የመጽሀፉ ርእስ፡- "ምስክርነት- የ1966ቱ አብዮት አጀማመር በ4ተኛ ክፍለጦር፤ እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል፡- 23||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ኃይሉ በረዋቅ

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiomeda
#ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

Пікірлер: 12

  • @akely3091
    @akely30912 күн бұрын

    Very good story

  • @Greennature2667
    @Greennature26672 күн бұрын

    የብ/ጄ ኃይሉ በረዋቅን መፅሐፍ ተረካ እጅግ በጣም በከፍተኛ ተመስጦ ነው እየተከታተልኩት ያለሁት ። ብ/ጄ ኃይሉን በሚገባ አውቃቸዋለሁ ሺለቃ እያሉ አውራጃ አስተዳዳሪ በነበሩበት ሰአትና ጄኔራል ሆነው ኤርትራ ውስጥ 1982 መጨረሻ ላይ አዲገብሩ የሚባል የጦር ማዘዣ ቦታቸው ላይ ወደ እሳቸው ተልኬ አብሪያቸው በምሽጋቸው ውስጥ አምሽቻለሁ ። በሰአቱ ከፍተኛ የጦር መሪና ጄኔራል ቢሆኑም አባቴ ጋር የመጣሁ ያህል እንዲሰማኝ አድርገውኛል ። ቆይታዬ ለ24 ሰአት ቢሆንም ዛሬም ድረስ ጥርት ባለሁኔታ አስታውሰዋለሁ ። እሰከአሁን በቀረበው የመፅሐፋቸው ትረካ በሚገባ የታሪክ ምስክርነታቸውን መስክረዋል ። ወረኢሉ አውራጃ አስተዳዳሪ በነበሩበት ሰአት እኔ እዛው ልዕልት የሺ አመቤት ት/ቤት የ 6ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ የመጣሁት ከሌላ ቦታ ነበር ። በጠቅላላ ስለ ወረኢሉ የገለፁት ተዋጊ ጀቶቹ ወረኢሉ ላይ ዝቅ ብለው ሲበሩና በከፍተኛ የጀት ድምፅ አካባቢውን ሲያናውጡት በአይኔ አይቻለሁ በተለይ የሽፍታው ብዛት ከወረኢሉ አልፎም አጎራባች ከሆኑት አልብኮና ግሼን ጨምሮ ቀላል አልነበረም ። በዛን ሰአት አስተዳዳሪ መሆን እሳቸው ከፃፉትም በላይ እጅግ ፈታኝ እንደነበረ አይቻለሁ ። ወረኢሉ ላይ እጅግ አስቸጋሪ ስለነበረውና በወረኢሉ ፖሊሶች በውጊያ እግሩ ላይ ቆስሎ ስለተያዘው ሽመልስ ?? ( ሽመልስ ተራ ሽፍታ አልነበረም የተማረ በንጉሱ ሰአት የወሎ ጠቅላይ ግዛት ዳኛ የነበረ )መሆኑን ሰምቻለሁ የእውነት እሱ ግን ጀግና ነው ። ተይዞ ሲመጣ እዛው ነበርኩ ምናልባት መፅሐፉ ውስጥ ሊኖር ይችላል ። ብ/ጄ ኃይሉ በረዋቅን እግዚአብሔር አሁንም ዕድሜና ጤና ጨምሮ እንዲሰጠዎት እመኛለሁ ❤❤❤

  • @keyruHasen
    @keyruHasen2 күн бұрын

  • @dawitr
    @dawitrКүн бұрын

    ፊሪ ጀነራል

  • @estifanosewoldemariame3376
    @estifanosewoldemariame33762 күн бұрын

    እባክዎትን ከቻሉ ጋዜጤኛና ደራሲ በዓሉ ግርማ በፃፈው ኦሮማይ መፅህፅሐፍ ቁጥር ጋድ ቁጥር 1 እያለ እየቀጠለ ያሉት ባለስልጣናት ማወቅ ይቻላል ወይ ከተቻለ እባኮዎትን እንወቀው ቁጥር 1 የታወቁት ሁሉም ጣት የሚቀስርባቸው እሳቸው ከደሙ ንፁህ ነኝ ቢሉም በሁሉም ይታወቃል

  • @dagimdagne9508

    @dagimdagne9508

    Күн бұрын

    ያ ነብሰ በላ ጭራቅ ሰውዬ እንኳን የነ በአሉ ግርማን የነ ዶክተር ሀይሌ ፊዳን ግድያ አደለም በሚሊዬን ሚቆጠር ወጣትን በቀይ ሽብር እንዳላስፈጀ እኔ ትንኝም አስገድዬ አላቅም ብሎ ሲክድ እና ሲያላግጥ ነው እየኖረ ያለው

  • @estifanosewoldemariame3376
    @estifanosewoldemariame33762 күн бұрын

    ይህ ጦር ለኢትዮጽያ ኩራት ብሎም ለአፍሪካም ጭምር ነበር አገራችን ኢትዮጽያ እስካለች የዚህ ጦር ብቃትና ትዝታ ከሁላችንም ጋት ይኖራል

  • @dagimdagne9508

    @dagimdagne9508

    Күн бұрын

    ብቃት ያለው ጣር ቢሆን ኖሮ በተራ የገበሬ ጣር ቂጡን ተገርፉ አይሸነፍም ነበር ተራ ተማሪዋች እና ገበሬዋች ናቸው ጥርሱን ያራገፉለት

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508Күн бұрын

    አንድ ህዝብ ከሌላ ህዝብ ጋር ግንኙነት መፍጠሩ ፀብን አያመጣም ጨዋው የኦሮሞ ህዝብ ደግሞ የበዛ ትግስት ያለው ሌላውንም ህዝብ እንደ እራሱ የሚያይ ህዝብ ነው የወለጋ ህዝብ ደግሞ እድሜ ለሚሽነሪዋች ትምህርት አስተምረውት ገበሬውም የተማረ ስለነበር ነቃ ያለ እና ጥሩ የአስተሳሰስ ችሎታ ያለው ህዝብ ነው በተቃራኒው የጐጃሙ ዳግም ትምክተኛ እኔ ሁሉንም እበልጣለው ሌላውን ካልጨፈለኩ ሚል ትቢተኛ ተሳዳቢ ሌላውን ህዝብ የሚንቅ በሌለው ነገር በውሸት መጐረር እና ማበጥ የሚወድ ማሀይም የሆነ የጥንቆላ እና ድግምት መማሪያውን የኦርቶ ትምህርት እንጂ ሌላውን የማያቁ በድህነት የደቀቁ ለእግራቸው እንኳን ጫማ የሌለው ህዝብ ነበር ተሳዳቢ ነቱ ማሀይምነቱ እና መሳሪያን ከህይወቱ ከሚስቱም በላይ መውደዱ የጐጃሙ መለያ ነበር የወለጋው ደግሞ ትግስተኛ የተማረ በተፈጥሮ ሀብት የበለፀገ ሀብታም እና ትሁት መብቱን የማያስነካ የሌላውንም መብት የማይነካ ህዝብ መሆኑ ነው መገለጫው ስለዚህ እነዚህ ሁለት የተለያዩ ህዝቦች አብረው መኖር ከባድ ነው ለምን ይመስላችዋል ጐንደር ወይ የጐጃም ከተሞች ውስጥ ሌላው ቢቀር በየ ሀገሩ የማይጠፉት ስልጤዋች እና ኡራጌዋች እንኳን የማይኖሩት በተቃራኒው ደግሞ ኦሮማያ ላይ የሌለ ብሔረሰብ የለም ገጠር ውስጥ ብገባም ታገኛለህ

  • @tesfayewerede3347
    @tesfayewerede33472 күн бұрын

    ዛሬም ቢሆ ደግሜ አመሰግናለሁ ጀነራሉ እርግጥ ሰው በመሆናቸው ሁሉንም ነገር ላያውቁ ይችላሉ ነገርግን በወቅቱ በሶማሊያ ሰራዊት በኩል የነበረው ትጥቅ ና አቋም የዘለሉት ይመስላል በኢትዮጵያ በኩል የተሰራው ግፍ እንጂ ዘመቻ ልነበረም እንደዚያ በሰማይና በምድር ተዘጋጅቶ ለመጣ ሠራዊት ባልሰለጠኑ ገበሬዎች ለመመለስ በአውሮፕላን ጭኖ ጎዴ በማራገፍ ገበሬ ውን ያለ አግባብ ማስጨፍጨፍ ነው የተደረገው።

  • @dagimdagne9508

    @dagimdagne9508

    Күн бұрын

    ምክንያቱ ደግሞ አንድ ደደብ ማሀይም የሆነ መጋዘን ጠባቂ ሰው ሀገር ለመምራት ወንበር ላይ ስለነበረ ነበር

  • @keyruHasen
    @keyruHasen2 күн бұрын

Келесі