#የመልክእ

Ойын-сауық

#የመልክእ #አቋቋም #ፈጠራ #ክፍል ፩ #ሰላም ለኵልያቲክሙ #Ye Melkie #Akuakuam #Fetara #Part 1
#Murade Zema #ሙራደ ዜማን Subscribe, Share, Like ያድርጉልን፤ እናመሰግናለን፡፡
/ abebe.betemariam.5
t.me/+Rc5tiRXb0Q02Yzhk

Пікірлер: 14

  • @user-dx9yn5my9f
    @user-dx9yn5my9f3 ай бұрын

    Egziabehere yestelen

  • @user-wr6jc2nc9q
    @user-wr6jc2nc9q Жыл бұрын

    መምህር እንደምን አሉ የመጀመሪያ በመሆኔ ደስ ብሎኛል መዝሙረ ዳዊት ያሳተሙትን ከሀገር ውጪ ስላለሁ ማግኘት አልቻልኩም እባክዎ አገር ቤትም ቢሆን ሰው ልኬ እንዳስገዛ ያለበትን ይጠቁሙኝ

  • @meseletella482
    @meseletella482 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mitikumulugeta5662
    @mitikumulugeta56625 ай бұрын

    ቀጣዩን ግን እንጠብቃለን

  • @merhawimera6801
    @merhawimera6801 Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጦት መምህራችን ❤❤

  • @henokheni3786
    @henokheni3786 Жыл бұрын

    Egziabher yibarkwot yenta kalhiowt yasemalin keriwochun partoch tolo tolo endemikuln tesfa alen yenta

  • @abrehamgirma1990
    @abrehamgirma1990 Жыл бұрын

    Best ቀጣዩን ግን እንጠብቃለን

  • @DidasCalos
    @DidasCalos Жыл бұрын

    betam dess yilale ketayinet yinurew 5 bet mulu melkun yicheresulen

  • @abelteklu-gi4ju
    @abelteklu-gi4ju Жыл бұрын

    የኔታ የዚቅ አቋቋም ፈጠራ ቢጀመርልን በጣም ጥሩ ነው ዚቅ ከቁም ዜማ ጋር እንዴት ይፈጠራል

  • @esayasgebretinsa4417
    @esayasgebretinsa4417 Жыл бұрын

    የነታ እንድ መን ወሉ። ሰላም ለኩልያቲክሙ። ሁለተኛ። ቤት ለኣኩልን ከኣለምክሙ በታች ያለው።

  • @solomonlisanework6672
    @solomonlisanework6672 Жыл бұрын

    መምህር እንደምን አሉ የአቋቋም ትምህርትን በእርሰዎ ደስ በሚል አቀራረብ እየተከታተልኩ ነዉ እባከዎትን ላይ ቤቱን በአቋቋም ድምጽ አውጡልን እናመሰግናለን ይኑሩልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-ws4tj4jh4q
    @user-ws4tj4jh4q Жыл бұрын

    ሰላም መምህር የመጀመሪያ ቤት ላይ ሰላም ከሚለው ውጪ ቢመጣስ ለምሳሌ እግዚአብሔር ኀቤኪ ፈነወ... እምሥራቀ ፀሐይ... እንዲሁም መልክአ ጽጌና ሰቆቃ ወድንግል ላይ የመጀመሪያ ቤታቸው በሰላም አይጀምር በዚህ ጊዜ ዜማው እንዴት ነው የሚዜመው? አመሰግናለው።

  • @muradezema5374

    @muradezema5374

    Жыл бұрын

    እሱን ደግሞ በቀጣይ እናየዋለን።

  • @ShewitGuesh

    @ShewitGuesh

    8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር! ቀጣይ ክፍልን እየጠበቅን ነው።@@muradezema5374

Келесі