የመንገድላይ ኢስላማዊ ጥያቄ

Пікірлер: 610

  • @ethiopia5992
    @ethiopia59924 жыл бұрын

    ግን ለምን ሴቶችንስ አጠይቁም ለነገሩ ሲቁለጨለጩ ፍትኒያ ይሆናሉ ይቅርባቸው ግን ኒቃቢስቶችን ጠይቁ ይህ የኔ ሀሳብ ነው እናንተስ ኮመንቶች ግን እንዳትሰድቡኝ

  • @MediTube1
    @MediTube15 жыл бұрын

    አህለን ሰዒድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን ስለእስልምናችን ስንጠየቅ የማናፍር አላህ ያድርገን ☝☝😭

  • @alhamferede3322
    @alhamferede33225 жыл бұрын

    መቃረጥ መቆም የለበትም ከተመቻቸላችሁ ኡሥታዙና በርታልን ለኛ በጣም ውቀት ሠጪ ጥያቄ ሥለሆነ

  • @omarnoor8738
    @omarnoor87384 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ekram6382
    @ekram63822 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rahmetkebede8010
    @rahmetkebede80105 жыл бұрын

    ማሻአላህ በርታ ወንድም እኔም አንድ የማላውቀውን ዛሬ አወኩ ረጅሙ የቁርአን አንቀፅ ሱረቱል በቀራ ላይ እደሚገኝ አውቃለሁ ግን አየቱል ደይን መባሉን አላውቅም ነበር ጀዛክ አላህ ኸይረን ጀዛ 👍👏

  • @user-vl1pj5zu1w
    @user-vl1pj5zu1w5 жыл бұрын

    ለምን። ትጠፋላችሁ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር አላህ በዝነቱ ይጠብቃችሁ

  • @user-rv1zb4ly1b
    @user-rv1zb4ly1b5 жыл бұрын

    አረ ዝናብ እንዴት እንደናፈቀኝ ማነው የአረብሀገር ሙቀት ስልችት ያለው

  • @user-fg1eb8qh7s
    @user-fg1eb8qh7s5 жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-et5xy6vu5u
    @user-et5xy6vu5u5 жыл бұрын

    ሡብሀን አላህ የዚህ ቁጭ ብለህ የጠየከው ሰውየ ቁመት ይገርማል

  • @zaharamuhammad6721
    @zaharamuhammad67215 жыл бұрын

    1 ብላል እብን ረባሕ

  • @user-by1tu7rn8i
    @user-by1tu7rn8i5 жыл бұрын

    ጀዛከላ ኸይረን ኡስታዜ እላህ እድሜክን ያርዝምልክ ያረብ

  • @user-gr9gq7rd7s
    @user-gr9gq7rd7s

    ماشاء الله تبارك الله وبارك الله فيكم وجزاكم الله خير

  • @user-ol9mg6vd4w
    @user-ol9mg6vd4w4 жыл бұрын

    ዋአለይኩሙሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሠያ ጀዛአከላሁ ኸይረን ምርጥ ትምህርትነው ቀጥልበት

  • @jemilatube8182
    @jemilatube81824 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ኡሰታዝ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @user-nd7ew8bb9b
    @user-nd7ew8bb9b4 жыл бұрын

    S A W Jezakela Keyr Masha Allah

  • @user-zu5fr3fv7o
    @user-zu5fr3fv7o5 жыл бұрын

    ማሻአላ አስተማሪ የሆኑ ጥያቄዎች ነበሩ ቀጥልበት ወድማችን ሰኢድ ጀማል

  • @user-ti4vd8zm2s
    @user-ti4vd8zm2s5 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ኡማውም ጥሩ መነቃቃት ላይ ነው አልሃምዱሊላህ በጥያቄ እና መልስ የሚሰጡ ትምህርቶች አይረሱም

  • @shekuryahusene6558
    @shekuryahusene65585 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጀዛከላ ኸይር በጣም ደሥ ይላል

  • @user-hy9uj7hh8c
    @user-hy9uj7hh8c Жыл бұрын

    الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر

Келесі