🟠 ዚመጀመሪያዎቹ አርሶ አደር ዩቲዩበሮቜ ዹገጠር ህይወት! @kedegagochumender

ዚአርሶ አደሮቹ ዩቲዩበሮቜ ዹገጠር ህይወት
@kedegagochumender #ዹገጠር #rural #rurallife #village #villagelifestyle
This video shows the life style of ethiopian farmers who live in wollo countryside.
Their farming style and daily routine is a part of the video.

Пікірлер: 820

  • @ekramdemake6994
    @ekramdemake699419 күМ бұрыМ

    🎉🎉🎉🎉ዚኔ አባት እስኪ አባቱን ዚሚወድ ላይክ

  • @KamalKalal-yd4qm

    @KamalKalal-yd4qm

    19 күМ бұрыМ

    መሾአላህ አላህእሚሀጅም እድሜ ይስጠወት ዹኔ አባት ጀም ታድለህ

  • @GrDgg

    @GrDgg

    19 күМ бұрыМ

    እኔ ኡፍ አባ቎ ነው ያሳደገኝ ዹኔ አባ቎ ነብሎ ነው ሳይበላ እያበላኝ ሳይጠጣ እያጠጣኝ ሳይለብስ እያለበሰኝ አባ቎ ነው አላሀ አባ቎ን ጠብቅልኝ ብዬ ማለቅሰው እኔ ነኝ

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    19 күМ бұрыМ

    ወላሂ እኔም አባ቎ን በጣም ነው እምወደው አላህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃኝ በደወልኩ ቁጥር ልጀ ነይ ነው ዹሚለኝ ስደትን ሳያይ ዚተሚዳኝ ቢኖር አባ቎ ነው እና቎ ሁልጊዜም ብር ብልክላት ደስ ይላታል አባ቎ ግን ብር አይፈልግም እናንተ ብቻ ደህና ሁኑልኝ ነው ዹሚለው

  • @saadas9954

    @saadas9954

    18 күМ бұрыМ

    ደምሪኝስኪ በቅንነት እህት​@@GrDgg

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @HaneHne
    @HaneHne19 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ ዚቻናሉ ስም ኚደጋጎቹ መንደር በጣም ነው ዚወደድኩት ስሙ ወሎዚዎቜን በደንብ ይገልፀናል 👌👌👌

  • @fatimahmadinah9016

    @fatimahmadinah9016

    18 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw19 күМ бұрыМ

    ወላሂ እኔም ጀግና አባት አለኝ ኹተማርነዉ በላይ ነዉ እዉቀቱ አላህ ይጠብቅልኝ ዱአ አድርጉልኝ ዉዶቜዚ🌺

  • @saadas9954

    @saadas9954

    18 күМ бұрыМ

    አላህ ሀያተን ጩይበን ይስጥልሜ ተንኚባኚቢው አባት ካለ አጊጥ ነው እኔስ ላይመለስ ሂዷል አላህ ይርሀመው ደምሩኝ በቅንነት እህቶ቞

  • @saadas9954

    @saadas9954

    18 күМ бұрыМ

    እስኪ ደምሪኝ እህት

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @poodlewoodlw

    @poodlewoodlw

    18 күМ бұрыМ

    @@kedegagochumender ኢሻ አላህ አብሜሩ💐

  • @user-sx8uo4xn2j

    @user-sx8uo4xn2j

    9 күМ бұрыМ

    ሢጀመር አሁን ማትሪክ ጚሚስን ኚሚሉት በላይ ናቾዉ እነሡ ዹኔም አባት በጣም ያሥደምመኛል

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r19 күМ бұрыМ

    ስጠብቅ ዹነበሹው ነገርስ😂😂😂😂በጉጉት ነበር ዚዋልኩት እንኳን ደህና መጡ እማዬና አባዬ❀❀❀❀❀ውድድድድድድ እድሜና ጀና ይስጣቜሁ

  • @saadas9954

    @saadas9954

    18 күМ бұрыМ

    ደምሪኝ ብፕቅንነት

  • @user-jd1ug3jo2r

    @user-jd1ug3jo2r

    18 күМ бұрыМ

    @@saadas9954 ደመርኩሜ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-jd1ug3jo2r

    @user-jd1ug3jo2r

    18 күМ бұрыМ

    @@kedegagochumender መርሀባ አባታቜን 😂😂ጀምሻንም አብራቜሁ አምጡልን ታድያ

  • @tube-dt4yb
    @tube-dt4yb15 күМ бұрыМ

    ዹኔ አባት ኡፍፍ እኔ ኮሜንት አልፅፍም ነበር እናንተን አይቾ ማለፍ ግን አልቜልም ታስፈልጉናናቜሁ በዹ ቀኑ ኑልን ሹጅም እድሜ ይስጥልን

  • @WoldeBertu
    @WoldeBertu16 күМ бұрыМ

    ወንድሜ እድሜ ይስጣ቞ው ለቀተቊቜህ ንግግር እሳ቞ው አደወጋቾው እንደ ልምዳ቞ው ያያውጉን በዘመኑ አታደናግራ቞ው ወጋቾው ይጣፍጣል ።አሜን ብያለሁ

  • @HAl-gq9sr
    @HAl-gq9sr18 күМ бұрыМ

    ማሻ አላህ እድሜና ጀና ለአባታቜን ና ለናታቜን❀❀

  • @tube-qs4ml
    @tube-qs4ml19 күМ бұрыМ

    ፍዹል ማሠር እኳ አታቅም😂😂😂ዚኔ አባት ለራሱ ዝቅ ብሎ ልጁ ኹፍ እድል ዚሚፈልግ❀❀❀❀❀❀እርሜቜሁ ይርዘም

  • @saadas9954

    @saadas9954

    18 күМ бұрыМ

    እህ቎ዋ አይኚፈልበትም በቅንነት ደምሪኝስኪ

  • @wessenfisha3001

    @wessenfisha3001

    18 күМ бұрыМ

    እኔ ይንቁኝ ነበር ፍዚሎቹ በጎቹ ነበሩ ዚሚታዘዙኝ

  • @wessenfisha3001

    @wessenfisha3001

    18 күМ бұрыМ

    ​@@saadas9954እኔም ደምርኩሜ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @fatumayusuf5301

    @fatumayusuf5301

    15 күМ бұрыМ

    😂😂😂😂😂😂😂😂 አባባ አይደሉም መቾም ዚፃፉት ንግግሩን ወደፁሁፍ ቀዹርኹዉ ጎበዝ ነህ❀❀❀❀🎉🎉🎉🎉​@@kedegagochumender

  • @emanMtytube
    @emanMtytube19 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ አላህ ሹጂም እድሜ ኚጀና ጋር ይስጣቜሁ እፍ አንተ ልጂ ለወላጆቜህ ያለህ ክብር ደስ ይላል

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q19 күМ бұрыМ

    👍👍👍💐💐💐 በርቱደሥይላል ያደግንበት ትዝታነው ለይክአድሚጉኝ አምሮኝነው

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-sr1pu6ko3q

    @user-sr1pu6ko3q

    18 күМ бұрыМ

    @@kedegagochumender 👍

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed19 күМ бұрыМ

    ዹኔ ውድ አባት አላህ ሹጅም እድሜ ይስጥልንህ ጀም❀❀❀💖💖😘😘😘😘😘😘እንወዳቜኋለን ዹኔ ደጋጎቜ 💕💕💕

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @EmurayanMohamed

    @EmurayanMohamed

    18 күМ бұрыМ

    @@kedegagochumender በርቱልኝ አይዹ እና ማሚ 💖💖💖😘😘

  • @habeshawittube2738
    @habeshawittube273818 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ ዹኔ መልካሞቜ እሚጂም እድሜ ኚጀናጋር ለአባት እና ለእናቶቻቜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዚደጋጎቹ ቀተሰቊቜ እኛንም አበሚታቱን ጥሩ ቆዬታነበር.እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @sojibuddin730
    @sojibuddin73019 күМ бұрыМ

    ማሻ አላህ ወንድም ጀማል ስለድና቞ዉ አስተምራ቞ዉ እናም ኚሺርክ ኚቢዳአ አርቃቾዉ አንተም በደብ ተማር ተዉሂድን ያዙ🎉

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-mv4rl8jd5j

    @user-mv4rl8jd5j

    12 күМ бұрыМ

    ሳህ

  • @mulu5
    @mulu518 күМ бұрыМ

    ❀❀❀❀🎉🎉🎉🎉🎉ዚገበሬ ልጅ ነኝ ኚራያ ቆቩ ትዝታዬ በዚህ ስአት አንቀመጥም እስኚ ህዳር መጚሚሻ 😢😂❀❀❀ዛሬ ላይ በትዝታ ተሰቃዹሁ አዹ ዹኔ ጀግና አባት እድሜ ጀና ይስጥልን❀❀❀

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p18 күМ бұрыМ

    ክብር እነሱ ሳይማሩ ላስተማሩን እናትና አባቶቻቜንን❀❀

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @saadas9954

    @saadas9954

    18 күМ бұрыМ

    ደምሩኝ ወገን እኔንም

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s17 күМ бұрыМ

    ዹመሀይም ሹመት ዹጹለማ ጉዞ ነዉ አሉ ወይኔ ደስ ሲሉ አፌን ኹፍቾ ሳዳምጥ ደስ ሲሉ ቶሎ ቶሎ አጡልን

  • @user-qy9ed1sl6y
    @user-qy9ed1sl6y18 күМ бұрыМ

    ዹአላህ ዩቲዮብ ገና አማሹ ዚኛወቹ አናበሚታታ቞ው

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx18 күМ бұрыМ

    በጣም ጎበዝ አባት አላህ እድሜና ጀና ይስጣቜሁ ጉልበታቜሁ ይባሚክ ።

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @saadas9954

    @saadas9954

    18 күМ бұрыМ

    ዹኔ ውድ ደምሪኝ እህ቎ዋ

  • @OmAnwar-dd9kx

    @OmAnwar-dd9kx

    17 күМ бұрыМ

    @@saadas9954 ሰላም አሌይኩም እንዎት ነው ዚምደምርሜ እኔ ዚፕሮግራሙ ተኚታታይ ነኝ ዹገጠር ሥራዎቜ እወዳለሁ እኚታተላለሁ ያልሜኝ አልገባኝም ።

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd117 күМ бұрыМ

    እህእድሜ ጀና ይስጣቜሁ ወላሂ በጣም ነው ዚምወዳቜሁ ዚማትጠገቡ ሰዎቜማሻአላህ❀

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell775019 күМ бұрыМ

    ዹመሀይም ሹመት ዹጹለማ ጎዞነው😀እነሱ ዚተማሩ ናቾው ተቀይሹው ኚሄዱ እነሱ ፍለጋ ኹሀገር ሀገር ፈለጋ ልሄድነውይ😀😀❀👍ምርጥ ኘሮግራም

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @zed8788
    @zed878819 күМ бұрыМ

    ባዚኋ቞ው ቁጥር ግን አባ቎ን እያስተወሱኝ ነው እድሜ ይሰጠወት አባባ:: ሀገሬ ስገባ በዛው በመነገድ ሰለሆኑ ሰላም እነደምለወት አምናለሁ::

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @NNNNNN-ko7yl
    @NNNNNN-ko7yl19 күМ бұрыМ

    ማሻአላህማሻአላህ እድሜእናጀና አላህ ይስጣ቞ው ጀግናአባት ማሻአላህሁልግዜምኑልን በደስታነውዚምናያቜሁ💐💐💐💐💐💐

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @Zainab009-lp1wi
    @Zainab009-lp1wi18 күМ бұрыМ

    ዹኔ አባት እሚጂም እድሜ አላህ ይስጥልኝ

  • @user-oq5rb5pd4z
    @user-oq5rb5pd4z19 күМ бұрыМ

    ዝታዚ😢 ዱኒያ ዚውሜት ሀገር ናት ቩግ ብላ እልም, አባ቎ዋ ዹኔ ኚርታታ አሏህ ጀነተል ፊርዳውስ ማርፊያህ ይሁን ያርብ,!!!

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-sq9tk3fb7e

    @user-sq9tk3fb7e

    18 күМ бұрыМ

    አይዞን እኔም አባ቎ን አጥቻለሁ አላህ በጀነት ያኑርልን

  • @lubabaseid-kz4te
    @lubabaseid-kz4te19 күМ бұрыМ

    መሻ አላህ ተባሚክ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉 አይትዝታ ኩራት ይሰማኛል ዹገጠር ልጅ በመሆኔ ብቻ

  • @saadas9954

    @saadas9954

    18 күМ бұрыМ

    ገጠሬነት ይለምልም ደምሪኝ ብፕቅንነት አይኚፈልበትም

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @AsenYesuf-nk7yr
    @AsenYesuf-nk7yr12 күМ бұрыМ

    አንድ ነገር ሲያዩ ማሻ አላህ ይበሉ ሱብሀን አላህ ይበሉ سؚحان الله ما؎اء الله

  • @Birhane16
    @Birhane1614 күМ бұрыМ

    አባባ እና እማማ እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር እድሜ ኚጀና ጋር ይስጣቜሁ

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc18 күМ бұрыМ

    ጎበዝ በርታ እያዚሁህ ነው ኚአንድ ወደ ሁለት ደግሞ ነገ ዚተሻለ ተቋም ታደርገዋለህ ዚእራስህን ባህልና ወግ ሳትለቅ ለሌላው ጥሩ ትምህርት ነው ሳይዋሹ ሀገር ሳያበሳቁሉ ለፍቶ ጥሮ ማደግ እንደሚቻል ማህበሚሰብን መርዳት እንደሚቻል ኚገንዘብም በላይ ትዝታና አክብሮትን ማኖር ዘላለማዊ ነውና በርታ ወዳጄ ዹሀገር ሰው ተባሚክ ::

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @aminattube4607
    @aminattube460718 күМ бұрыМ

    በደሠታነወ ዚምንኚታተላቜሁ አባታቜን❀❀❀

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x19 күМ бұрыМ

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❀❀ እንኳን ደና መጣቹህልን ዹኔ ወርቆቜ ማርያምን በጣም ነው ዚምወዳቹህ ገጠሬነት ውበት ነው ❀❀❀

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @Hayat-oz5ho
    @Hayat-oz5ho14 күМ бұрыМ

    ዹጀማል እናት ፈገግታዋ ገዳይ ነው። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በተሚፈ በርቱ

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet19 күМ бұрыМ

    ዚእኔ አባት ፍቅር ናቾው እኳ❀❀❀❀👍👍👍👍👍

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl19 күМ бұрыМ

    ዋይዋ 😂😂😂ዚኔ አባት ገና ኹዚህ በላይ ሹጂም እድሜ ይስጠዎት 😂😂😂

  • @saadas9954

    @saadas9954

    18 күМ бұрыМ

    ደምሪኝ እህት

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w18 күМ бұрыМ

    አይዮ ጀማልን እርሻ አሳርሱልን።

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @skettube4149
    @skettube414919 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ አሏህ ለወላጆቻቜን እድሜና ጀና ይስጥልን ያሚብ እኛንም ወላጆቻቜን ጋር እንድህ ቁጭ ብለን ዚምንጚዋወት ያድርገን ያሚቢ 😢 ዚሀገራቜንን ሰላም አላህ ይመልስልን

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k19 күМ бұрыМ

    ዋው ዹሚገርሙ አባት ናቾው እንኚታተላለን ዹኔ ዹዋህ እናት አባት❀ ኑሩ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @alainfef176
    @alainfef17619 күМ бұрыМ

    ❀❀❀❀ታድለን. አይዹና. እማመይ. መጡልን ❀❀❀እልልልልልልልልልል. ዹኔ ልዬወቜ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @zinetendris9240
    @zinetendris924018 күМ бұрыМ

    ❀❀❀❀❀❀❀ዚኔ ልዬ እናት❀❀እና አባት ሺአመት ንገሱ❀❀❀እርጂም እድሜ ለናት ላባቶቻቜን ያርብ❀❀❀❀❀❀

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer16 күМ бұрыМ

    አላህእሚጅምእድሜ፣አባትያለላቜሁታድላቜሁ፣አባ቎አላህይዘንልህ፣ሁለዚምአባትባዚሁቁጥርእቀናለሁ

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed168918 күМ бұрыМ

    ማሻአሏህ አዝመራቜሁ ፍሬ ያፍራ ያሚብ ቀተሠቊቌን ሀገራቜንን መላ ዹሠው ዘር በሙሉ ሠላም አማን አድርግልን

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    16 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @fikrtube2168
    @fikrtube216819 күМ бұрыМ

    ዹኔ አባት ደስ ሲሉ ዹኔ ዉድ አባት ተቃጠልኩልህ በስደት 😭

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-lx1ix7wt9y
    @user-lx1ix7wt9y19 күМ бұрыМ

    እሜ እንኚታተላቜኋለን እንወዳቜኋለን እሜ ❀❀❀❀❀

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @EbnuSeid
    @EbnuSeid17 күМ бұрыМ

    እናበሚታታ቞ው ምርጥ ቀተሰብ ናቾው

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s17 күМ бұрыМ

    አቱ ለምን አትልም እዎ አዲስ ነኝ ለቀቱ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ አባታቜን ደሞ ደስ ሲሉ አባ቎ን እደአባት ሳልቀርበዉ አጥ቞ዉ አባቶቜን ሳይ ልቀ ድንግጥ ይላል

  • @salesale2542
    @salesale254217 күМ бұрыМ

    ማሻአላህሁሉነገራ቞ዉአባ቎ንነዉዚሚመስለዉአንድና቞ዉዚወሎጀግኖቜናቜሁ አላህእድሜናጀናይስጣቜሁያሚብ

  • @vbb595
    @vbb59514 күМ бұрыМ

    ማሻ አላህ እሚጅም እድሜ ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fato-xp2qy
    @Fato-xp2qy13 күМ бұрыМ

    ❀❀❀❀❀ግን መስቀል አይመስልም ደ ይመሰላል ዚምትሉ

  • @konjonesh
    @konjonesh14 күМ бұрыМ

    ደጉ ዚሀገሬ ስው ስላማቜሁንይብዛ ❀❀

  • @NNNNNN-ko7yl
    @NNNNNN-ko7yl19 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ ማሻአላህ ወንድምጀማል ውብ እናትና አባትህን ያሚብ አላህ እድሜ ጀናሰቶ ያኑርልህ ዚሐገራ ቜንን ድባብም ስለምታሳዚን እናመሠግናለን ማሻአላህ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @RAHMA17512
    @RAHMA1751217 күМ бұрыМ

    መሻአላህ ዹኔ አባት ዚኔናት እናተን ሳይ ሀገሬ ዚምገባበት ቀን ይናፍቀኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ነፍ አመት ኑሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel820318 күМ бұрыМ

    እውነት ነው ኚደጋጎቹ መንደር !!👌ታድለህ ደስ ዹሚሉ እናትና አባት አሉሁ እድሜና ጀና ይስጥልን ዹወሎ ሰው ንቁ ዹዋህ ደግ ወሎ ዹፍቅር አገር Fatherye እወድወታለሁ ዹማውቁህ ያህል ነው ዹሚሰማኝ ዚእኔ ንቁ አባት 😘 😘🙏

  • @user-yf8oc9eu5y
    @user-yf8oc9eu5y10 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ እድሜናጀና ይስጣቜህ ዹኔ ገራገር ታድለህ ወድም ጀማል ግን ቀይርላት ዹማዹን መስቀል አለው ኚተቻለ

  • @user-rz6bh8cw2n
    @user-rz6bh8cw2n19 күМ бұрыМ

    ማሻ አላህ አላህ ሹጂም ዕድሜ ይስጣ቞ዉ በፈግታ቞ዉ ብ቞ በቂነዉ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx19 күМ бұрыМ

    አህለን በኢሞ በጎሩብነዉ ሞሚ ያደሚኩት ኚመዉደደብዛት

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @aaaa1766
    @aaaa176619 күМ бұрыМ

    እንኳን ሰላም መጡ ጀግና ዹገጠር ሰው አላህ ይጹመምርለሁ ❀❀😘😘😘አገራቜን ሰላም ያድሚግለን ያሚብ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @tsedaleayele4208
    @tsedaleayele420818 күМ бұрыМ

    🎉🎉🎉አይዋ ጀናስጥልኝ ኚነባለቀቶት

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa902419 күМ бұрыМ

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አይ ትዝታ ገጠርነቮን በጣም ነው ዹምወደው እሚጅም እድሜና ጀና ተመኘሁላቜሁ❀❀❀

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t19 күМ бұрыМ

    ዹኔ አባት እድሜ እና ጀና ይስጊወት ደስ ሲሉ. ጥሎብኝ ዚትልቅ ስው ወሬ ወዳለሁ ❀ . በሬ በ60 ብር በዛን ግዜ ነበር መወለድ 😂

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    17 күМ бұрыМ

    እኔም አፌን ኹፍቾ ነዉ ዚምሰማዉ😂

  • @lubabaseid-kz4te
    @lubabaseid-kz4te19 күМ бұрыМ

    አላህ ሹጅም እድሜና ጀና ይስጥልህ ወንድሜ አባት ኩራትነው ተንኚባኚባ቞ው 🎉🎉🎉ጣልጣል እንዳታደርጋ቞ው ዹወላጅ ሀቅ ኚባድነው

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @almasalmas6820
    @almasalmas682019 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ ዚኔአባት አቱን ሣይ አባ቎ነዉ እሚመጣብኝ ፪አባ቎ ልዩ ፍቅርነዉ ያለኝአቱን ሢይ እባዚነዉ እሚመጣዉ ዚኔዉድ አባትአላህ በሠላም እዳገኛቜሁ አላህ ይርዳኝሥደት ኚወጣሁ በጣም ቆዹሁ በጣም ናፍቀዉኛል ለኔእናተን ሢይ በጣም ደሥነዉ እሚለኝ አላህይጠብቃቜሁ ይህን ገር ህዝአላህ ሠላም ያድርጋቜሁ ለዝህ ደግ ህዝብ ጊርነት አይሥፈልገዉም ነበር ግን ይህንንደግህዝብ ፍቅር ዹሆነ ህዝብ ብሉልኝ ጠጡልኝ እሚል ህዝብ ጊርነት አይገባዉም አላህዹ አንተ ሠላምአምጣልን

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-uc5nd4kl5x
    @user-uc5nd4kl5x18 күМ бұрыМ

    ማሻ አላህ❀❀ውነትም ኚደጋጎቜ መደሪ❀❀ዚኔ አባት አሚን አሚን😂😂😂😂😂😂

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @aamm8248
    @aamm824819 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ እድሜህ ይሹዘም አባዚዚዚዚ❀

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @zemzem324
    @zemzem32418 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ አላህእድሜናጀናይስጣቜሁ ያሚብብ ኚቀተሰብእስኚ ቻናሉስም ማሻአላህ ኚራምላለማቀትነውዚመጣሁት ራምሊንም ሰብስክራይብአድርጓት

  • @alebachewmekuriaw713
    @alebachewmekuriaw71318 күМ бұрыМ

    ምን አይነት መታደል ነው፡፡ ተባሚኩ!!

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @TayibaSaid
    @TayibaSaid19 күМ бұрыМ

    ሹጅም እድሜና ጀና ይስጣቜሁ አባ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2j9 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ እርሻዉ እንደት ይቀደዳል በአላህ

  • @user-sp2mv1pb4t
    @user-sp2mv1pb4t19 күМ бұрыМ

    ዹኔ አባት እድሜ ይስጥህ አገር ስገባ መጥ቞ ባኚል ማገኘት እፈልጋለሁ አገሬም ወሚባቊ ነው ቅርብ ነው እመጣለሁ ላገሬ ያብቃኝ እድሜ ይስጣቜሁ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @ፋኖወቾደሞቾ
    @ፋኖወቾደሞቾ19 күМ бұрыМ

    እደው ዚኔአጎት ስያወራነ ቁርጥ እዳይዚ ስለሚስትም ሆነሁሉነገሩ ይገርማል ዹኔ አባት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @ፋኖወቾደሞቾ

    @ፋኖወቾደሞቾ

    18 күМ бұрыМ

    @@kedegagochumender እሜ ወድሜ

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ16 күМ бұрыМ

    እደት ደሥ እንደሚሉ አባዬ እንወድዎታለን ብቜል በዹቀኑ እዚደወልኩ ባናግሚወት

  • @hayathayu2936
    @hayathayu293618 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ እሚጂም እድሜ ይሰጣ቞ዉ ነገር ግን ወንድሜ ደቂቃዉን አታሰሚዝመዉ አጠር ቀንጚብ ሲሊ ጥሩ እይታ ይኖሹዋል እኛም ጊዜ አይወሰድብንም

  • @user-dw9pd1ch8v
    @user-dw9pd1ch8v18 күМ бұрыМ

    አላህ እሚጁም እድሜ በጀናጋ ይስጣቜሁ ❀❀

  • @user-bb9zj5oz2e
    @user-bb9zj5oz2e18 күМ бұрыМ

    አይይ ዚዛሬልጅ በጫማነው ዹሚሹሰው ለዛውም በቆዳ😂😂😂😂ድሮ አባቶቻቜንበግራ቞ውነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❀❀❀❀

  • @user-wk1cu6ev1f
    @user-wk1cu6ev1f15 күМ бұрыМ

    ማሜአሏህ አካባቀው ሎያምሚ

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema747617 күМ бұрыМ

    በርቱ

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl19 күМ бұрыМ

    ማሻ አላህ እውይ ትዝታዚ ባባዚ ሲዘራ ሲያምር ዝናቡ ደህና አጥግቊ ጥሏል

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-dj8jh3ho2x
    @user-dj8jh3ho2x18 күМ бұрыМ

    ማሻ አላህ እሚጅም እድሜ ኚጀና ጋር አላህ ይወፍቃቜሁ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @zumrasayid7669
    @zumrasayid766914 күМ бұрыМ

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህነ መጣቜው።

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu666910 күМ бұрыМ

    እርጂም እድሜ ይጥሁ ዚጊሣ አባት

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru531618 күМ бұрыМ

    ደሥ እሚሉ አባት ናቾው እድሜና ጀና ይስጠወት

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @kjygh8889
    @kjygh888911 күМ бұрыМ

    እደ አያ቎ ገራገር አስቂኝ ናቾው ወላሂ😅🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አላህ እሚጅም ጀና ይስጥልኝ አባታቜን❀😊

  • @IkramIkram-iw2mp
    @IkramIkram-iw2mp8 күМ бұрыМ

    አይዹዋ እድሜህ ይርዘምልኝ❀❀❀

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k19 күМ бұрыМ

    ዹኔ አባት እድለኛነወት ፈጣሪ እሚጂም እድሜ ይስጥወት ❀

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp18 күМ бұрыМ

    ዹኔ ገበሪ አባት አባ቎ ፅድት ያለ ገበሬ አባት ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @user-gt5ms5pe3v
    @user-gt5ms5pe3v19 күМ бұрыМ

    ዚኔአባት እሚጅም እድሜ ኚጀናጋ አባ቎ን አስታወሡኝ አይይይ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p6 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ ዹኔ አባት

  • @kabetube
    @kabetube18 күМ бұрыМ

    ዚኔአባት 😂ዋዩዋ ጀማል ማሻአላህ እድለኛነህ እድህ አይነት አባት ስላሉህ አፈር እማያስነኩ❀❀❀❀

  • @user-ig4fx4zs7b
    @user-ig4fx4zs7b18 күМ бұрыМ

    ማሻአላህተባርካላህበጣምደስትላላቜሁቀጥሉበት

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy19 күМ бұрыМ

    እንወዳ቞ዋለን ዹኔ ወርቆቜ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s19 күМ бұрыМ

    እንኳን ደህና መጣቜሁ ዚውድ ወንድማቜን ቀተሰቊቜ ዹtossa tube ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስመጣ እዘይራቜኋለሁ በእናንተ ውስጥ ወጌን ባህሌን ማንነቮን ነው እማዚው አለ ሹጅም እድሜ ኚጀና ጋ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-oe2vd5qp8s

    @user-oe2vd5qp8s

    18 күМ бұрыМ

    @@kedegagochumender እንኳን ደህና መጣቜሁ

  • @dtfggfgy7747
    @dtfggfgy774717 күМ бұрыМ

    ማሻአላህ

  • @ahilam2232
    @ahilam223212 күМ бұрыМ

    አባት ትዝ አለኝ ባቄላውን ቲዘሩ ዹኔው አባት አላሕ ይራሐምሕ

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z18 күМ бұрыМ

    አላህ እሚጅም እድሜ ኚጀናጋር ይስጣቜሁ ዚኔአባትዋ❀❀❀❀❀

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f18 күМ бұрыМ

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ❀

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-cw5sz4fc9w
    @user-cw5sz4fc9w19 күМ бұрыМ

    ዚኔባት ቻናል ስለተኚፍተላቌው ዎስ ይላል❀❀❀

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @tajuredi5146
    @tajuredi514617 күМ бұрыМ

    ማሻላህ አባታቜን ሹጅም እድሜና ጀና ይስጊት

  • @user-bj8ic6gk5i
    @user-bj8ic6gk5i18 күМ бұрыМ

    ወይኔ አንተ ጋዜጠኛአ አቀት ስወዲህ በተለይ ዚምሰራ቞ው ፕሮግራም ላይ በደብ ነው ዹማይህ ነበር

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt19 күМ бұрыМ

    ዹኔ ጠካራ አባትነት ሁላቜሁም ደስ ዚምትሉ ጠካሮቜ ወድም ጀማል ዹገጠር ልጅ ሁነህም ፍዹል ማሰርኳ ያለቻልክ ሀሀሀ ይሄም ያባዚ አደላቆ ማሳደግን ያሚያሳይ ነው ግን ሚስጥር አወጡብህ ክክክ

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @user-ud4fy9oz3f
    @user-ud4fy9oz3f19 күМ бұрыМ

    ማሻላተባሚኚላ እኳንበሠላም መጣቺሁ ዚኔልዮአባት

  • @kedegagochumender

    @kedegagochumender

    18 күМ бұрыМ

    እህሳ አሚዳው ሁላ፡፡ ይኾው በይህ መተንላቜኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove277217 күМ бұрыМ

    እድሜ ለመንግሥቱ ኃይለ ማርያም መሰሹተ ትምህርት በማስተማሩ::

  • @sadakmal1865
    @sadakmal186517 күМ бұрыМ

    ማሻአላ አባዚ ደስሲሉኝ እሚጅምእድሜ ይስጣቜሁ ታዋቂ ሆናቜሁዚለደ ቻናሉ በቅሚብ 50 መቶሺ ይገባል

Келесі