የመከራን ጥግ ያሳየኝ የእንጀራ አባት።ቲክቶከር ቃልኪዳን በግዱ ...ክፍል 2

www.tiktok.com/@kal.baba10?_t... የቃልኪዳን በግዱ ቲክቶክን Follow ያድርጉ::

Пікірлер: 382

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu13715 ай бұрын

    www.tiktok.com/@kal.baba10?_t=8jqB3bm18sv&_r=1 የቃልኪዳን በግዱ ቲክቶክን Follow ያድርጉ::

  • @user-jx2kq7dp8d

    @user-jx2kq7dp8d

    5 ай бұрын

    ስራ ፈልጉልኝ እስኪ በጣም ተቸገርኩ በማሪያምን እኔም ልጀን ላሳድግ እባካችሁ 😢😢😢😢

  • @seadayesuf2920

    @seadayesuf2920

    5 ай бұрын

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i5 ай бұрын

    እስከዛሬ ካቀረብሻቸው ባለ ታሪኮች ቃልዬን የሚያክል የለም:: እጅግ አስተዋይ አምላክዋን የምታውቅ የሰው የልጅ የቤተሰብ ዋጋ የገባሽ ጠንካራ ሴት ጎበዝ እናት መንፈስ ጠንካራ ልጅ ነሽ ዘመንሽ የእረፍት የደስታ የስኬት ይሁንልሽ ቃልዬ በርቺ

  • @user-xv6jf1pu6j

    @user-xv6jf1pu6j

    5 ай бұрын

    ትክክል!!!

  • @user-fh8iw8ir4t

    @user-fh8iw8ir4t

    2 ай бұрын

    በጣም እግዚአብሔርን❤❤❤

  • @joredancoleding3308
    @joredancoleding33085 ай бұрын

    ከሳቅሽ ጀርባ ይሄ ሁሉ ታሪክ መኖሩ ያስገርማል ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ለጥሩ ነገር ያድርስልሽ አቺም ኑሪለት ጀግናናና 💪💪♥️♥️

  • @nobates4785
    @nobates47855 ай бұрын

    የሀበሻ ሴቶች ህይወት በፈተና የተሞላ ነው እድሜ ለወንዶች

  • @wosensime9612
    @wosensime96125 ай бұрын

    ሴት ልጅ እንዲህ ጎበዝ ስትሆን እንዴት ደስ ይላል ያን ሁሉ ፈተና አልፈሽ ለልጅሽ መልካም እናት ስለሆንሽ እግዚያብሄር ይመስገን ካንቺ ህይወት ብዙ መማር ይቻላል።

  • @Mellow559
    @Mellow5595 ай бұрын

    ኮመንት ማረግ አልፈለኩም ነበር ግን ቃልን አዉቃታለሁ ምን አይነት ልጅ እደነበረች .... በጣምም ቀይ በጣም ቆንጆ ልጅ አሁንም ቢሆን በጣም ነዉ ምታምረዉ ነገር ግን ሴት ልጅ ዉበት ብቻ ኖሯት ብልህ፣ ጠንካራ ፣ልባም ካልሆነች ምን ዋጋ አለዉ...ቃል ሁለቱንም እግዚአብሔር ሰቶሻል አንቺ የሚወራ ለታሪክ የሚቀመጥ አሻራ ነዉ ያለሽ አንቺን አለማድነቅ አለማበረታታት አይቻልም ካንቺ ብዙ ሴት ይማራል በተለይ ገንዘብን በአቋራጭ ለሚያሳድዱ ሴቶች ጥሩ መማሪያ ነሽ።

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale5 ай бұрын

    ፍርድቤት ሔደው የማለቃቅሱ እሱን በመለመን ጊዜ ለማጠፉ አንች አስተማሪነሽ ጀግና የጀግና አስተዋይ ልጂ ። በርች ደረጃሽ ከፍይበል ። እድሜሽ ይርዘም ልጂሽን ያሳድግልሽ

  • @mihiretabiye9463
    @mihiretabiye94635 ай бұрын

    ቲክቶክ ላይ ስትቀልጂ እንደዚህ ዓይነት ጠንካራና ልባም ሰው አትመስይኝም ነበር ተባረኪ

  • @FitseM-zm7zr
    @FitseM-zm7zr5 ай бұрын

    በጣም የወደድኩት ታሪክ ነው እ/ር ከዚህ በላይ ይርዳሽ

  • @YimserachYimserach
    @YimserachYimserach5 ай бұрын

    ቃልየ ለሰው ሳቅ የምትፈጥሪው ይሄን ፈተና አልፈሽ ነው ጀግኒት 👍👍👍

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    5 ай бұрын

    Lename tiyake honbignal betam jegina set nat❤❤❤❤

  • @alemkebede5848

    @alemkebede5848

    5 ай бұрын

    የምርጥ ምርጥ ጀግኒት ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።

  • @user-kv4oy2vk8v

    @user-kv4oy2vk8v

    5 ай бұрын

    ቱክቶክ አካዉቶን ንገሩኝ በናታችሁ 😢

  • @beruktawitmeheretu5495

    @beruktawitmeheretu5495

    5 ай бұрын

    Kalbaba10

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere75285 ай бұрын

    በርቺ በጣም ቃሊዬ ምርጥ እናት ነሽና በርቺ ከዚህም በላይ ጀግና ትሆኛለሽ❤❤❤

  • @wubitteshome
    @wubitteshome5 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ ነሸ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ 👍🙏

  • @abebutesfaw233
    @abebutesfaw2335 ай бұрын

    ቃልየ እኔ አሳለፍኩት ሂወት ለካ ምንምነው ለካ በጣም እሮሮ አብዝቸ ነበር አንች ጠንካራዋ ቆንጆዋ ጀግነዋ ሴት ስላስተማርሽን አመሰግንሻለው

  • @user-br7jl4wo4d
    @user-br7jl4wo4d5 ай бұрын

    ልክ እንደ ቃልዬ ዋና ዋና ታሪካቸውን በአጭር ደቂቃ አውርተው ግን ብዙ ትምህርት ሰጥተው ልብን አጠንክረው የሚሄዱ እንግዶቾ አምጭልን ገንዬ። አንዳንዶቹ እኮ ውይ አላስፈላጊውን ዝባዝንኬ ሁሉ ሲለፈልፉ.... እኛ ስልችት ድክም😔

  • @fafifafi-hx8jy

    @fafifafi-hx8jy

    2 ай бұрын

    እኔም አለኝ በጣም ዘግናኝ ታሪክ😢

  • @tiglove6861
    @tiglove68615 ай бұрын

    ውይ ደስ የምትል ልጅ ናት እግዚአብሔር ያበርታሽ ጎበዝ ነሽ ብዙ ነገር ተማርኩ ካንች ❤❤❤❤

  • @bethlhemabebe7605
    @bethlhemabebe76055 ай бұрын

    ነገር ሁሉ ለ በጎ ነው ምናልባት በዚህ ፈተና ውስጥ ባታልፊ ሂዎት በዚህ መልኩ አታያትም ነበር. በርቺ የኔ ጀግና ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ! 🥰🥰🥰

  • @berti6784
    @berti67845 ай бұрын

    በጣም ከእድሜዋ በላይ አሳቢ አስተዋይ ፈጣሪ በብዙ ይባርክሽ ቃልዬ ገኒዬ ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ethiojago7171
    @ethiojago71715 ай бұрын

    አባቴ ይሙት ጀግና ነሽ በስመአብ አንደኛ ገኒ ቸር ያሰማሽ ይችን የመሰለች ጀግና ታሪኳን ጥንካሪዋን አስማሽኝ ዋውውው❤❤❤❤❤

  • @behryaal

    @behryaal

    5 ай бұрын

    መቅዲዬ እያሰብኩሽ ነው ያየሁሽ ጀግና አይገልፃትም

  • @MekdesTemesgen-rj9xp
    @MekdesTemesgen-rj9xp4 ай бұрын

    እኔ የሷን ያክል ፈተና ቢገጥመኝ ምን ልሆን እንደምችል አሰብኩት በጣም ጠንካራና ጎበዝ ልጅ😍 አከበርኩሽ

  • @user-hs1yf5uy9x
    @user-hs1yf5uy9x5 ай бұрын

    ጀግና እናት ስላሳደገችሽ አንቺም በዚህ ሁሉ ነገሮች ውስጥ አልፈሽ በጣም ብስልና ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ልጅሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽሽ

  • @maneyahilishaltefera7970
    @maneyahilishaltefera79704 ай бұрын

    ከአይምሮዬ በላይ ነው የሆንሽው ልጅሽን በጥበብ ያሳድግልሽ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh72285 ай бұрын

    ቆንጆ እግዚአብሔርይባርክሽ እወድሻለሁ እናት እና አያት ነኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በርቺ እናንተ የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ልጆች ያድጋሉ ትልቅ ክብር ለሃገሬ እናቶች አባቶች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ይህች ቆንጅዬ ልጅ ያገኘ እናቱ የመረቀችው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @emujoy7286
    @emujoy72865 ай бұрын

    ውይ ብዙ ነገር አስተማረርሽይ ብቻየን ልጄን እያሳደኩ ነው እና ጥንካሬን የበለጠ አስተማርሽይ ተባረኪ

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam34945 ай бұрын

    በሂወቴ የማልወደው ነገር ቢኖር የጀራ አባትና የጀራ ናት እጅግ ያስጠሉኛል ምክንያቱም ካደጉበት ጎረቤቶቼ የጀራናት ነበረች እና ልጆቹ ሲነግሩኝ ምንም አትሰጣቸውም በጣም ትበድላቸዋለች እና በዛ የተነሳ ልጁን ወልዶ ለሰው አሳልፎ የሚሰጥ እርጉም ይሁን እል ነበር አሁንም ያው ነኝ እናይች ልጅ ጎበዝ ልጅ ናት ያንችንም ሾው ሳይ ዛሬ ሁለተኛ ጊዜዬ ነው በጣም ደስ ይላል ጥሩ ነው አቀራረብሽ ፍሬድሊ ነው

  • @TiruB
    @TiruB5 ай бұрын

    በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው እንኳንም በደለሽ በጣም ጠንካራ እናት እድትሆኚ ነው ያደረገሽ ተመስገን እሱ ግን የህሊናው እስረኛ ነው ከሀድወችን እዝጌር ያንሳቸው❤

  • @user-br7jl4wo4d
    @user-br7jl4wo4d5 ай бұрын

    ገኒዬ ልክ እንደ ቃልዬ ቆራጥ ጠንካራ እንግዶች አቅርቢልን። አንዳንዶቹ ታሪካቸው ለማንም የሚጠቅም ያልሆነ ዝባዝንኬ ነውና እያጣራሽ አቅርቢልን ገንዬ። ቃልዬ ስለአንቺ ቃል የለኝም የኔ ወርቅ እርጋታሽ ስርዓትሽ ጉብዝናሽ ምክርሽ.... ፈጣሪ ከልጆሽ ጋር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy5 ай бұрын

    ቃልዬ የኔ ብርቱ የኔ ጀግና ይህን ሁሉ መከራ አልፈሽ ዛሬም ጠንካራ ነሽ የኔ እናት ካንቺ ብዙ ተማርኩ ቃልዬ አንደበትሽ በስመአብ እውየት ፈጣሪ ከነልጅሽ ይጠብቅሽ ለባለቤትሽ ልቦና ይስጠው አንቺን ማጣት ትልቅ ኪሳራ ነው የምር ፀልይለት ልቦና እንዲሰጠው

  • @Rediet_E
    @Rediet_E5 ай бұрын

    ምሳሌ መሆን የምትችይ ጀግና ሴት!

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan65915 ай бұрын

    አንዳንድ ሰው በፈተና ውስጥ ሲሆን እግዚአብሔር ባያበረታን ምን እንሆናለን ነበር

  • @user-zn7fz4xr3p

    @user-zn7fz4xr3p

    5 ай бұрын

    በጣም የእውነት

  • @netsanetdagne6831

    @netsanetdagne6831

    5 ай бұрын

    በጣም

  • @user-xy1hd9br6j
    @user-xy1hd9br6j5 ай бұрын

    የኔ ጀግና ሴት በከፋኝ ሰአት ነው ያየሁሽ እንዴት እንዳበረታሽኝ አታውቂም እ/ር ሞገስ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @semirasultan6549
    @semirasultan65495 ай бұрын

    በትክክል ከተከፈለበት ህይወት የተወሰደ ትልቅ ትምህርት

  • @user-hz3xg9yc6k
    @user-hz3xg9yc6k2 ай бұрын

    ጀግና ሴት በርች ብዙ ተምሬለሁ አንች ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam34945 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ልጅ እና ቃና ልጅ ናት ገና ብዙ ደረጃ ትደርሳለች ግልፅ ናት በርች በይልኝ አቅራቢዋ

  • @user-wt2ee9ck5l
    @user-wt2ee9ck5l5 ай бұрын

    እግዚያብሄር አምላክ ከዚህም በላይ በደስታ በስኬት ያኑርሽ የኔ እናት ቃልሽ ንግግርሽ ሁሉ ያበረታል ተባረኪ

  • @user-ow4mb8tu9b
    @user-ow4mb8tu9b5 ай бұрын

    ዋው ገኒ ልክ ነሽ ልጆችሽንም አልጋሽንም ማርከስ ነው ያልሽው እውነት ነው።

  • @elizabethasmamaw5304
    @elizabethasmamaw53045 ай бұрын

    ለካስ ሀዘንን በሳቅ ማሸነፍ ይቻላል ጀግና ❤❤ ❤ ተባረኪ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega58265 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በመከራ ብዙ ነገሮችን ሲያሳልፍ እግዚአብሔር ይረዳዋልጎበዝ ጠንካራ ነሽ

  • @kidisttesfaye686
    @kidisttesfaye6865 ай бұрын

    ጎበዝ! የኔ ጀግና በርቺ እድሜና ጤና ከነልጅሽ ይስጥሽ ታሪክሽ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን።

  • @hwoldearegay4424
    @hwoldearegay44245 ай бұрын

    ፈልጊያት እህትሽን ለንብረት ብሎነው ሞተች ያለው እንጂ አልሞተችም ወይም ለጉድፈቻ ሰጥቷት ይሆናል እዚመውጣትሽ ጥሩ ነው

  • @mesraktekle9326

    @mesraktekle9326

    5 ай бұрын

    የህፃኗ ነገር ያንገበግባል የሆነ የተደበቀ ነገር አለ

  • @marken378

    @marken378

    5 ай бұрын

    እኔም እያሰብኩ ነበር

  • @MuluyAtalay

    @MuluyAtalay

    5 ай бұрын

    አባቷ በህይወት የለም እዴ

  • @noloshatube4922
    @noloshatube49225 ай бұрын

    አንደበተ ጣፋጭ ቃልዬ አላህ በምትፈልጊው ሁሉ ያስደስትሽ

  • @user-mh9hx3nv4f
    @user-mh9hx3nv4f3 ай бұрын

    በእውነት ከምልሽ በላይ ጄግና ሴት ጄግና እናት ነሽ ትክ ቶክ ላይ ሳይሽ እና አሁን እውኔታውን ስሰማ ሰማይና ምድር ፈጣሪ ይባርክሽ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @hwoldearegay4424
    @hwoldearegay44245 ай бұрын

    ቃል ለምድነው የምታመነችው ይሄ ሞርት ነው "ኖርኩም አልኖርኩም" ማለት የለብሽም ከአፍሽ ጥሩ ነገር መናገር አለብሽ አብረሽው ታረጃለሽ የልጅ ልጆችሽን ታያለሽ

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese3135 ай бұрын

    ,በጣም አስተማሪ እና በጣም ደስ የሚል ቂም ነገር ያለው! ሁሌም ባይሆን ጊዜ ባለኝ አጋጣሚ የማየው ፕሮግራም ነው; የዛሬው "ከቃልኪዳን" ጋር የልቤ እውነት ዝግጅት እጅግ በጣም ደስ ይላል!

  • @ejigayehugirma2689
    @ejigayehugirma26895 ай бұрын

    ጎበዝ ሴት ልባም ሴት እናት ።

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df5 ай бұрын

    አብዛኛው የኢትዮጵያ ወንዶች ግን እባካችሁ ሀላፊነት ውሰዱ!!! አባት የቤት መሰረት ነው!!!

  • @kidist4624
    @kidist46245 ай бұрын

    ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ እየሱስ ረዳሽ የኔ ማር ጌታ መልካም ነው እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ ግን ጠንካራ ነሽ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @user-xv6jf1pu6j
    @user-xv6jf1pu6j5 ай бұрын

    ገኒዬ በጣም ጀግና ሴት ናት የጋበዝሽልን ቃልዬ በጣም አስተዋይ ነሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @MominaMomina-ir3rk
    @MominaMomina-ir3rk5 ай бұрын

    ዛሬ ትልቅ ጉልበት ፅናትን ተማርኩኝ ገኒ ልጆችሸን ለቁም ነገር ያብቃልሸ ቃል በጣም ጀግና ሴት ነሸ አላህ መጨረሻሸን ያሳምርልሸ

  • @lunaamor5354
    @lunaamor53545 ай бұрын

    የእናትሽ ታሪክ ሆዴን አንሰፈሰፈዉ አንደአንድ ወንድ ግፈኛ ነዉ ያለፋበትን ንብረት ሊካፈል ሲመጣ አለማፈሩ

  • @MunaMaraki
    @MunaMaraki5 ай бұрын

    ገኒ እውነት ብዙሴት ጋርያለታሪክ ነው ታድላ ጥንካሬዋ ለኔ ጥሩትምህርት ነው ጀግና

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma77525 ай бұрын

    እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነው ስሙ ይባረክ ጀግና አረገሽ የሚያኖረን እግዚአብሔር ነው አንቺም ባልኖርስ አትበይ በቃ።

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros82415 ай бұрын

    ቃልየ ምርጥ ስብእና ያለሽ ጀግና ለሌሎች ተምሳሌት የምትሆኝ እናት እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @mahemeti3316
    @mahemeti33165 ай бұрын

    ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ጠንካራ እናት ነኝ ብዬ አስብ ነበር ለካ ይሄም አለ ጀግና ነሽ❤

  • @user-li6le7sp7z
    @user-li6le7sp7zАй бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ 🎉🎉🎉🎉

  • @misrakwednah1143
    @misrakwednah11435 ай бұрын

    ይሄን ፕሮግራም አይቼው አላውቅም ነበር፣በጣም ተምሬበታለሁ፣ብርቱ ሴት ጀግና ነሽ፣ከቲክቶክ አይቼ ነው ሙሉውን የት ልየው ብዬ ነው የገባሁት፣ኡፍፍፍ እያለቀስኩ የተማርኩበት ነው፣

  • @brookebekele612
    @brookebekele6125 ай бұрын

    Usually I don’t watch this show but this is phenomenal. This young girl is pretty cool in and out. Omg hope you’re going to write a book. You’re amazing story teller. You made me cry laugh. Wish you the best my sister ❤

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor37315 ай бұрын

    You are so brave and strong ❤ God bless you more!

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t5 ай бұрын

    እኔ ስታወራ ደስ ትለኝ ነበር አሁን ደሞ ይበልጥ ወደድኳት እርጋታዋ አስተዋይነቷ ደስ ይላል እግዚአብሔር ከክፉ የጠብቅሽ ከነልጅሽ❤❤❤❤

  • @retuyishak6956
    @retuyishak69565 ай бұрын

    Thank u betam mariamn jegna nesh be achir dekika bizu temhret nw yastemarshign tebarki

  • @bezawittadesse22
    @bezawittadesse225 ай бұрын

    Such a wisdom filled conversation. Thank you for all the wise words said, and sharing your most vulnerable life story in public.

  • @hanateshome6507
    @hanateshome65075 ай бұрын

    ገኒዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም እወድሻለሁ ቃልዬ ቲክቶክ ላይ አውቅሻለሁ የንግግርሽ ለዛሽ ደስ ይለኛል ጥንካሬሽ ይገርማል ፣ ለልጅሽ ያለሽ ቦታ “እናቴ፣ አባቴ ደግሞ አባወራዬ ‘’ ትልቁን ፀጋ ይስጥሽ 💖💖💖

  • @user-ry2fx2jx7i
    @user-ry2fx2jx7i5 ай бұрын

    የኔ ብርቱ ሴት ብርታትሽ የሚደንቅ ነው በልጅነት እናት እና አባት ማጣት በጣም እንደሚጎዳ እኔም አውቀዋለሁ ግን ደግሞ ጠንካራ እንድትሆኝ ያደርግሻል ማለትም በዙ መደገፊያ ስለማይኖርሽ፡፡ አይዞሽ የምትናገሪው ቃል በውስጡ የእግዚሐብሔር መንፈስ ያለበት ይመስላል በንፁህ ልብሽ እና በአስተሳሰብሽ በጣም ቀናሁ አምላክ አንችንም ልጅሽንም ይባርካችሁ፡፡ ገንየ ከአንች ሂወት እኔ ብዙ ተምሬአለሁ ፕሮግራምሽንም እከታተላለሁ በርቺ

  • @zasgeneraltrading-ri3nk
    @zasgeneraltrading-ri3nk5 ай бұрын

    ቃልዬ ጎበዝ እና ጀግና እናት ነሽ እ/ሔር ልጅሽን ለቁም ነገር ያድርስልሽ የኔ እህትዋ💚

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta5 ай бұрын

    እጅግ በጣም ያሣዝናል ሰው ሁሉ ከጀርባው ብዙ መከራ አለ እግዚአብሔር ግን ብርታት ነው

  • @amraphelabera324
    @amraphelabera3245 ай бұрын

    እድሜ ሳይሆን መኖር ያስተማረሽ ሴት ቃልዬ ዛሬ ካንቺ ብዙ ተማርኩ ተባረኪ❤

  • @TihtinaYejualgaw-gv7ie
    @TihtinaYejualgaw-gv7ie5 ай бұрын

    የኔ እህት ደግሞ እግዚአብሔር መጥራትሽ ውይ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu64004 ай бұрын

    የሰው ልጅ የማይችለው ነገር የለም ሰውን ውስጡን ማወቅ ይከብዳል ጠንካራ ነሽ ዘርሽ ይብዛ ገኒም በልጆሽ ደስ ይበልሽ!!!

  • @hanaayano9143
    @hanaayano91435 ай бұрын

    Kaliye proud of you….እንኳን እግዚአብሔር አሳለፈልሽ ትልቁ እና የተከበረው ህይወት ከፊትሽ አለ❤❤❤

  • @user-gx7pb3eh1f
    @user-gx7pb3eh1f5 ай бұрын

    Betam jegna nesh yehan tarik hiwoten mulu alresawm keep shining ♥

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed70955 ай бұрын

    ከችግር በኋላ ምቾት አለ አይዞሽ ማማየ

  • @BertukanHailu-my3so
    @BertukanHailu-my3so5 ай бұрын

    ቅን ልብ ነዉ ያለሽ እግዚአብሔር አሁንም ይባርክሽ

  • @user-wl7fl5qt1d
    @user-wl7fl5qt1d5 ай бұрын

    በቃ ምንም አልልም ጀግና ሴት ነሽ ጀግና እናት እግዚያብሔር አዚ የበለጠ ከፍ ያለ ቦታ ያስቀምጥሽ

  • @meazaworku6870
    @meazaworku68705 ай бұрын

    ቃልዬ ጀግና! ጀግና አንበሳ በሳል ትልቀቅ ብዬሻለሁ!! so sart amazing !! Keep it up!!! GOD bless you mightly!!🙏🙏🙏🙏

  • @GamerX-cn3uu
    @GamerX-cn3uu5 ай бұрын

    እንኩን ወለድሽ የኔ እናት ልጅ መፅናኛ ስጦታ ነው እኔ አባቴን ባጣ በልጄ ነው የተፅናናሁ በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ ❤

  • @hannawondemageghu2058
    @hannawondemageghu20585 ай бұрын

    ቃልዬ የኔ ጀግና እኅት በርቺልኝ ጎበዝ እግዚአብሔር የበለጠ ጥበብና ማስተዋል ይስጥሽ ተባረኪ !

  • @user-nr1cu8ej8d
    @user-nr1cu8ej8d5 ай бұрын

    ገኒየ በጣም ነዉ የምወድሽ ቃልየ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በፈተና ግዜ የሚፀና ምስጉን ነዉ እናም አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርክልሽ ❤❤❤

  • @user-sd2rx2vs7d
    @user-sd2rx2vs7d5 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ።

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia85375 ай бұрын

    ቃልዬ ለኔ ጀግና ሴት ነሽ ልጅሽን ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንልሽ የልባችሁንም መሻት ይፈፅምላችሁ ልጅሽ አድጎ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለሰውም አገልጋይ ይሆን ዘንድ የድሃደግ አባት የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ይርዳው ❤❤ ከአንቺ የተለየ የልጅሽ አባት እናቱ ያልመረቀችው ነው።😊

  • @omg7745
    @omg77455 ай бұрын

    ቃልዮ የኔ ልዮ አንችን የፈጠረ ጌታ እይሱስ ይባረክ ውድድ ነው የማረግሽ ተባረኪ

  • @eyasuatalieandargie54
    @eyasuatalieandargie545 ай бұрын

    አሁንም በርች ትልቅ ነገር ትደርሻለሽ።

  • @user-vb8kv3ff3f
    @user-vb8kv3ff3f5 ай бұрын

    ውይ ቃልዬ እንዴት እንዴ እንዳሳዘንሽኝ የእኔ ታሪክ ይገርመኝ ነበር ግንንያንችንያህል አላየሁም ዋውብርቱ ነሽ

  • @user-ux9zk4mc3b
    @user-ux9zk4mc3b5 ай бұрын

    የኔ ታሪክ እውነት ጀግና ነሽ

  • @serkalemworkie6568
    @serkalemworkie65685 ай бұрын

    ቃልኪዳን ቲክቶክ ላይ ሳያት እንዲህ ጠንካራ አትመስለኝም ነበር ። በርቺ ጠንካራ ጀግና ሴት ። ገኒ አመሰግናለሁ

  • @mekdelawitzerihun1591
    @mekdelawitzerihun15915 ай бұрын

    ገኒዬ በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር ብዙ ነገር ተምረንበታል ቃልዬ የኔ ጀግና i am proud of you

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta5 ай бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር ብርሐን ነው እግዚአብሔር መንገድ ነው

  • @lideyayemane8223
    @lideyayemane82235 ай бұрын

    የምር ዘመንሽ ይባረክ የኔ ጀግና

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse73885 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይጨምርልሽ

  • @mekdeskebede-ue5ng
    @mekdeskebede-ue5ng5 ай бұрын

    ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይስጥሽ የእዉነት ጠንካራ ልበ ሙሉ ሴት ነሽ

  • @RozaTezera
    @RozaTezera5 ай бұрын

    ቃልዬ የኔ ውድ በጣም ጐበዝ ነሽ እኔም ያንቺ አይነት ስሜት ነው እየተሠማኝ ያለው በምድር ላይ ብዙ ከይሲ የሆኑ ወንዶች አሉ የናት ጡት ነካሾች ነገር ግን እሾክን በእሾክ ሳይሆን ጠንካራ እና ያለፈን ታሪካችንን Game Over ብለን ወደ አዲስ ህይወት ጥንካሪን ከችግራችን ተምረን ትልቅ ቦታ ላይ መድረስ ውዴ እኔም እንዳንቺ ነኝ አይዞሽ ስልክሽን እፈልጋለሁ፡፡

  • @user-tm6qb8th3h

    @user-tm6qb8th3h

    5 ай бұрын

    😢💔😭

  • @yeshigetu1527
    @yeshigetu15275 ай бұрын

    ጎበዝ የኔ አንበሳ እወድሽ ነበር በጣም አከበርኩሽ

  • @manasebyeshanewayeue2494
    @manasebyeshanewayeue24945 ай бұрын

    My God , you are amazing! I’ve never ever seen such incredible woman before, so strong , confident, knowledgeable, humble, can inspire others……. Have no words ……. God bless you more and wish you healthy and cherish life with your beloved son…….

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre75545 ай бұрын

    አስለቀሰችኝ ቃል በጣም ጎበዝ ለሌሎች ምሳሌ የምትሆን ጀግና ሴት ነች ሌላው እባካችሁ ወንዶች ከፍቅርኞቻችሁ ጋር ብትለያዪም ልጅ ከተፈጠረ አትካዱ በጣም ነው ሴቶችን የምትጎዱ ከሀዲዎች ናችሁ ብዙዎቻችሁ ከተጠራጠራችሁ አስመርምሩ ዛሬ ዕድሜ ለቴክኖሎጂ

  • @kalkidanmulatu9151
    @kalkidanmulatu91515 ай бұрын

    ተባረኪ ሺ አመት ኑሪ ❤❤❤❤❤❤

  • @tsionefrem5080
    @tsionefrem50804 ай бұрын

    እውነት ሁሉም ልጅ እንደ አንቺ አይነት እናት ነው እሚያስፈልገው ጠንካራ ከራስዋ በላይ ለልጅዋ እምትለፋ እናቴ ኪዳነምህረት ከዚህም በላይ ትርዳሽ የተሻለውን ሁሉ ትስጥሽ የኔ ጓበዝ ❤❤❤❤ እውነት ከልብሽ ሴት ነሽ በጣም

  • @genetkassa7761
    @genetkassa77615 ай бұрын

    Beautiful, cool lady inside and out side ❤ God bless you with your son 🙏🙏🙏❤

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba53195 ай бұрын

    በጣም ረጋ ያለች አሥተዋይ መልከ ቀና ልበ ቀና የሆነች ሴት ነው ያቀረብሽል ጌታ ይባርካችሁ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6405 ай бұрын

    ❤ፈጣሪ በእድሜና በጤና ይጠብቃቹ ለውዷ እናትሽም በኣፀደገነት ያኑራት በርቺ❤🎉

  • @user-ok5tn5zt4f
    @user-ok5tn5zt4f5 ай бұрын

    የሰው ልጅ ግን በውስጡ ስንት ነገር አለ ደስተኛ መስለሽ ስንት ነገር አለ በሆድሽ አይዞሽ የኔውድ

  • @MimiBogale-j2z
    @MimiBogale-j2z27 күн бұрын

    ገኒ በጣም ዬምወድሽ ዬማከብሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ፈጣሪ በማስተዋልና በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @eyasuatalieandargie54
    @eyasuatalieandargie545 ай бұрын

    እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።

Келесі