የአመልድ ሰራተኛች ማርች 8 አከበሩ I March 8

የአለም የሴቶች ቀን ተከበረ
International Women's Day was celebrated
------------------------------------------------------------------------
የሴቶች ቀን መከበር ሴቶች የተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ፣ ፍታሃዊ እና እኩል ተጠቃሚነታቸው እንዲረጋገጥ ትኩረት እንዲሰጠው ደርጋል፡፡ ሴቶች ፍታሃዊ ተጠቃሚ ባለመሆናቸው የተሻለ ደረጃ ለመድረስ መሰናክል ያጋጥሟቸዋል፡፡ ይህንን የግንዛቤ ችግር ለመቅረፍ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በየአመቱ በአገር አቀፍ ደረጃ ይከበራል፡፡ የአመልድ-ኢትዮጵያ አመራሮች እና ሠራተኞች አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች አክበረዋል፡፡ የአመልድ-ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ በእለቱ እንደገለጹት ሴቶች ለዉጤት እንዲበቁ እኩል እድል የማግኘት መብታቸው ሊከበርላቸው ይገባል፤ የላቀ የስኬት ደረጃ ለመድረስ ደግሞ የግል ጥረት ማድረግ ከፍያለ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን ተናግረዋል፡፡
International Women's Day was celebrated
Celebrating Women's Day brings attention to women to reach a better level, and ensure their fair and equal benefits. Women faced obstacles in achieving better status as they are not equal beneficiaries. To overcome this awareness problem, International Women's Day is celebrated every year at the national level. ORDA Ethiopia’s higher officials and workers celebrated International Women's Day with various events. ORDA Ethiopia’s Executive Director Alemayehu Wassie (Ph.D.) said on the occasion that women should be respected for their right to equal opportunities to achieve results. He also said that their personal effort is mandatory to achieve a higher level of success.
ለተጨማሪ መረጃ/ Social media platforms
ፌስቡክ/ Facebook: / orda-ethiopia
ቴሌግራም/ Telegram፡ t.me/ordaethiopia
ዌብሳይት/ Website: www.ordaethiopia.org
ትዊተር/ Twitter፡ / officialorda
ዩቱዩብ/ KZread: www.youtube.com/ ORDA Ethiopia

Пікірлер: 3

  • @sintayehusintayehu-ng7sf
    @sintayehusintayehu-ng7sf Жыл бұрын

    ጀግና ነሽ እዉነት ,የእኔ እህት ይህን መቋቋም ስላልቻለች ትምህርቷን አቋርጣ አግብታ በወሊድ ምክንያት የሞተች ስለዚህ ወላጆች ለሴት ልጅ መማር መነገድ ማወቅ መፍቀድ አለበት።

  • @trapethiopia
    @trapethiopia Жыл бұрын

    የሚገም ገለፃ ነው። ዋው ዋው ዋው !!!

  • @trapethiopia
    @trapethiopia Жыл бұрын

    የሚገም ገለፃ ነው። ዋው ዋው ዋው !!!

Келесі