liveአስቸኳይ መልዕክት

Ойын-сауық

Memehir Gmeskel
#MemehirGmeskel #OrtodoxTewahedo #GebreMeskel #Crossmeskel #Tewahedo #ortodoxmezmur #ortodoxzena #BahitawiGmeskel
ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ
Website eotcyemm.org/
Facebook page / memehirgmeskel
Blog crossmeskel.blogspot.com/
Telegram Channel t.me/MemehirGmeskelkechene
Twitter / memehirgmeskel
Instagram / memehir_gmeskel
KZread / @crossmeskel
በቀጥታ የስልክ መስመር 251925892589 /251909604152/251911877059/251920744622
If you need to support Bank Account ...ንግድ ባንክ 1000425516969 .......በአቢሲንያ ባንክ 73744075 ......አዋሽ ባንክ 01320550399800 .........አባይ ባንክ 9630399

Пікірлер: 36

  • @EtagegnYeneneh
    @EtagegnYeneneh7 күн бұрын

    አባታችን ቸሩ መድሀኒአለም እረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን ኑሩልን።

  • @shewabekele2408
    @shewabekele2408Күн бұрын

    ቃለኽይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን

  • @EmebetAbera-j1t
    @EmebetAbera-j1t7 күн бұрын

    ቃለ ህይወት የሰማልን አባታችን

  • @AbrhamDereje-po1iv
    @AbrhamDereje-po1iv4 күн бұрын

    አሜን በረከትዎ ይደርብኝ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @AsekaleGerma
    @AsekaleGerma6 күн бұрын

    ቃል ሕይወት የሰማል አባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን

  • @rraarraa7089
    @rraarraa70894 күн бұрын

    ቃለ.ሕይወት.ያሠማል.አባት.እኳን.በሠላም..መጡልኘ... መልክቲ..በቀጥታ.ለኔ.ነውየተላከው.ጌን.የጣጣን.ኪዳነምረት.ፀበል.ማን.ያምጣልኝ.ያለሁት.ሙስሊም.አገር.ነውሣውድ.እረቢያ.ቀኘንም.ግራ.እግሬንም.ወገቤንም.በጣም.ነው.የሚያመኝ.የኔ.አባት...እባክት.መፍቴ.ካሎት.ድረሱልኝ.ችግርውስጥነኝ

  • @henokShifarew
    @henokShifarew7 күн бұрын

    አባታች እረጅም እድሜ ይስጥህ እኖድሀለን

  • @kwtkwt8669
    @kwtkwt86697 күн бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜንአሜን

  • @KasahunT-r1e
    @KasahunT-r1e7 күн бұрын

    አቴ ያልታመመ የለም ለሁላችንም መድሐኒት ያድርግልን

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz7 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤እግዚአብሄረ ይመስገን እድሜና ጤና ይጥወት አባታችን❤❤❤❤❤

  • @rraarraa7089
    @rraarraa70894 күн бұрын

    አባቴ.በተለይ.ቀኝ.እግሬን.ወገቤን..በናቶት.የኔ.አባት.ወዳገሬ.ገብቼ.ፀቀል.እድጠመቅ.ፈጣሪዬ.ይርዳኝ

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5l6 күн бұрын

    አሜን

  • @weldetyks-qr7ys
    @weldetyks-qr7ys6 күн бұрын

    አባት መምህር ገብረመስቀል እኔ በስደትነዉ ያለሁት እናም ትዳር እፈልጋለሁ የተባረከ ወንድም እድትሰጠኝ እምየ ኪዳነምህርትን ያሳስቡልኝ ከተሳካልኝ እናንተ የምታገለግሉበት ቤተክርስቲያ በንሰሀ በቁርባን አገባለሁ እናም ይፀልዮልኝ 😢😢😢😢❤❤ አስሪቴን መስክርም ሳይገባ አወጣለሁ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድለዎት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን እናም ብዙ ወንድሞቸን እተዋወቃለሁ ግን ምንም አይሳካም በጣም አስጨንቆኛል ማርያምን መተት ወይ አይነጥላ እርኩስ መንፈስ ይዞኝ ይሆን ብቻ ጨንቆኛል አባቴ ይፀልዩልኝ 😢😢😢

  • @GetawMechel-lt5pk

    @GetawMechel-lt5pk

    4 күн бұрын

  • @alemhabte2402
    @alemhabte24026 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @etagegnhailu9816
    @etagegnhailu98167 күн бұрын

    አረ ማንን እንመን እግዚአብሔር ሆይ እርዳን ተቅበዘበዝን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17097 күн бұрын

    አሜን፫

  • @user-jc3tk9lv9g
    @user-jc3tk9lv9g7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤AmenAmen

  • @yeabseratessema
    @yeabseratessema7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YabiKibra
    @YabiKibra7 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui7 күн бұрын

    ❤❤❤❤አሜኀ❤❤❤

  • @tsehayendale3533
    @tsehayendale35337 күн бұрын

    እባቴ ለኔ ነው ሁለቱ መልእክት1ኛው እኗ ሁለተኛው መልእክትእመስግናለሁ ከጉባኡ

  • @missmariam9273
    @missmariam92735 күн бұрын

    የመንግስት መልክተኛ መልእክት። እግዚኣብሔር ይፈርዳረል። ለአራጁ መንግስት የቆመ እግዚኣብሔር የለም። የተገፉ ንጹሀን ያሸንፋሉ ህዝባቸውን ም ነጻ ያወጣሉ

  • @Wanyno2
    @Wanyno23 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-us3gu5ez1j
    @user-us3gu5ez1j6 күн бұрын

    መነው አማራወው ሞት የነገሰበት ነው ያሉት ትግራይ ሢያልቅ እንደዛ አላሉ ምን ሢሉ ነበር እሢኪ ይሁን ፈጣሪ እንደሠው እደል

  • @danielworku4883
    @danielworku48833 күн бұрын

    አባ ወደ ባለጊዜዎች አስተሣሠብ ሠተት ብለው ገቡ እንዴ አባታችን የአራተኛዋ መልእክት ወደብልፅግና ለመጠጋት ነው እንዴ ? የምን እርቅ ሽግግር መንግስት ነው የሚያስፈልገን አይደል ? እንዴ ?

  • @Phobe21

    @Phobe21

    Күн бұрын

    😂😂😂

  • @user-gb3th6ms4y
    @user-gb3th6ms4y7 күн бұрын

    ከሀዲና ሀሰተኛ ነብይ ነህ እግዚአብሔር ይገስፅህ ኢትዮጲያ የአለም ብርሃን ናት አንተ ራስህ እየጠፋህ እየተከደንክ ትንሳኤዋን ታያለህ

  • @woinshetsolomon5811

    @woinshetsolomon5811

    6 күн бұрын

    የአለም ብርሀን ክርስቶስ ነው እንደተማርነው አትሳሳት የአቶ ታደሰ አጎናፍርን እና የ ብሩክን የቁም ቅዠት እየስማህ እነሱስ በአማችነት ተሳስረው ነው

  • @gebregirmay3351
    @gebregirmay33517 күн бұрын

    ትርጉሙን የማታዉቅዉ ቁጥር አትጥቀስ ። ካንተ በላይ ደደብና ሐጢያተኛ በዚህ ምድር ፉጡር የለም።

  • @user-lv6kx1du3k

    @user-lv6kx1du3k

    7 күн бұрын

    ተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣችሁ ።

  • @soliyanaabraham-ly9mb

    @soliyanaabraham-ly9mb

    6 күн бұрын

    ሰስድብ መልካምነው ብለህ ታስባለህ ማነው ፃድቁ ይችሴት ሀጢያተኛናት ብለው ጌታ ፊት ሲያቀርቧት አምላካችን ምን አላቸው ከእናተ መሀል ሀጥያት የሌለበት ይውገራት ሲል ከፉቱ ማነው የቀረው ማንም

  • @meserat1627

    @meserat1627

    6 күн бұрын

    ይቅር ይበላችሁ

  • @hiwotwossen3097

    @hiwotwossen3097

    6 күн бұрын

    ብልግና ነው አምላክን አቃለው ከሚል ስው እንዲህ ያለ ስድብ

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    6 күн бұрын

    ሰው ደደብ ተብሎ አይሰደብም ።ተሳዳቢው እራሱ..........ነው።

  • @zenebechassefa5504
    @zenebechassefa55046 күн бұрын

    ቃል ሕይወት የሰማል አባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን

Келесі