የመልስ ዕለት ቡራኬ ተቀብለዋል

Ойын-сауық

Пікірлер: 572

  • @mimieska2802
    @mimieska28022 жыл бұрын

    ወይ መታደል ከዚህ በላይ ምን አለ ❤️❤️❤️❤️ ፈጣሪዬ ልጆቻችንን ለዚህ ክብር አብቃልን ❤️❤️❤️

  • @adyamdesalegne7018

    @adyamdesalegne7018

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @hgdch976

    @hgdch976

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aselefgeletaw4829

    @aselefgeletaw4829

    2 жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @Maron-ry5ui

    @Maron-ry5ui

    13 күн бұрын

    አሜን 😊😊😊😊😊

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam59832 жыл бұрын

    ሙሽሮች ትዳራችሁ ይባረክ ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰን❤❤❤

  • @Ethiopia-rh8wu

    @Ethiopia-rh8wu

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh20492 жыл бұрын

    እደለኛ ናችሁ የእውነት በዚህ ዘመን እንደናተ አይነት ወጣቶች ማግኘት መቼም.....!!

  • @asterzenebe847

    @asterzenebe847

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው የታደሉ ናቸው የሰማይ መላእክት የምድር ምእመናን ሳይቀር የወደዱት ሰው ነው ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ

  • @birtukanfetene67

    @birtukanfetene67

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @kyrieeleison-xi9fg

    @kyrieeleison-xi9fg

    2 жыл бұрын

    ewunt new wandime #memhere hono betegbar siyasayen endet des yelal. egnam kenesu memar aleben

  • @user-mr6vu5tb6q
    @user-mr6vu5tb6q2 жыл бұрын

    እጹብ ድንቅ ብሎ ዝም ከማለት ዉጭ ሌላ ምን ሊባል ይችላል ትዳራችሁን እመ ብርሃን ትባርክላችሁ በእዉነት 😍😍 የብጹዕ አባታችን ቡራኬያቸዉ በያለንበት ይድረሰን 🤲

  • @gemechistube9126
    @gemechistube91262 жыл бұрын

    አባ ይፍቱን ይባርኩን በረከታቹ ይደርብን 🤲 ወንድሜ ሄኖክ &እህቴ ሳምሪ እስካሁን በደስታ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ስነምግባር ነው ያሳያቹን ቀሪውን ሂዎታቹን እግዛቤሔር አምላክ ያሳምርላቹ

  • @eleniglmedhin1714

    @eleniglmedhin1714

    2 жыл бұрын

    Amen 🤲🤲🤲

  • @gemechistube9126

    @gemechistube9126

    2 жыл бұрын

    @@eleniglmedhin1714 አሜን 🤲

  • @user-ct4yh9er3e

    @user-ct4yh9er3e

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @gemechistube9126

    @gemechistube9126

    2 жыл бұрын

    @@user-ct4yh9er3e አሜን 🤲 ፀዬ ሁሉ አማን ነው

  • @user-ct4yh9er3e

    @user-ct4yh9er3e

    2 жыл бұрын

    @@gemechistube9126 እግዚአብሔር ይመስገን ገመችዬ ቅኑ እደት ነህ መገኛወችህ የቅንነትህ ምልክቶች ናቸው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ወድሜ

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl2 жыл бұрын

    አባታችን ብራኮዎ ይድረሰን በረከተዎ ይደርብን ሙሽሮች ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱልን!

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df2 жыл бұрын

    የቃናዋ እመቤት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእውነትም የተገኘችበት ሰርግ በመሆኑ ነው ይሄ ሁሉ ክብር የተገኘው ። ውዱ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej27212 жыл бұрын

    ብዕፅ ወቅዱስ አባታችን ቡራከያችሁ ይድረሰን በእውነት በጣም የምንውዴ እንቁ መምህራችን በእኛ ህይወት ዉስጥ የጌታችን ፍቅር እና የእማቤታችን ፍቅር እንደ ዘርው መድኃኔዓለም ክርስቶስ በቤታችሁ በትዳራችሁ ዉስጥ ፍቅር ሰላም ደስታን ይዝራዉ ✝️✝️✝️

  • @naseematariq2142

    @naseematariq2142

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን🙏🙏👏

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u2 жыл бұрын

    ማታ ቁጭ ብዬ ስጠብቅ ነበር 🥺 የሰርጉንም ሙሉውን ብለቅልን 🥰 የኔ እንቁ መምህር ትዳራቹ ይባረክ❤

  • @Amele8427

    @Amele8427

    2 жыл бұрын

    ከ 4 ሰዓት በላይ አለ በዚሁ ቻናል እኮ

  • @user-vw1zk1eh1v

    @user-vw1zk1eh1v

    2 жыл бұрын

    እዚሁ ላይ አለ እኮ ከፍ ብለሽ ፈልጊው ታገኚዋለሽ

  • @user-ch5rp1mu9u

    @user-ch5rp1mu9u

    2 жыл бұрын

    አለ ግን በቀደም እየተቆራረጠ በደንብ አላየነውም ደግሞ ዋናውን ቢለቅልን ደስ ይለኛል 🥰

  • @hbetamendalw9023

    @hbetamendalw9023

    2 жыл бұрын

    በዚህ ተለቋል ገብተቹ እይ

  • @user-gy8qn5gs1q

    @user-gy8qn5gs1q

    2 жыл бұрын

    @@user-ch5rp1mu9u ተቆራርጦ ሳይሆን መታየት የለለበት ነገር ስላለነው አውቀው እስክሪኑን ማስታወቂያ ያረጉበት

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u2 жыл бұрын

    ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን። 🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ዘራችን ይብዛ መመረጥ መታደል መባረክ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ🙏

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u2 жыл бұрын

    ወላድተ አምላክን መውደድ ትርፍ ለራሳችን እንደሆነ እኔ በአለሁበት ዘመን በዓይኔ በብሌኑ አየሁ። ቸሪቱ እመ አምላክ እስከመጨረሻይቱ ህቅታ ድረስ በፍቅር፣በደስታ ታኑርልን።ዳግማዊ ሔኖክን በጊዜ አምጡልን😍

  • @marymikel565
    @marymikel5652 жыл бұрын

    ምነኛ መታደል ነው ማርያምን ቀነው እፉ የብፁዕ አባታችን ብራኬ መቀበል መታደል ነው

  • @tsgeredakebede7175
    @tsgeredakebede71752 жыл бұрын

    ተመስገን ታሪክ ባልሰረም ታሪክ አይቻለው

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u2 жыл бұрын

    በዚ ብዙ ሰው ይማራል! በጣም ያስቀናል ግን የጥሩ ቅናት ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚ በረከት ያብቃን!! የዛሬ ሁለት ወር ሀገሬ ሄጄ ማርያም በር ላይ ገና ስደርስ ደስታው ልቤን አጮህው. የቅድስተ ማርያም ሰፈር ልጅ ነኝ ሰፈሬን በጣም ነው የምወደው እመቤታችን ሰላም ታርገን!! 💚💛❤️

  • @saratube8487
    @saratube84872 жыл бұрын

    እደዚህ ባባቶች መባረክ እዴት እድለኛ ነኝ ያስብላል እደዚህ ባባታችን በመስቀል መዳሰስ እውነትም የተመረጥኩኝ ነኝ ያስብላል አድማችን ዳቆን ኤኖክ ሀይሌ እድለኛ ነክ አትም ጥሩ እና እግዚአብሔር የመረጠክ ስለሆክ ያባቶችን ቡራኬ አግተክ ተሞሸርክ መታደል መመረጥ ነው እናም ጋብቻችውን ያበርሀም እና የሣራ ያድርግላችው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @shaduganda8929
    @shaduganda89292 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱን አባታችን በረከቶት ይደረሰን እጅግ መታደለ ነው ትዳራችሁ ይባረክ ውዱ መምህራችን እና ውድ እህታችን እንወዳቹሃለን የቡዞች ምሳሌ ናችሁ ክበሩልን እመብርሃን ትባራካችሁ አሜን

  • @Alem917
    @Alem9172 жыл бұрын

    አቦዋኒ ብፁዕ ወቅዱስ አባ ማትያስ በረከትኹም ይሕደረና አሜን ይፍቱሑና ይባርኹና ክቡር አቦና መምህሬ ቃል በተግባር❤🕊

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s2 жыл бұрын

    መታደል ቅዱስ መስቀልህን ተሳልሜ ልሙት ጌታየ በካህናት አባቶቸ እንጅ እመቤቴ ሆይ አንቺ እርጅኝ

  • @biriyeb1178
    @biriyeb11782 жыл бұрын

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራከሆተ ይድረስኝ አባታችን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kegetahun3445
    @kegetahun34452 жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ይፍቱን ይባርኩን መምህራችን እድለኛ ነህ በሁሉም መወደድ

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x2 жыл бұрын

    አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በረኳታቹ ይደርብን አሜኔ 🙌

  • @fauziyafantu822

    @fauziyafantu822

    2 жыл бұрын

    ቡራኬዎት ይድረስን እፁብ አባታችን

  • @MichaelAsmelash-ev9ux

    @MichaelAsmelash-ev9ux

    9 күн бұрын

    Amen

  • @Aman-vx7zr
    @Aman-vx7zr2 жыл бұрын

    እስካሁን በቃል ነበር የምታስተምረን አሁን ደሞ በመኖር እያስተማርከን ነው እናመሰግናለን!

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e2 жыл бұрын

    ብጹዕነትዎ በረከታቸዉ ይደርብን 🤲🤲🤲 መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🤲❤️ እመብርሃን ትባርካችሁ 🤲❤️🥰🥰🥰

  • @user-pr9df9io6h
    @user-pr9df9io6h2 жыл бұрын

    አቤቱ መታደል በእውነት መምርችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቹሁ ያሳማርልን. በጣም ደሰ ይላለ ቅዱስ አባታችን በረከቱ ይደርሳን

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri2 жыл бұрын

    አቤት መታደል ነው ኦ አምላክ ሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራያኬዎት ይደርሰን አሜን 🙏

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia23272 жыл бұрын

    መልካት የትዳር,ዘመን ይሁንላቹ አባታችን,ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @user-nz6hb2un7u
    @user-nz6hb2un7u2 жыл бұрын

    አቤት መታደል በማርያም እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሆን💒💒 ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን💙💙🤲🤲🤲

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t37432 жыл бұрын

    Amen yiftugen yibarikugen Abatachen 👐👐👐

  • @atsede4012
    @atsede40122 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ መምህራችን

  • @user-qd8ee8zt2g
    @user-qd8ee8zt2g2 жыл бұрын

    አቤት መታደል እንደዚ ነዉ ተዋህዶ እግዚአብሔር ለኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ትዳራቹ ይባረክ እንቁ ልጆች

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j2 жыл бұрын

    ብፁዕ አባታችን በረከተዎ ይፍቱን ይባርኩን በረከተዎ ይድረሰን ሙሽሮችየ የበረከት ትዳር ይሁንላችሁ🙏❤

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu77652 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egziabher Yemesegen Egziabher Talak new Abet Memeret Mushuroch enqan des alachu!!

  • @haile1236
    @haile12362 жыл бұрын

    እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት ረቡኒ ክበርልን 🙏🙏 እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የኛ የተዋሕዶ እንቁ መምህራችን እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p2 жыл бұрын

    መታደል መመረጥ በዚህ ዘመን እዲህ አይነት ጋብቻ መልካም ጋብቻ 💐💐💐💐❤❤💗አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን 🙏🙏💒

  • @selamgizat7904
    @selamgizat79042 жыл бұрын

    አሜን ይፍቱን አባታችን ሙሺሮቹ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 жыл бұрын

    አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🤲 ትዳራችሁን እመቤታችን ትባርክ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ🤲🤲💐💕💕💕

  • @marthakasey1201
    @marthakasey12012 жыл бұрын

    አባታችን በወጀቦች መሀል የአባታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥበቃ አይለየዎት

  • @malefyasolomon2835
    @malefyasolomon28352 жыл бұрын

    ይፍቱን. አባታችን. አሜን. አሜን. አሜን.

  • @tsionmerid5862
    @tsionmerid58622 жыл бұрын

    እልልልልልል ከብር ለድንግል ማርያም ብፁዕ አባታችን በዕድሜ በጤና ኑሩልን። መምህር አንተ የተባረክ ነህ ሙሽሪት ታድለሽ ከመልካም የዋለ እንዲህ ነው በረከታችሁን ያድለን። የተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ። መልካም ጋብቻ

  • @babys7570

    @babys7570

    2 жыл бұрын

    አሜን!!

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay2 жыл бұрын

    Father may your blessings always be with us. No words........ may God bless your life

  • @meluaraya1904
    @meluaraya19042 жыл бұрын

    የአባታችን በረከት በሙሽሮቹም በእኛም በሁላችን ላይ ይደር

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Жыл бұрын

    በረከቶ የደርብን አባታችን ማርያምን ቃል ያንሳል ሁላችንንም ለዚ ከብረ ያብቃን እመብርሀን ትዳራቹን ተባርክላቹ 🙏🙏🙏🙏👏👏❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumtaye212
    @fitsumtaye2122 жыл бұрын

    የ ዘማሪ ፍሬዘር ድምፅ እንደምንጊዜውም ውብ እና ማራኪ ነው። የ አባቶቻችንን ጋብቻ የባረከ አምላክ የናንተንም ይባርክ መምህራችን።

  • @user-qx3th3gk5p
    @user-qx3th3gk5p2 жыл бұрын

    አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ መምህር በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ ለዝህ ክብር

  • @seyoumazeb5417
    @seyoumazeb54172 жыл бұрын

    ይፍቱኝ አባታችን፣ በረከትዎ ትድረሰን። መምህር እናንተም መልካም ፍሬ የምታፈሩ ያድርጋችሁ፣ የጣፈጠውንም ህይወት ያድላችሁ አሜን።

  • @abeba5164
    @abeba51642 жыл бұрын

    አባታችን በርክተወት ይደርብን። የስላሴ ቸርነት አይለየን

  • @arsefentayoutube8118
    @arsefentayoutube81182 жыл бұрын

    ኣ ጌታ ሆይ በጣም እደለኛ ነችሁ ።በብዙ መባርክ ነው ድስ ሲል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክው

  • @genetchristian8222
    @genetchristian82222 жыл бұрын

    ከአሁን በፊት ወደ ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ሄዶ ቡራኬ ሲቀበል ያየሁት ሙሽራ የለም የእኛ አስተዋይ መምህር አንተ ከሁሉም ትለያለህ ከአሁን በኋላ ለሚሞሸሩት ሙሽሮችም ጥሩ ምሳሌ ትሆናለህና መልካም ነው ያደረከው✝️❤❤🥰🥰👏👏👏 ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ለእኛም ይድረሰን ይፍቱን🥰🥰🥰🥰

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v2 жыл бұрын

    አባታችን ብራኪወት ይድርሰን አሜን ሙሽሮቹ እንኳን ደስስስ አላችሁ

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v2 жыл бұрын

    በእውነት እመቤቴ ማርያም ከፊት ከኋላችሁ ከግራ ከቀኛችሁ እቅፍ ድጋፍ አድርጋ ታኑራችሁ እንዴት መታደል ነው ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድርሰን አሜን

  • @kidistmoges1919
    @kidistmoges19192 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄር አምላክ በድሜ በፀጋ በልጆች ይባርካቹ !!

  • @user-lw5qy9ob3e
    @user-lw5qy9ob3e Жыл бұрын

    ልጆጃችሁም ለዚህ ክብር ያብቃላቹ ኣሜን.

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo39512 жыл бұрын

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክልኝ የአባታችንም በርከታቸው ይደርብን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet2 жыл бұрын

    አሜን ፫ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በእውነት ምንኛ መመረጥ ነው ለዚህ ለተቀደሰ ክብር መብቃት እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ወላዲተ አምላክ ሁሌም አትለያችሁ እግዚአብሔርን የሚፈራ፣ የሚያከብር ልጅ ይስጣችሁ

  • @HaymiSime
    @HaymiSime5 ай бұрын

    ❤❤❤እኔምአፀደማርያም❤ለዚህክብርእንዲያበቃኝ❤ እግዚአብሔር ንበፀሎትእጠይቃለው❤❤🎉

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan98542 жыл бұрын

    እድለኛ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ አባታችን ቡራካው ይድረሰን👏

  • @yetariksew7346
    @yetariksew73462 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁዎች ምን አይነት መታደል ነው ቃላት የለኝም የምገልፅቤት አባታችን በረከታችሁ አይለየን💚💛💓🙏🙏🙏

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu45062 жыл бұрын

    አሜን ጋብቻቺሁ የአብረሐም የሳራ ያድርግላቺሁ አሜን ...

  • @aserasder7272
    @aserasder72722 жыл бұрын

    አሜን ይፍቱን አባታችን ቡራኬዎ ይደረብን

  • @mopphony2364
    @mopphony23642 жыл бұрын

    መታደል እግዚአብሔር አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን⛪🙏❤

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs2 жыл бұрын

    Abatachn berekotot yderbn amen mushroch egzabhier yetebareke tdar yadrglachu amen 🤲🤲🤲

  • @amentueb6054
    @amentueb60542 жыл бұрын

    የኛመልካም መምራችን የምታገለግለው የፈጠረህ አምላክ ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ በህይወታችሁ ሁሉ መዳንያለም ፍቅር ደስታ ይሙላላችሁ ከናተ መልካም ዘር ሰጦአችሁ ደሞ እደናተ ያለ ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም የሚጠቅም ይስጣችሁ ካንተ ብዙነገሮችን ተምረናል ውዱ መምራችን ከምኑ የለህበት የአምላክን ቃል ብቻ የምትመግበን ኑሩልን እረጅም ድሜ ጤና ይስጣችሁ ከከንቱ ወዳሴ ይጠብቅልን መምራችን ምንንነታችን ጠብቀን በቃሉ ተገተን እደዝህ በቤቱ አምላካችን በቃና ዘገሊላ ሰርግ እደተጠራው በኛም በትዳራችን አምላካችን የምንጠራበት የምናስደስትበት ያርግልን ትዳር በoniln ይቁም ፍትህ ባካችሁ ባህላችን እንጠብቅ ማንነታችን አንሽጥ በደቂቃ ለሚጠፋ ገንዘብ ለኛ ኦርቶዶክሳዊያን ሁለት የጋብቻ ስራት ብቻና ብቻነው ያለን በተክሊል በቁርባን ከዝህ ውጭ እኛን አይገልጥመ ም በጭፈራ ሰይጣንን አንጋብዝ ባካችሁ አምላካችንንም አናስከፋ አዳዴ ሰወች የሚጋቡት ሁሉነገር ጨርሰው አርግዛ ይጋባሉ ቆይ ይህ ይቁምልን ሸቃሊትም ማንነትሽን ጠብቀሽ ከሁለቱ ባዱ አግቢ እስቲ ህይወታችን የተቀደሰ ይሁን ቃሉን እየሰማነ እደማንሰማ አንሁን ባህላችን እና ማንነታችን ይከበር

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 жыл бұрын

    Egzibher yimsegn amen amen amen melkam gabicha yihunlachu AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲

  • @kebroncheru2169
    @kebroncheru21692 жыл бұрын

    አባታችን ይባርኩን.. መምህሬ እና እህቴ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን!❤❤❤

  • @lilifemale
    @lilifemale2 жыл бұрын

    ይገባሀል.መምህራችን.

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu1492 жыл бұрын

    ABATE ENAMA MENEFESAWI QENATE LIGELENEWE METADELENEWE MEBAREKE BEZI ZEMENE EDENANETE AYENETE WEXATE MAGENETE BEQA QALE AXAHULACHU MEMHERA ❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪🌹🌹🌹🌹

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech59222 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን መምህራን እግዚአብሔር ትዳራችሁንይባርክ አሜን እኛንም ምንም የማይሳንህ አምላክ ከመንገድህ የወጣነውን ልጆችህን ወደልባችን መልስህን መከራ መስቀልህን ለመሽከም ለዚህ ክብር እንድታበቃን ሁሌም በተስበረ ልብ ከእንባ ጋር እማፅንሃለሁ አሜን አሜን ግንብ

  • @tayechtayech5922

    @tayechtayech5922

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ic1bz2kt3r
    @user-ic1bz2kt3r2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በሪኬዎት ትድረሰን 🙏🙏🙏ሙሽሮች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤😘😘😘🙏

  • @geedskeefdd8348
    @geedskeefdd83482 жыл бұрын

    ምን አይነት እድለኝነት ነው በማሪያም መምህሬ የምወድህ የማከብርህ በእግዚአብሔር ቤት ትልቅ መባረክ ነው

  • @birkemamu4971
    @birkemamu49712 жыл бұрын

    አሜን ቡራኬዎ ይደርብን

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t2 жыл бұрын

    አሜን. አሜን. አሜን. አባቶቻችን ቡራኬያችሁ በያለንበት ይድረሰን. የተከበራችሁ ሙሽሮቻችን. እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @Red-gebriel
    @Red-gebriel2 жыл бұрын

    ምንኛ መታደል ነዉ.....የአባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደር.....መምህራችን ትዳርህ ይባረክ💚💛❤.....AD we would like to give you a big respect enamesegenalen

  • @tiruyeebabumolla9501
    @tiruyeebabumolla95012 жыл бұрын

    ቅዱስ አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን ሙሽሮቻችን ትዳራቹህ ይባረክ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ♥♥♥

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu13592 жыл бұрын

    Amen. Amen. Egziabher. yemasgen. 🙏🙏🙏🌿🌾🌿🕊️💛❤️

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባረኩን አባታችን

  • @user-jk6uw7ly3b
    @user-jk6uw7ly3b2 жыл бұрын

    አሜን ይፍቱን አባታችን ሙሺሮቹ ትዳራችሁ ይባረክ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp2 жыл бұрын

    ብፁ አባታችን ቡራኬው ይደርብን እኔ በደስታ እያለቀስኩ ነው ያየውት መምህሬ ትዳርክ እመቤቴ ማርያም ትባርክልህ

  • @workeworke4373
    @workeworke43732 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜንአሜንአሜን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael62782 жыл бұрын

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ብፁዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ggff7595
    @ggff75952 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ኣምላኬ ሆይ ለራሳቸው ከብረዉ በዚ ዘመን ለኛም ኣይናችን የሄ ክብር እንድናይ ስለፈቀድክ እናመሰግናለን.እዉነት በጣምምም ደስ ብሎኛል

  • @debrezeyti-3939
    @debrezeyti-39392 жыл бұрын

    ዋውውው መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሃይለ እንኳን ነዚህ ጸጋ ኣደረሳቹ ኣብቻቹሁን ይባርክ እግዚኣብሄር "

  • @sarabya4574
    @sarabya45742 жыл бұрын

    መምህሬ የኝ እንቁ ተባረኩ በፁእነትወት በረከታቺሁ ይድረሰን

  • @user-bm2ls8ot4r
    @user-bm2ls8ot4r Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን

  • @Ngsti123
    @Ngsti1232 жыл бұрын

    የአባታችን አብርሃም እና የእናታችን ሳራ ጋብቻ የባረከ የአባቶቻችን አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ አባቴ በረከትዎ ትደረሰኝ

  • @Barchitube6807
    @Barchitube68072 жыл бұрын

    መታደል ከመታደልም በላይ ያከበራት ቤተክርስቲያን አከበረችው ወድሜ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክላችሁ

  • @witnessam6592
    @witnessam65922 жыл бұрын

    Wow በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር አቤቱ ለዚህ አብቃኝ አደራ በማርያም Congera

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot56002 жыл бұрын

    በእውነት የተባረከች ሚስት ናት በዚህ ዘመን እንደዚህ ያሉ ሰዎች መገኘታቸው ይገርማል ቤተክርስትያንን እንዳከበረ እሱም ተከበረ

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia2 жыл бұрын

    መታደል ነው ብቻ መምህር ሄኖክ አንተ ድንቅ ልጅ ነህ በእውነት በቅናት ውስጤን አሳረፍከኝ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua492 жыл бұрын

    አሜን ይፍቱን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን ትዳራችሁ ይባረክ

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat98892 жыл бұрын

    አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በረከትዎ ትድረሰን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክጰ

  • @natnalesisay8423
    @natnalesisay84232 жыл бұрын

    መምህር አንተ በቤቱ ነው ያደከው የኖርከው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።በጣም የገረመኝ እግዚአብሔር በአንተ ምክንያት በረከቱ ለኛም ደረሰን 🙏🙏🙏

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh20492 жыл бұрын

    ስለሁሉም እግዛብሔር ይመስገን አባታችን ለእኛም በረከቶ ይደርብን!!

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji61062 жыл бұрын

    ካስተማረከው ከሰበከው በበለጠ በሥርዓተ ጋብቻህ ሰብከኸናል አስተምረኸናል እድሜ ማቶሳላን እግዚአብሔር ይስጥልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet53472 жыл бұрын

    በዚህ ዘመን ይህን ማየት ለእኛም እድለኝነት ነው ዲ/ን ሔኖክ አንተ የዘመኑ ጃንደረባ ነህ ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema48302 жыл бұрын

    ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኪዎ ትድረሰን ወንድማችን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ከደስታዬ ብዛት እንባዬ መጣ እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ጋብቻ በድጋሚ

  • @mimibabu9888
    @mimibabu98882 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ እንቁ መምህራችን ጥዑመ ልሳን እመብርሀን አትለያችሁ

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni56942 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስገን አባታችን በረከታችሁ ይደረብኚ ሙሽሮች እመቤቴ ደንግል ማርያም ትደራችሁን ትባርክላችሁ

  • @mekditube1589
    @mekditube15892 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemeriy meleakt yasemalen ye aberaham ena ye Sara gabicha yadergilachu Mehmerachin

  • @user-iw8dl7ud4v
    @user-iw8dl7ud4v7 ай бұрын

    እፎፎፎ ምነኛ መታደል ነው በፈጣሪ መመረጥ እፎፎፎ ሰታሰቀኑ ፈጣሪ የትዳር ዘመናቹህን ይባረክላቹህ እፎፎፎፎ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі