🟠 የዘመኑን ወጣት ጫት ወቅጦታል 🤣 አዝናኝ የባላገር ወግ ! @kedegagochumender #ከደጋጎቹመንደር #የገጠር

ከደጋጎቹ መንደር የገጠሮቹ ቤተሰቦች በሌላ አዲስ ቪዲዮ መጥተዋል።
#የገጠር #rurallife @kedegagochumender

Пікірлер: 174

  • @SemiraMuhammed-gp9dl
    @SemiraMuhammed-gp9dl13 күн бұрын

    አባባ ሠዒድ ሁሴን አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥወት ሀቂቃ ሲያወሩ አባቴን ነው የምትመስሉት

  • @saadaside7640

    @saadaside7640

    13 күн бұрын

    ወላሂእኔም❤❤❤❤

  • @SemiraMuhammed-gp9dl

    @SemiraMuhammed-gp9dl

    13 күн бұрын

    @@saadaside7640 አባቶቻችንን አሏህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @SonySony-iw1mx

    @SonySony-iw1mx

    12 күн бұрын

    የት ሀገር ነዉት ሹክ በሉኚ

  • @SemiraMuhammed-gp9dl

    @SemiraMuhammed-gp9dl

    12 күн бұрын

    @@SonySony-iw1mx ሳውዲ አረቢያ መድነተል ምነወራ

  • @faizaethiopian2090

    @faizaethiopian2090

    12 күн бұрын

    እኔ አያቴን ይመስሉኛል

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t13 күн бұрын

    አህሌን አባት ሰይድ ውሴን ክርክር ደግአደለም ለቅሶ እየገጠመች የምታስለቅስም የምታለቅስም የዛኒ ቀብር ውስጥ የውመልቂያማ የፍርዱቀን ጌታችን አላህ ፍርድበሚሰጥበት ቀን አሉ የኛውድ ነቢይ እራሷን ይዛ ወይኔወይኔ እየለች ትነሳለችአሉ አላህይጠብቀን የሚኮሳኮስ የሚለበልብ ልብስይዛ እየገጠመች አልቃሽ የሆነች ሴት ዋላት ከሙስሊምአደለም ልብስን መቅደድ ልብን መውገር እድሁም ፊትን መተልተል ከኔ አይደለምአሉ ደሞ አባባ ክርክርን ለአላህብሎ መተው መታደልነው አላህ ይጠብቀን አላህ ከዚህ በኋላ አላህን የምትገዙበት ይሁን ያረብ ዋ ነፍሴየምንልበትቀን ሳይደርስ አላህይመልሰን🎉

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye347113 күн бұрын

    ገና ላዳምጠው ነው ርእሱ ያስቃል😅😅 አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-wt4nk6ie4e
    @user-wt4nk6ie4e7 күн бұрын

    የአባቴ መሳይ አባባ ሰይድ ውሴን እንደት ደስ እደምትሉኝኮ ደሞ ቁርጥ አባቴን ይመስሉኛል ወላ አነጋገረወ ሳይቀር ጦሳየ አንድ ላይ አርገህ አሳየኝ ስሞትልህ ሞት አንዲኛቸውን ሳይቀንስብኝ ያረብ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha13 күн бұрын

    እዉነታቸዉን ነዉኮ እኔ 29 አመቴ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ላደረሰኝ ጌታ ምስጋና ይገባዉና እኔም በኔ እድሜ ለአህያ በቆሎ ማሽላ ነበረ ወላሂ የሚቀረብላቸዉ አይይይ ደጉ ጊዜ ልለዉ ነዉ እኔም በድሜየ

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t13 күн бұрын

    ትክክል ናቸዉ አባታችን የዛሬ ወጣትማ በጫት እና በሱስ የተበከሉ ናቸዉ አላህ ያግራዉ እንጅ

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    12 күн бұрын

    በተለይ ደሴ ከተማ😭

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p13 күн бұрын

    😂😂😂😂የዛሬ ጎረምሳ ጫት ወቅቶታል ትክክል

  • @hikmu378
    @hikmu37813 күн бұрын

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወራህመቱላሂ. ማሻ አላህ. እኳን ያሀገሬ ሰው ሆናችሁ ለሰው ገልሻ. ላይክ አደርጉኝ. ❤❤❤❤❤❤ ጀማልዬ በርታ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RabiaHussen-yg6lh
    @RabiaHussen-yg6lh13 күн бұрын

    ግን ሥለአኼራቸው ብታሥተምሯቸው ዱኒያ ጠፊ ናት ከሺርክ አውጧቸው እባካችሑ አሑን ተሥፋፍቷል ሑሉምነገር

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y13 күн бұрын

    አየ አየዋ ያድስ አበባን ሰው በርግጥም በጥፈ ነበር እምላችው አላሉም 😂😂😂😂😂

  • @hayatkw5976
    @hayatkw597610 күн бұрын

    ወጣቶች አያችሁ እሄን ያክል ነው የወረዳችሁት ተው ልብ ግዙ😅😅😅😅

  • @semiraMohammed-uf6rn
    @semiraMohammed-uf6rn12 күн бұрын

    ኡኡኡኡኡ ደሤ ዙረያ ከጦሳ እስከ ነጢ ያላችሁ ያገሬ ልጆች የትናችሁ ጎሤወች አልብኮወች ኑልኝ❤❤❤❤

  • @susutube6680
    @susutube668013 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣች በቅርብ አገር እገባለሁ ኢንሻአላህ ገብሱን አምሩቱና ቆሎ እንድታበሉኝ😊

  • @feithabesha.7291
    @feithabesha.729113 күн бұрын

    እውነትም ወቅጦታል ክክክክ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t13 күн бұрын

    ዋይኔ እነ አባባ አመለጡኝ ስወዳችሁ ❤ በሳቅ ሞትሁ 😂 😂😂😂😂

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj13 күн бұрын

    ማሻአላሕ ሲያምር ገብሡ አባየ እኔማ ሣየው አባቴን ነው የሚመስለኝ መልካቸው ይመሳሰላል እረጂም እዲሜ አባየ ሠይዲ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi514613 күн бұрын

    ማሻላህ አባታችን ረዥም እድሜ አላህ ይስጥህ!! ጀማል የተባረክ ቅን ሰው ነህ

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid80813 күн бұрын

    የኔ አባት እውነት ከዛሬ ወጣት ትሻላላችሁ ይሄ አረንጓደ ቅጠል ገደላቸው ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቹ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf12 күн бұрын

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አቡ ጀማል እርጅም እድሜ አሏህ ይስጠወት

  • @meseretmekonne9095
    @meseretmekonne909510 күн бұрын

    ጨዎታቸው በጣም ደስ ይላል ።

  • @JhhJhv-ek7ts
    @JhhJhv-ek7ts13 күн бұрын

    አይየዋ አላህ እረጂም እድሜ ይሥጠወት አባቴን አሥታወሡኝ

  • @alamgir481
    @alamgir48113 күн бұрын

    ማሻአላህ የኔ አባት ስውዳቸው አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @seifukebede9824
    @seifukebede982412 күн бұрын

    እድሜ ይስጥዎት አባት👍👍👍👍❤

  • @samerabh2561
    @samerabh256112 күн бұрын

    አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት አይዬ ማነው እንድኔ የሚወዳቸው😢😂❤❤❤🥰😘😘😘😘😘🥰🥰🥰😊😍😍

  • @ASH-zk4tf

    @ASH-zk4tf

    12 күн бұрын

    ፈታ ያሉ አባት ናቸው አሚንንን

  • @Zemzemjemal
    @Zemzemjemal13 күн бұрын

    ማሻ አላህ እንኳን ደና መጡ አባታችን በአያት ያኑርልን🥰

  • @ayshaaysha6028
    @ayshaaysha602812 күн бұрын

    አባየ አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት ያረብ❤

  • @semira1396
    @semira139613 күн бұрын

    አህመድ እረፍው አረ ሲባል እሠማለሁ ክክክ

  • @halimayimer-me3hb
    @halimayimer-me3hb12 күн бұрын

    የኔ አባት አባቴን ቁርጥ😅 እረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይሥጥልን❤❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha13 күн бұрын

    አላህ ያሳይህ ነዉ አለ ጀማል አባታቺን ደግሞ አይደለም እግዚሀር ያሳይህ ነዉ ያልኩት አሉ 😂😂😂ግንኮ እግዚሀር ያሳይህ ሚለዉን ቃል ካፊሮች ናቸዉ መጠቀም ያለባቸዉ

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell775010 күн бұрын

    የዘመኑ ወጣት አልሚ ሳይሆን አጥፊ የተለያዩ ሱስ አናታቸው ላይ ሱስ ቤት ሰርቶባቸዋል

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu13 күн бұрын

    የኔ አባት እድሜናጤና የዛሬጎረምሳ ምንዋጋአለው ሳይማርያስተማረውንኳአይጦርም መሰደድነው

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian12113 күн бұрын

    አባታችን ጀግና እና ጠቢብ/ብልህ ነዉ 😊😊

  • @user-xo6bx6wz6m
    @user-xo6bx6wz6m13 күн бұрын

    ረጂምእድመረ ይሥጠወት አባታችን

  • @mimenoor3224
    @mimenoor322413 күн бұрын

    ሣያቸውአባቴንየሚመሥሉኝኝፍልቅልቋሀሊማስወዳችሁእረጅምእደሜናጤናይሥጥልህጋሽጀማልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n12 күн бұрын

    የኔ አባት እርጂም እድሜ ይስጥህ

  • @helimahelima5077
    @helimahelima507713 күн бұрын

    አባባሠይድውሴንአሏህእርጂምእድሜይ ሰጠወትየኔ አባት አያቴን ይመሥሉኛል መል ካም ነታቸውያር ቢ ሠላምለናተ🌹🌹🌹❤❤

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r13 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤❤❤

  • @RtDd-un4ib
    @RtDd-un4ib13 күн бұрын

    ታኩረ ሲያረጂ 😂😂😂😂

  • @KhanKhan-dc8yo
    @KhanKhan-dc8yo13 күн бұрын

    የኔ መልከ መካሞች እኳን በሠላም መጣችሁልን🎉🎉🎉

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx13 күн бұрын

    አላህ ረጂምድሜናጤናይስጣቸዉ

  • @user-dk6ic9yj7s
    @user-dk6ic9yj7s13 күн бұрын

    አኔአባት እረጂም እዲሜ የዘበኑወጣት ልክናቹህ ክክክ መሮጥ

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m12 күн бұрын

    እዉነታችውንነው እኮ ሀዳ ጫትወጣቱንደዩስአድርጓታል

  • @user-vt3om7qe3o
    @user-vt3om7qe3o13 күн бұрын

    አላህ እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @hayattube8643
    @hayattube864313 күн бұрын

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh234912 күн бұрын

    ተወዳጅ አባቱ ❤❤❤❤

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p13 күн бұрын

    ደስ እሚሉ አባት😂

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay461713 күн бұрын

    ያሳብና የጂብ ለሊትነው መገዱ 😢😢 እቅልፈ የለኝም ገዴም ስልይመጣል

  • @user-wi9yv9zy5h
    @user-wi9yv9zy5h13 күн бұрын

    እንኮንደህናመጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @einebazeinba1280
    @einebazeinba128013 күн бұрын

    የኔ አባት እረጂም እድሜና ጤና አላህ ይወፍቅሁ ደጉ የአገሬ ሰው

  • @user-go7iw1cj9n
    @user-go7iw1cj9n13 күн бұрын

    ግን እነዚህ አባት በዚህ እድሜ ወደ ሶሻል ሚዲያ አምጥተዉ ሊያጠሟቸዉ ነዉ አይይይ ዱኒያ።

  • @samira1164
    @samira116412 күн бұрын

    አባቴንነዉየሚመሥለኝ❤

  • @neemayimer5432
    @neemayimer543212 күн бұрын

    🎉🎉ላይክ እናርጋቸው

  • @user-ny7rr8qv8c
    @user-ny7rr8qv8c13 күн бұрын

    የኔአባትአላህከነሙሉቤተሰቦወይጠብቀው

  • @lubabaseid-kz4te
    @lubabaseid-kz4te13 күн бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜናጤና እንመኝሎተለን እስከቤተሰቦቻቸው

  • @seid6076
    @seid607612 күн бұрын

    በቅር ያላችሁ የነ አባባ ተከታዮች አሁን የስራ ሰአት ነው ሰብሰብ በሉና ስራ አግዙዋቸው

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ13 күн бұрын

    እንደው ደሥ ሢሉ በየቀኑ ቢመጡ አይሠለቹም

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp10 күн бұрын

    😂😂😀😀 Yene Abat ❤️❤️❤️

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey12 күн бұрын

    የኔ አባት ጀግና ናቸው ከምር❤❤❤🎉🎉🎉😍😘👑👑👑

  • @user-st2fx8lo6r
    @user-st2fx8lo6r12 күн бұрын

    የጠቃቱመንዶ?😢😢 ውዱአጎቴንአሠብኩትአላህይዘንለትአይሞት😢😢

  • @user-kj8oh9bu5z
    @user-kj8oh9bu5z13 күн бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባርከላህ አባትና ልጂ እርጂም ጤና እና እድሜ አባታችን

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m12 күн бұрын

    ማሻ አላህ❤

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa13 күн бұрын

    እድሜ እናጤና ይስጣችሁ🎉🎉

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu13 күн бұрын

    እዚህ ስገባ ሀገረ ያለሁ ስከሚመስለኝ አው የማየው 🎉🎉🎉

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on13 күн бұрын

    አይያ እኳን ሰላም መጡ እናታችን እዴትነሁ የአላህ የሰውመመሳሰል ወላጅ አክስቴንቁርጥ ❤❤❤❤❤

  • @zdzd2877
    @zdzd287713 күн бұрын

    የዊሁወገኔ❤እድሜጤናጋር❤እመኚለሁ❤❤

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m12 күн бұрын

    ጀማል አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለምንአትልም ሰላሳሀሰናትእዳላትአታቅምወይ አጂርአለው ሙስሊምነህ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay461713 күн бұрын

    አይይይ እዴው ዴከማቸው ❤❤

  • @user-du4tn7ip5l
    @user-du4tn7ip5l13 күн бұрын

    እዲሜከጤናጋርአላህይስጠወትት

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f13 күн бұрын

    ማሻአሏህ❤

  • @taebamola1131
    @taebamola113113 күн бұрын

    አባታችን እድሜናጤና ይስጦውት

  • @taibat220
    @taibat2209 күн бұрын

    ደስሲሉ❤❤❤ያኔባት

  • @sadakmal1865
    @sadakmal186513 күн бұрын

    ክክክክ አይ አይየ ውነት ብለሀል ወቅጧቸው ምንአሉ

  • @mnegnyewlolijmeryem3797
    @mnegnyewlolijmeryem379713 күн бұрын

    ማሻ አላህ

  • @ummusafiyaa4573
    @ummusafiyaa457313 күн бұрын

    Yene abate❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmaasayyif
    @rahmaasayyif13 күн бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-zs2dd1vu1g
    @user-zs2dd1vu1g13 күн бұрын

    ትክክክል

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g13 күн бұрын

    የኔ አባት ደስ ሱሉ

  • @medinakassaw7521
    @medinakassaw752113 күн бұрын

    ትክክክክል ነህ ወላሂ አባታችንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mu1hj6im3m
    @user-mu1hj6im3m13 күн бұрын

    የኔአባት🎉🎉❤❤❤

  • @user-jh5jn4ho5z
    @user-jh5jn4ho5z13 күн бұрын

    አባባ❤❤❤

  • @user-sx2dg4ep2p
    @user-sx2dg4ep2p11 күн бұрын

    አባቴ❤❤

  • @user-di3gn9ms7f
    @user-di3gn9ms7f10 күн бұрын

    ማሻአላህአባባ🎉🎉🎉

  • @ZeburaAli-db7wk
    @ZeburaAli-db7wk13 күн бұрын

    ኢሻአላአይየእናሰራጫለንየኔፈዱሻ❤❤❤❤❤

  • @SusumehammedMubarkjemal
    @SusumehammedMubarkjemal13 күн бұрын

    አየዋ

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t13 күн бұрын

    መሽ አላህ

  • @IkramIkram-iw2mp
    @IkramIkram-iw2mp13 күн бұрын

    ደለል❤

  • @user-mu1hj6im3m
    @user-mu1hj6im3m13 күн бұрын

    ማሻአላህህህ🎉🎉❤❤👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze13 күн бұрын

    መሸአላህ

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k13 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mominaumer
    @mominaumer13 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr13 күн бұрын

    long live gashe said

  • @Faayatube91
    @Faayatube9113 күн бұрын

    yebertulen ❤

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer11 күн бұрын

  • @aminattube4607
    @aminattube460712 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @almasalmas6820
    @almasalmas682013 күн бұрын

    የኔዉድአባትአላህ ይጠብቀዋትበናተነዉ እምጥናናዉ ቤተሠቦቸንሢናፍቁኝ

  • @user-gm5fz7iq7c
    @user-gm5fz7iq7c13 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu512 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ummusafiyaa4573
    @ummusafiyaa457313 күн бұрын

    Kkkkkkkkkkkkk

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian447313 күн бұрын

    አዪየሰላመየበዛ🎉🎉🎉🎉እመየየተለቸ.ሀግሬሰላመነየደገለነያረብ

  • @user-rm6sy7yo1k
    @user-rm6sy7yo1k13 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі