የመጽሀፉ ርእስ፡- "ምስክርነት- የ1966ቱ አብዮት አጀማመር በ4ተኛ ክፍለጦር፤ እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል፡- 24||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ኃይሉ በረዋቅ

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiomeda
#ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

Пікірлер: 7

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday82293 күн бұрын

    በጣም ተሰምቶ የማይጠገብ መቼም የማይደገም ታሪክ ነው በአብዛኛው የታሪኩ ተካፋይ ጀግኖች በአካል ያየዋቸው ዕድለኛ ነኝ በተለይ በዚህ መፅሀፍ የታሪኩ አቅራቢ ጀግናው ብ/ጀ ሀይሉ በረዋቅ በጦር ሜዳ ራዲዮኦፕሬተር ሆኜ በ608 ኛ ኮር ዋና አዛዥነታቸው ወቅት በቅርብ ሰርቻለሁ ከዚያም እስከ ልጆቻቸው ተዋውቄያለሁ በእውነት የመኖራቸው ሚስጥር የዛ ዘመን መልካምነታቸው ክፍያ ኀው እስኪ አሁን ማን አለ በጣም ጥቂቶች ናቸው በህይወት ያሉት ለሁሉም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-bd6dq9eq5m
    @user-bd6dq9eq5m3 күн бұрын

    I don't have words to express my admiration and happiness for this real history thanks a lot and keep on presenting such kind of real history thanks a gain for the reade or presenter Barnabas

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 күн бұрын

    የዛ ሀገር ወዳድ ስራዊትን ታሪክ ለህዝብ ስላስተዋወቁልን እናመስግኖታለን በተለይ የፈጥኖ ደራሽ በአስመራ ዙሪያ ያደረገው ተጋድሎ ብዙ አልተነገረለትም ነበር በተለይ የፖሊስ አዛዥ የነበሩት የጀነራል ለሜሳን ታሪክ ማንም ጽፎት አያውቅም ነበርና ታሪካቸውን ወገን እንዲያውቀው ማድረጎት ያስመስግኖታል ማን ይናገር የነበረ ነውና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🏾

  • @tesfayewerede3347
    @tesfayewerede33474 күн бұрын

    Thank you ❤

  • @kinfeamide4669
    @kinfeamide46694 күн бұрын

    አይ ሀገሬ ምን ይደረግ

  • @Samuel-sp9wc
    @Samuel-sp9wc13 сағат бұрын

    ስለ ጨፈጨፉት ስላማዊ ሕዝብና ስላቃጠላችሁት መንደር ስለ ቆረጣችሁት የእናቶች ጡት ማሳዋ ላይ በአየር ሃይሉ ለተገደሉት ህጻናት በለህ ንስሃ እንዲሆንህ እውነት ብትጽፍ መጽሐፈህ ለንስሀ ይሆንልህ ነበር ልጅ ሆኜ ያየሁትን አድበሰበሰህ አልፈዋል

Келесі