የመከራው ቻሌንጅ

#ethiopian #viral #donkey #fridaynightfunkin #alex #dinklijoch #ebstv

Пікірлер: 467

  • @GhGh-fn9wu
    @GhGh-fn9wu Жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ደብሮኝ ነበር በጣም ነው የሳኩት እንባየ እሰከሚመጣ ኑሩኝ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-wm4sv7vv9h
    @user-wm4sv7vv9h Жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ ሂኒዬ ቀስ ያልክ ምታቸው በቃ ፈታ ነው😂 በርቱልን

  • @yonas7027
    @yonas7027 Жыл бұрын

    😅😅😅ቲሸርቱ እራሱ ግራዋ ከለር ነዉ ንፋ አባቴ ቻዉ በሽታ

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Жыл бұрын

    Omg አወዳዳሪዉ number one nice😂❤❤ keep going on guy ሼር👌👌

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj8 ай бұрын

    ኢትዩ ሀገሪ እንደናተ ሳቅ ፍድቅ ብላ የምስቅበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን ያርብ

  • @muluzelalem2434
    @muluzelalem2434 Жыл бұрын

    ወይኔ በፈጣሪ እደዛሬ ስቄ አላዉቅም አደኛ ነዉ ሄኒ ምርጦዉ በርቱ ፈትህ ለበት 😂❤❤❤❤❤

  • @user-ye1gv8jn3c
    @user-ye1gv8jn3c8 ай бұрын

    የምር አንደኛ ናችሁ የመጨረሻዉ የእበቱ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ❤

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 Жыл бұрын

    ወይኔ ይሄን ጨዋታ የሆነ ጊዜ አርቲስቶች ተጫውተውት ነበር ለበአል ግን አደራቹ ቅጣቱ በልክ ይሆን በማይጎዳቹ መጠን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂

  • @Metimekonene
    @Metimekonene8 ай бұрын

    ጨዋታቹ በጣም ደስ ይላል😂😂😂😂😂ዱላው ግን እያሣቀቀይ ነው😊

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ የኔ ምስኪን ምን አይነት የተረገመ እጣ ፋንታ ገጠመህ😂😂😂😂😊😊

  • @Genii194
    @Genii194 Жыл бұрын

    የበቱ ነገር😢😂😂😂😂 ሞትኩ በሳቅ😂😂😂kikikkkkሚኮዬ እዳይቀጣብኝ ስሳቀቅ ነበር የኔ ቀጮ💟 ሚኮዬ 💟ትለያላችሁ 💚💛❤

  • @dhrrrge2404
    @dhrrrge2404 Жыл бұрын

    እበት ግን ምችግር አለው😂😂😂 ፈጣሪ አይለያያቹህ ሁሌም አብሮ ያኑራቹህ🥰🥰😊

  • @Hayat-negn
    @Hayat-negn Жыл бұрын

    😂wayne ye hibetu part😂😂🤣🤣yanurachu kimamoche❤❤❤😂

  • @user-xg5mv7to2m
    @user-xg5mv7to2m Жыл бұрын

    የጫወታችሁለዛ ፍቅራችሁ ደስየሚልነው. በርቱልን

  • @tsedielegesse1346
    @tsedielegesse1346 Жыл бұрын

    ወይኔ ሄኒ ግን የተመታህ እኔን እራሱ አፌን አሲያስከኝ😮😮😅😅😅 ከምር በሳቅ ነው የሞትኩት😂😂😂😂

  • @sofiyasofiya432
    @sofiyasofiya432 Жыл бұрын

    ዉዉዉዉዉዉ ይማቻቹ ፋታነዉ ያራጋቹሁን ቃጣይ እንጣብቃሌን❤❤❤❤❤

  • @temesgenasfaw-jx8sw
    @temesgenasfaw-jx8sw Жыл бұрын

    😂😂😂welcome 😂😂😂we will expect more videos🙏🙏🙏

  • @user-px5cc4dy8w
    @user-px5cc4dy8w Жыл бұрын

    የትኩስ እበቱ part 😂😂😂 በሳቅ ሞቻለው የለውም 😀😀😀😀😀

  • @user-pz6be7xn2l
    @user-pz6be7xn2l Жыл бұрын

    ትለያላችሁ የሚላችሁን ኮ በምክንያት ነዉ ማርያም በጣም ደሰ የሚል ጨዋታ ቀጥታ አፍጥኑ❤❤❤❤ሚኪ ግን ገፋህ😂😂

  • @Lifeisexam00
    @Lifeisexam00 Жыл бұрын

    Great😂😂😂😂 እወዳቹሃለው fridays😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-wm4sv7vv9h
    @user-wm4sv7vv9h Жыл бұрын

    መዝ በሽሮ ሚኪያስ😂😂

  • @Birtukan21
    @Birtukan21 Жыл бұрын

    #እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርቱ ስራችሁ በጣም ደስ ይላል በአጭር ጊዜ ታድጋላችሁ እንኳን ሰውን ለማዝናናት የምትሰሩት ይቅርና ሰበር ዜና እያለ ትራጀዲ ወሬን የሚያቀርበው ስንቱ አድጓል በተርቻላችሁ አቅም የምትለቁበትን ቋሚ ሰአት አስተካክሉ አብዛኛውን ጊዜ ቪዲዮ ዩቱብ ላይ የሚለቀቀው ማታ ከ12 ሰአት ጀምሮ ነው ቶሎ ቶሎም ልቀቁ 🎉🎉🎉በርቱልን ወንድሞቻችን። 🤗🤗🤗🤗🤗👌👌👌👌💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕።

  • @user-pe5vk2qu4h
    @user-pe5vk2qu4h Жыл бұрын

    ወይኔ የኔ ውዶች ገና ከጅምሩ ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ😅😅😅😅😅😅😅

  • @omnajat
    @omnajat7 ай бұрын

    ኸረ ባአላህ የሰዉ ልጅ የሚበላዉ አጠቶ እናተ በደቄት አትጫወዱ ባመድ ተጫወቱ እባካቸሁ አድ እንጀራ አድንሰዉ ያበላን😢😢

  • @munamsmuna
    @munamsmuna Жыл бұрын

    ጠያቂው ለምን አይወዳደርም በጣም ነው ግን የምወደው

  • @Ibrahim-fk3um
    @Ibrahim-fk3um Жыл бұрын

    እደት እዳስቃችሁኝ የኔ ቆንጅ በጣም ነው የምታምእሩት😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እስፔሻል ግራዋ ነው😄😄😄😄😄ወይኔ እበቱ የኔ ምስኪን😄😄😄😄😄

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e Жыл бұрын

    እፉፉፉፉፉፉ በሳቅ😂😂😂😂😂 ሄኒዬ የተመታህ ልጅ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @betitesfaye6686
    @betitesfaye6686 Жыл бұрын

    ሆዴ ቆሠለ ማርያምን😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እበት ወስጥ ወይኔ😂😂😂😂😂

  • @user-uf2nc2lu2k
    @user-uf2nc2lu2k Жыл бұрын

    ኧረ ይመቻሽሁ 😅😂😂😂😂😂😂 ሆዴን ኡኡኡኡኡኡ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fafifafi-uv6os
    @Fafifafi-uv6os Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂የመጨረሻው ፓርት በጣም ነው ያሳቀኝ ወይኔ ጉደ

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Жыл бұрын

    እደት እዳሳቃችሁኝ❤❤❤😂😂😂 ያበደ ነዉ የዛሬዉ ቀጥሉበት አትጥፉ በዚህ😂❤❤❤❤

  • @lemitube9840
    @lemitube9840 Жыл бұрын

    ኸረ የናንተስ ከፋ ዴንቤሌ አይዞህ ወንድሜ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ke1ed8tw5m
    @user-ke1ed8tw5m Жыл бұрын

    ሂኒ ነፍስህ አይማርም ቀጠቀጥሃቸው እኮ😂

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Жыл бұрын

    የኔ. ዝም ማለት ምን ይሉታል😅😅😅😅😅ወይኔ እባየን ጨረስኩ

  • @eyerussisay8808
    @eyerussisay8808 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤በርቱ ማርያምን ሆዴ ቆሰለ

  • @fydy9647
    @fydy9647 Жыл бұрын

    ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት ወላሂ በሳቅ እባየ ከለቀ😂😂😂😂

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 Жыл бұрын

    😂😂😂😂 ደስ ስትሉ ዘና አረጋቹኝ ❤❤❤❤❤

  • @sihammohammed5655
    @sihammohammed565510 ай бұрын

    ፓፒዬን ግን ምት አበዛህበት በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው😂😂😂😂😂

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Жыл бұрын

    ወይ ዘንድሮ 😄😄ክክክክክክክክክክእር ተው ልጀ ስሪቶ ይብላበት

  • @Ayuti876
    @Ayuti876 Жыл бұрын

    እረ በሳቅ አለቀስኩ ወይ እበት😆😆😆👌👌😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr8 ай бұрын

    😂😂😂😂በየቀኑ ይሁንልን😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-xp7et4ue1u
    @user-xp7et4ue1u8 ай бұрын

    ዳኛው ክፉ ነው ወይይይ ጨረሳቸውኮ😅

  • @tigist-tf8dt
    @tigist-tf8dt11 ай бұрын

    ወይኔ😂😂😂 ቅጣታችሁ በጥም ከባድነዉ ትጎዳላች

  • @user-rr4mt5eu5u
    @user-rr4mt5eu5u Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂በሰማም ወልድ ሆዴ ቆሰል❤❤❤❤❤😂😂

  • @user-dl8qg5jr1n
    @user-dl8qg5jr1n Жыл бұрын

    ወላሂ ሁዲ ቁስል የስራቹ የሰጣቹ ወይኔ😂😂😂

  • @metalove8192
    @metalove8192 Жыл бұрын

    የምወደው ጌም 😂😂😂😂😂😂

  • @user-iv2yh5rd3t
    @user-iv2yh5rd3t Жыл бұрын

    አንደኛነዉ ፓርት 2 ይለቀቅልና😂😂😂😂😂😂

  • @RahelAsefa-tw1jj
    @RahelAsefa-tw1jj Жыл бұрын

    ማርያም ትለያላቹ😅😅😅😅😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heyatahmed1205
    @heyatahmed1205 Жыл бұрын

    ይመቻችሁ ምርቶችዬ ዘና ነው የምታረጉት😂😂😂😂

  • @adee4662
    @adee46629 ай бұрын

    የምር ሆዴ ነው የቆሰለው😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂 እንጠብቃቻለን

  • @dhrrrge2404
    @dhrrrge2404 Жыл бұрын

    በርቱ እሽ❤😊😊

  • @itsme-ue7zd
    @itsme-ue7zd Жыл бұрын

    Tommy ተፈውሰሃል😂😂😂😂😂

  • @shito_Yt2.
    @shito_Yt2. Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ነፍ አመት ኑሩ ❤

  • @reduredu2656
    @reduredu2656 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂Wey heni gn ❤❤❤

  • @user-jn2oc3ed3j
    @user-jn2oc3ed3j Жыл бұрын

    😂❤አደኛነኝ

  • @user-ei2hx4ex3w
    @user-ei2hx4ex3w11 ай бұрын

    ለራስክ ፈታ ብለህ እየሳክ እነሱን ትደበድባለህ አ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @salam9960
    @salam9960 Жыл бұрын

    የኔ ምርጦቼ ስታምሩ እንኳን ደህና መጣችኋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @onelove6168
    @onelove6168 Жыл бұрын

    ዱላው መቅረት አለበት በእናታቹ ተሳቀቅን😢

  • @debrituabebe3538

    @debrituabebe3538

    8 ай бұрын

  • @ageriefentahun2120

    @ageriefentahun2120

    7 ай бұрын

    እግዛቤርአይወዳችሁም

  • @user-kd6el1lv3m
    @user-kd6el1lv3m Жыл бұрын

    Friday 🥰 በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @bethelhemtamiru8169
    @bethelhemtamiru8169 Жыл бұрын

    Dembele😂 ቶሎ ቶሎ ልቀቁ please ❤

  • @rukitube9816
    @rukitube9816 Жыл бұрын

    ወይኔ እባየ ነው የመጣው በሳቅ😂😂😂

  • @amanuelg-iq4gv
    @amanuelg-iq4gv Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂በህይወቴ እደዛሬ ስቄም አላቅ ጌታን ሆዴን አቆሰላቹትኮ የእበቱ ነገር ገደለኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @merimaendris8385
    @merimaendris83858 ай бұрын

    ኧረናተልጆች ኢቢኤስላይ የተጫወታችሁት ጨዋታ እደትእደሳኩኝ በቀበቶ ሲገርፍችሁ ሲደብረኝ እናተን ነው የማየው 😂😂😂

  • @SelehadinYassinali
    @SelehadinYassinali Жыл бұрын

    Welahi end kesku koyhu he says endaytakkg😅😅😅😅😅😅

  • @YabsiraYdnekachew
    @YabsiraYdnekachew Жыл бұрын

    አሪፍ ጨዋታ በርቱ❤❤❤❤

  • @meri-bx3os
    @meri-bx3os8 ай бұрын

    ሆደ ቆሰለ 😂😂😂😂የበቱ ነገር❤❤❤

  • @halimahalima91
    @halimahalima91 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ሆደ ቆሰለ በሣቅ😂😂😂😂😂

  • @user-ke1ed8tw5m
    @user-ke1ed8tw5m Жыл бұрын

    በሳቅ😂😂😂

  • @ZinshaDejena-ho9bx
    @ZinshaDejena-ho9bx9 ай бұрын

    በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-pn6mh4sf3x
    @user-pn6mh4sf3x7 ай бұрын

    እበት እኮ ሽታው ያን ያክል አያስጠላም ያው የከቴ ልጅ ስለሆናችሁ ነው እጅ እኛ ስናቦካ ነው ያዴግነው

  • @uniqueensongenre4144
    @uniqueensongenre4144 Жыл бұрын

    You rock! #friday_family❤️

  • @mara21935
    @mara21935 Жыл бұрын

    I can't guys 😂😂😂😂ye mechereshaw yleyal I swear beka yleyal😂😂 tikus ebet😂😂😂

  • @lidiyawabeto6367
    @lidiyawabeto63677 ай бұрын

    መጨረሻው ግን ሆዴን አሳመመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f8 ай бұрын

    ኧረ ሆዴ😂😂😂😂😂😂❤

  • @xxxx-kh7on
    @xxxx-kh7on Жыл бұрын

    ወይኒ በሳቅ 🤣 ይመቻችሁ🤣

  • @Madrid2112
    @Madrid2112 Жыл бұрын

    ቶሚዬ ግራዋ ለበሽታ ጥሩ ነው 😅😅😅😅

  • @user-dl8qg5jr1n
    @user-dl8qg5jr1n Жыл бұрын

    አሪፍ ቻሊጀ ነዉ 😂😂😂

  • @MaheletMichael
    @MaheletMichael Жыл бұрын

    ቀጣዮ ናፈቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tsionasnake9137
    @tsionasnake91378 ай бұрын

    U guys are hilarious I love u♥️

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын

    እናንተ ምርጦች ደግሞ በዚህ መጣችው ❤

  • @user-oq9rg3wr8e
    @user-oq9rg3wr8e Жыл бұрын

    ere bealah shi amet nurulg yesaka mnch welahi endezarew ska alakm des stlu endatefu❤❤❤❤endattefu ❤❤❤❤❤woowwww nw

  • @jilaludinjemal4311
    @jilaludinjemal431111 ай бұрын

    Silent library. Mibal show neber nice kureja

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f Жыл бұрын

    ውይኔ ውይኔ በሳቅ ሞትን😂😂😂😂😂😂

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Жыл бұрын

    ምርጦችየ❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada1343
    @sayedahmada1343 Жыл бұрын

    ኧረ ሆዴ ቆስለ ማርያም ን😂😂😂

  • @Eyou653
    @Eyou653 Жыл бұрын

    ወይኔ ሆዴ ከዱቄት ወደ እበት😂😂😂

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i8 ай бұрын

    ወይኔ እበት ዉስጥየገባዉ ሲያሳዝን 😅😅😅😅😅😅😅

  • @KonjiterashoLidaliya
    @KonjiterashoLidaliya Жыл бұрын

    ሞቱኩ😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣 ሆዴ ቆሰለ

  • @sadasadi8350
    @sadasadi8350 Жыл бұрын

    😂ወላሂ እደዛር ስቄ አላቅም😂

  • @haymita9929
    @haymita9929 Жыл бұрын

    እረ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሰማዕቷ😂😂😂😂😂😂

  • @MMa-db8ro
    @MMa-db8ro3 ай бұрын

    የመጨረሻው በጥምነው ያዝናናኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlems683
    @lemlems6837 ай бұрын

    ማርያምን እደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ😂😂😂

  • @mulkenmekuriy
    @mulkenmekuriy Жыл бұрын

    አሪፍነው ግን ጭንቅላት አትመታቱ ባይሆን በቅጣት ቀይረው

  • @MaheletMichael
    @MaheletMichael Жыл бұрын

    የበቱ ነገር ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yasmin71987
    @Yasmin719878 ай бұрын

    አራ ወይኔ ሞትኩኝ እበቱ ለኔ እራሱ ሸተታኝ እኮ😂😂😂😂

  • @user-iq2de3kt7e
    @user-iq2de3kt7e8 ай бұрын

    Abo yemchachwe msheten admkachwet specially the last one ❤❤❤❤

  • @samritemesgen1308
    @samritemesgen1308 Жыл бұрын

    በጣም ነው ያዝናናቹኝ እመቤቴን እወዳችዋለው በቃ

  • @bezaitejgu2763
    @bezaitejgu2763 Жыл бұрын

    ባቢ ሳይቀጣ በማለቁ ደስ ብሎኛል 😂😂😂😂የእበቱ ግን ከባድነዉ

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 Жыл бұрын

    ከቅጣቱ ዱላው ምን ጉድ ነው😁🤔♥

Келесі