላሴ ስም እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ የመጣብንን በኦርቶዶስ ላይ መርምርልን እመቤቴ ማርያም ጣልቃ ግቢ 😭😭😭⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷😭😭😭

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8dАй бұрын

    እመቤቴ ቤትሽን ታደጊ

  • @user-hg8ct5fe7u
    @user-hg8ct5fe7uАй бұрын

    ለምንድን ነው የሚፈርሠዉ

  • @juleitfekadu
    @juleitfekaduАй бұрын

    Abatu emamelak bateshn anchiy tebkiw egnanm ergin Ena endntadegw adergin

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291Ай бұрын

    ቤት ውስጥ ዋሻ ምን ይሰራል

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love.Ай бұрын

    V8 መኪ አለ20ሚሊዮን ይዝ ልመና ይደብራል

  • @zemetayeyegletwe2475

    @zemetayeyegletwe2475

    Ай бұрын

    Tebarekulge! Derome keyewahu gebere laye yetezerefe newe! 🎉.

  • @user-xk6qs1hv7z
    @user-xk6qs1hv7zАй бұрын

    ስንት ብር ነው ብዛት አልተገለጸም ቢጠቀስ

  • @abdullahmohammed6566
    @abdullahmohammed6566Ай бұрын

    🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤

  • @tofiqihasen7272
    @tofiqihasen7272Ай бұрын

    እርሶ የአንድ ሃይማኖት መሪ ሆኖው ህገወጥ ግንባታ እንዴት ገነቡ አይዞት ህዝቡ እርዳታ ሰብስቦሎት ሌላ ይሰራል ስለዚህ ህዝቡን ወደ ሌላ ነገር አገፋፉት

  • @abmyyaf8128

    @abmyyaf8128

    Ай бұрын

    እጅግ ተባረክ እንዲህ አይነት ቤት ጸሎት የለም!!

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291Ай бұрын

    ዝክር ቤተክርስቲያን ነው መሆን ያለበት

  • @sileshiayele1829
    @sileshiayele1829Ай бұрын

    መጀመሪያ ከየት አምተህ ነው የሠራኸው መለኩሴ ቤት ሊኖረው አይገባም የህዝብ ገንዘብ ዘርፈህ ሠርተህ ቤቴ ትላለህ ይህ የእግዚአብሄር ቁጣ ነው እንጅ ፈተና አይደለም እግዚአብሄር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ከእግዚአብሔር ከመስረቅ እስካላቆማቹህ ድረስ ሁላቹህም ከታች እስከ ላይ አይቀርላቹህም ዝክር በሌብነት አይሰራም በግል ቤት ውስጥ ዋሻ ምን ይሰራል ሌባ ሁላ የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው ገና ምን አይታቹህ

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373Ай бұрын

    እመብርሀን ትድረስሎት 😂😂😂

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508Ай бұрын

    ኮሚቴዎቾ የሉም እንዴ?

  • @sebleworku9266
    @sebleworku9266Ай бұрын

    ሁሌ መለመን እያሳበባቹህ! እረ ተው??? አንድም ቀን ለድሃ አትረዱ ሁሌ ማስቸገር ሜዳ ላይ ዘክር (በድንካን) ተሳቀቅን እኮ

Келесі