የመከራው ቻሌንጅ part2

#donkey #dinklijoch #fridaynightfunkin
#ethiopian #viral #donkey #fridaynightfunkin #alex #dinklijoch #ebstv
ለወዳጅ ዘመዶት ሼር ያድርጉት🙏
• የመከራው ቻሌንጅ

Пікірлер: 379

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ የሀገር ባህሉ ልብስና ጨፋሪው😄😄😄😄ጠያቂው ይጠየቅልን 👆👆👆👆

  • @Genii194
    @Genii194 Жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነው አዝናኝ 😂ትለያላችሁ በርቱልን 👌💟💪friday family i love you all💟💟💟

  • @yesewneger950
    @yesewneger9507 ай бұрын

    ታድላችሁ ግን ማርያምን ወንድማማቾች በአንድ ሆናችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @SurprisedBrain-nn5jb
    @SurprisedBrain-nn5jb2 ай бұрын

    ተመችታችሁኛል ቀጥሉበት

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤ደስ ስትሉ ትለያላቹ ፍቅር ያብዛላቹ👌👍👌👍👌👍

  • @user-eh9lw2yz8w
    @user-eh9lw2yz8w Жыл бұрын

    ለምንድነው ግን ያ እበት ውስጥ የገባው ልጅ የሚያሳዝነኝ❤ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂

  • @amriaamri8494

    @amriaamri8494

    8 ай бұрын

    በጣም ወላሂ ተጨወቱበት

  • @user-hg7pc4dd9w

    @user-hg7pc4dd9w

    8 ай бұрын

    እኔ እራሱ😢

  • @EthiopiaSeyoum-js6mg

    @EthiopiaSeyoum-js6mg

    8 ай бұрын

    Enem😊😊😊😊😊😊

  • @user-pn6mh4sf3x

    @user-pn6mh4sf3x

    7 ай бұрын

    ወላሂ አወ ቅጭላቱም በሀይላድ ተመቶ አለ እኮ

  • @zahralama8064

    @zahralama8064

    7 ай бұрын

    እኔም

  • @muluzelalem2434
    @muluzelalem2434 Жыл бұрын

    የሚገርም ቻሌንጅ ነዉ ምርጦች በርቱ አሪፍ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikertekidane9526
    @fikertekidane9526 Жыл бұрын

    በጣም ነው ደሰየምትሎት ምናለሁሎም እንደዚህ እየፈጠረ ሶሻል ሚዲያውን ቢጫወት አገር ከሚበጠብጡ በጣምነውየተመቻችሁኝ ቀጥሎበት በዚሁ

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed Жыл бұрын

    አረንጎዴ ለባሽ ሎተሪ ቁረጥ ተሎ ይወጣልሀል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @PapsGaming-uj7hy

    @PapsGaming-uj7hy

    4 күн бұрын

    Mcasqq 😶😶😶😶😶😶😶🤒💪👍👍💪💪💪👏👏👍👀💌💓💕♥️❣️👄👐✌️✌️

  • @malm2509
    @malm2509 Жыл бұрын

    አረንጓዴ የለበሰዉ አሳዘነኝ ከምር ምስኪን 😂😂😂😂😂😊

  • @Magi_Hebeshawit
    @Magi_Hebeshawit Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁልን 🥰🥰 የዛሬው ይለያል😂😂😂😂

  • @tsedielegesse1346
    @tsedielegesse1346 Жыл бұрын

    ወይኔ አለመሳቅ አይቻልም እረ ሆዴ ቆሰለ😂😂የብብቱ ነገርስ ሆሆ አባይ የእኛ ጣና የኛ ሄናዬ ግን ቅጣት ጠላሁ😂😂😂😂 እወዳችኋለሁ ምርጦችዬ🥰🥰🔥🔥🔥

  • @jerryken04
    @jerryken04 Жыл бұрын

    የኔ ማሮች እንኳን ደና መጣቹልኝ❤❤❤❤papiii😂😂😂

  • @samifitness15
    @samifitness1511 ай бұрын

    አንደኛ ስራ ነው ይመቻቹሁ

  • @user-go8cc9kt4d
    @user-go8cc9kt4d12 күн бұрын

    lju besama sikatel papi miki reaction yleyal🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Fafifafi-uv6os
    @Fafifafi-uv6os Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂 ዋው እኳን በሰላም መጣችሁልን አይ ፓፒ በሳቅ ክክክክክክ

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw45638 ай бұрын

    ወይኔ ሄኖክ ግን ጭካኔህ እንዴት ነው ምቀጠቅጣቸው😂😂😂😂ሞትኩኝ ወይኔ ሆዴ

  • @tofa_ye_Nazretu
    @tofa_ye_Nazretu8 ай бұрын

    ያነሱትን እጣ እኩል ቢያነሱ አሪፍ ነዉ ጨዋታዉም ይደምቃል😂

  • @eyuelmichael18
    @eyuelmichael18 Жыл бұрын

    😂😂😂ደምበሌ Please 🙏 part 3 Friday 90s forever ❤

  • @FreeLeul
    @FreeLeul4 ай бұрын

    Mariyam eda zaree.seka alwkem😂😂😂 yene wduce bxam new miwdacu ❤❤🎉

  • @heesaym6051
    @heesaym605111 ай бұрын

    በሳቅ ሞትኩ ስታምሩ❤❤😍😍😍😂

  • @dagi_lyrics3
    @dagi_lyrics3 Жыл бұрын

    አረ ወይኔ ሆዴን አሳመማችሁኝ😂😂😂 ቁጣቱን ያወጣው ግን የተመታ ነው

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q9 ай бұрын

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ይመቻችሁ😂😂

  • @hayattfazar9212
    @hayattfazar9212 Жыл бұрын

    በጣም ትለያላችሁ ደክሞኝ ነበር እርሳሁት ምንም አልልም በርቱ

  • @user-ke1ed8tw5m
    @user-ke1ed8tw5m Жыл бұрын

    መከራህ ከበት ወደ ብብት😂😂😂😂

  • @zaidtewele9089
    @zaidtewele90896 ай бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ጭንቅላታቸው አትምታቸው በተረፈ 🤣🤣💞

  • @sabo8756
    @sabo87564 ай бұрын

    ጫማው ግን አላለም ሆዴ ነፈረ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @samirawetlule3862
    @samirawetlule3862 Жыл бұрын

    Gen ማረያምን ከ ካሜራ ጀርባ ያለውን ልጅ ማየት እፈልግ ነበር በድምፅ ነው ያወኩህ ድስ ትላላችሁ በጣም ነው ምወዳቸው 👍👍👍👍👌👌👌😂😂😂

  • @koki4424
    @koki44247 ай бұрын

    ❤❤❤ወይኔ ስወዳችሁኮ በናታችሁ ይሄ ብድኑን እዳትበትኑት ቀጥሉበት ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤

  • @user-ko6lr7qz8v
    @user-ko6lr7qz8v7 ай бұрын

    ዋዉ ደስ ስትሉ የኛ አስቂኞች😂😂😂

  • @user-wd6zy3ew5s
    @user-wd6zy3ew5s8 ай бұрын

    ወይኔ በሳቅ ምትኩኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ😂😂😂😂

  • @kirosfitsum
    @kirosfitsum Жыл бұрын

    ማርያምን በጣም ነዉ እምወዳቹ♥️

  • @Lifeisexam00
    @Lifeisexam00 Жыл бұрын

    ዋዉ part 2 አድናቂያቹ ነኝ 😂😂😂😂

  • @Mareg1989
    @Mareg1989Ай бұрын

    የ ሃይላዱ ድብደባ ብቀር እፍ ግፍ 😂😂😂😂

  • @user-pb3gr5cv3p
    @user-pb3gr5cv3p6 ай бұрын

    አንድነታችሁ ይለያል ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @sufiasebisibe2873
    @sufiasebisibe2873 Жыл бұрын

    ቀሚሱ ገን 😂😂😂ውውውወድድድድድድድ❤

  • @nardos55
    @nardos558 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅አይ እድልክ ውይ ምቱ ይቅረ አሳቀቃችውን

  • @addisuashagre5805
    @addisuashagre5805 Жыл бұрын

    በሳቅ ልትገሉን ነዉ እኮ😂😂❤

  • @nardos55
    @nardos558 ай бұрын

    😅😅😅😅😅ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ አሳዘነኝ ወይ ብብት

  • @Hayat-negn
    @Hayat-negn Жыл бұрын

    😂😂ye zarew damo liyu nw😂😂wayne be sak motku wly😂yimechachu wuboche😂😂❤❤❤

  • @ytub8615
    @ytub8615 Жыл бұрын

    ውይ አጠገቡ ያለው ልጅ ግን እግዞ ነው ቀጠቀጥከው እኮ

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi11 ай бұрын

    ውይ ብአላህ ብሳቅ ጡሺ ልል ነው ውይ ብሳቅ ትነ ሌልኝ ነብር ውይው ዳኛው ግን ጉብዝ ነውን😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mkmr3904
    @mkmr3904 Жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰

  • @fatmaa523
    @fatmaa5238 ай бұрын

    እኔ በሁለት ስልክ ነው ሰብ ያደረኩት በርቱልኝ

  • @zahralama8064
    @zahralama80647 ай бұрын

    እረ ለሆዳችን እዘኑልን ትችላላቹ በርቱ🎉

  • @user-wn2ni8ou3l
    @user-wn2ni8ou3l Жыл бұрын

    ዋው አደኛ ነኝ ዛሬ

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w Жыл бұрын

    ኧረ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😅😅😅

  • @የሚችል
    @የሚችል9 ай бұрын

    😢😢😢እንዴ ዱላ የኮሎንቦን ማፍያ ሆንክባቸው እኮ ስትማታ እጅህ እክክ😅😅

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f7 ай бұрын

    ወይኔ በሳቅ ብብት ማሽተት የደረሸው ኦ ኡፍፍ😢😢😢😢

  • @FenanKelifa-nh3bh
    @FenanKelifa-nh3bh Жыл бұрын

    Betam new mnwesachu🎉❤

  • @user-nd3lr3yb4w
    @user-nd3lr3yb4w8 ай бұрын

    እረ እኔን ገደላችሁኝ በሳቅ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂

  • @ekramhussen6243
    @ekramhussen6243 Жыл бұрын

    እንዳላይሽ ወርቁን ደበቁብሽ ክክክክ ዘኩዬ

  • @user-pb9oz7tb6g
    @user-pb9oz7tb6g Жыл бұрын

    ደስ የሚል ጫወታ ነው papi ቀሚሱ ❤❤❤❤

  • @Nejat493
    @Nejat4937 ай бұрын

    እናተን ሳይ ዘና ነው የምለው ሁልግዜ ዘና አርጉን በርቱ ጅግና ናችሁ❤

  • @user-jf3gp4sy5s
    @user-jf3gp4sy5s Жыл бұрын

    እኔ አልሳኩም አሉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @brtukantefera958
    @brtukantefera958 Жыл бұрын

    ቀጫጫውን ልጅ ይበልጥ አከሳቹት የዛሬው ይለያል ምርጥ ነው❤👌🥰🥰🥰😂😂😂😂

  • @nejatmohammed8846
    @nejatmohammed8846 Жыл бұрын

    Enkwan dehna metachu nice content

  • @Kbkebronmule
    @Kbkebronmule6 ай бұрын

    እራስክ እየሣክ የምትማታው ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @user-zs1fd4um7x
    @user-zs1fd4um7x Жыл бұрын

    በርቱልኝ የኔ አዝጎች❤❤ሞቼነዉ የምወዳችሁ😢❤

  • @user-bf6om4cf6h
    @user-bf6om4cf6h Жыл бұрын

    በሳቅ ገደላቹህኝ😂በርቱ

  • @user-zs1fd4um7x
    @user-zs1fd4um7x Жыл бұрын

    ሚኪ አትሳቅ😢😢😢ሂኒ ቃስእያልህ ስመታ😅

  • @ZmzmAood
    @ZmzmAood8 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላን ይመቻቹህ🤘

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e Жыл бұрын

    ፈታ አደረጋቹህኝ ጭራሽ የብብቱና የእግሩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9wo Жыл бұрын

    ኧረ ወይኔ እዳላይሽ አላለም 😂😂😂😂

  • @bezaitejgu2763
    @bezaitejgu2763 Жыл бұрын

    ወይኔ ኡፍ አረ አልቻልኩም😂😂😂😂😂

  • @kidusroyaltube3328
    @kidusroyaltube3328 Жыл бұрын

    Teleyalachu wendemkche😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l8 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅ኡረ ኡኡኡኡኡኡኡኢኢኢኢ ብብቱዘጋኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @heleneyasu3280
    @heleneyasu3280 Жыл бұрын

    Betam diss telalachu fridays ewdachualw👌👌👌👌👌 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤩

  • @user-xx8vz9qf6w
    @user-xx8vz9qf6w8 ай бұрын

    ❤❤❤❤ምርጥነው

  • @mitayamiki7313
    @mitayamiki7313 Жыл бұрын

    የሳቅ ምንጮች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዛሬዉ ደሞ😂😂😂

  • @user-ke1ed8tw5m
    @user-ke1ed8tw5m Жыл бұрын

    ተቀጠቀጣችሁ😂😂አረ ሄኒ ይሳቁ ፍቀድላቸው እንዴት አለመሳቅ ይቻላል ከባድ ነው

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube8 ай бұрын

    Bee mariyama sewedachu❤❤❤❤❤❤❤❤ yeti nachuu Adam

  • @user-qs9kf2fd8r
    @user-qs9kf2fd8r7 ай бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅቅቅ

  • @user-oq9rg3wr8e
    @user-oq9rg3wr8e Жыл бұрын

    besama yetegerefew jegna nw ❤❤❤

  • @berhanu9307
    @berhanu930711 ай бұрын

    ማርያምን የእበቱን አልቻልኩም😂😂😂

  • @user-ke1ed8tw5m
    @user-ke1ed8tw5m Жыл бұрын

    በሳቅ እንባየ አለቀ😅😅😅😅

  • @EldanaBayu
    @EldanaBayu7 ай бұрын

    ወይ ሞትኩኝ በሳቅ ስራየ እናተን መከታተል ሆነ በቃ 😂😂😂😂😂😂 የቀሚሱ ነገር

  • @MaretuUsemane
    @MaretuUsemane8 ай бұрын

    እኔ ያሳቀኝ 😅😅😅😂😂እግር መሣም ነው😂😃😄😃😂

  • @user-pe5vk2qu4h
    @user-pe5vk2qu4h Жыл бұрын

    ገና ሳላየው ሆዴ ቆሰለ😅😅😅😅

  • @zina5085
    @zina50858 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሆዴ ቆሰለ

  • @user-ot8qt5hc7l
    @user-ot8qt5hc7l Жыл бұрын

    የቀሚሱ ነገር😂😂❤❤❤

  • @FatamaYasen
    @FatamaYasen9 ай бұрын

    እንኮንደህናመጣቺሁ።ፈታአልኩደብሮኚነበርይመቻቺሁ🎉🎉🎉🎉

  • @sablasabla4975
    @sablasabla49758 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤በሳቅሞትኩኝ

  • @user-lw2nm8ci2h
    @user-lw2nm8ci2hАй бұрын

    Wadachualw hulachunm ❤

  • @samriyoutube2041
    @samriyoutube20417 ай бұрын

    ብትሩ ግን ይቅር 😢😢ያማል እኮ

  • @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
    @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl7 ай бұрын

    እንዴት እንደምወዳችሁ ብስማችሁ ሳብስክራይብ አድርጋለው💕💕💕

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Жыл бұрын

    ወይ እበት የሽታል አታምጡ እወነት እየተሳስባችው ይድበራል

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Жыл бұрын

    ሀሀሀሀ ወይኔ ውዶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ውድድድ አረጋችኋለሁ

  • @tigestdagnachew3945
    @tigestdagnachew39458 ай бұрын

    ወይኔ በመቤቴ ሆዴ ቆስለ😂😂😂😂😂😂

  • @mahitayedebe
    @mahitayedebe Жыл бұрын

    Friday fam king of king mertye nw👌👌👌👌👌👌

  • @zina5085
    @zina50858 ай бұрын

    ቤዛ ግን ምናችሁ ናት ደስ ስትል❤❤😂

  • @user-xv9tc4yq1b
    @user-xv9tc4yq1b8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂areee wayineee

  • @betelandarge3020
    @betelandarge30208 ай бұрын

    አረ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pe5vk2qu4h
    @user-pe5vk2qu4h Жыл бұрын

    የእግር መሳሙ part ካልሲ😅😅😅😅

  • @user-dm8zj2wb8j
    @user-dm8zj2wb8j Жыл бұрын

    ወሀ አይገልም😂😂😂😂😂

  • @martamartazelalem1254
    @martamartazelalem1254 Жыл бұрын

    wey yemer alemsak aychalem yemgerm new berto mirtochey arif new😁😁😁😁😁😍😍😍😍😍😍😍

  • @userSalina
    @userSalina Жыл бұрын

    Wow Fridays for ever❤❤

  • @Genii194
    @Genii194 Жыл бұрын

    ፖፒዬ በሳቅ😂😂😂

  • @MaheletMichael
    @MaheletMichael Жыл бұрын

    አንደኞች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merikidane8930
    @merikidane8930 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂yeketel belenal atetfu❤❤❤