የፀሎት ላይ የምስጋና ዝማሬ //ይስሐቅ ሰድቅ // YISHAK SEDIK// KWM STUDIOS

Ойын-сауық

ኤፌሶን 5:4
የሚያሳፍር ነገርም የስንፍና ንግግርም ወይም ዋዛ የማይገቡ ናቸውና አይሁኑ፥ ይልቁን ምስጋና እንጂ።
1 ተሰሎንቄ 5:17-18
ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።
ዝማሬዎቹ 5 አዝማቾች ብቻ ሲሆኑ ከጌታ ያውቃልና ብሩክታዊት:ከታደሰ እሸቴ:ከግሩም ታደሰ:ሳሙኤል ተ/ሚኬኤል እና የራሴ ዝማሬ ላይ 'ተመስገን' የሚለውን ብቻ በመውሰድ በkwm studio የፀሎት ጊዚያችን በቀጥታ ቅጅ የቀረበላችሁ ሲሆን በእግዚአብሔር አምላካችን ፊት ሁልጊዜ ስለሁሉ በማመስገን ህይወት ልንቀርብ ቃሉ ስለሚያዝዝ በፀሎት ጊዜያችሁ በምስጋና በፊቱ ትሆኑበትና ትባረኩበት ዘንድ አጋርተናችኃል::

Пікірлер: 13

  • @SAMS-vm2qw
    @SAMS-vm2qw2 ай бұрын

    Woooooo we praise your holy name JESUS❤

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን ተመሰገን❤❤❤አሜን አሜንንንንንንንን ፀጋውንያቡዞልህ. ❤❤ይጨምርልህ. አሜን ንንንን 🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ በቡዙ❤❤❤ አሜን አሜን. አሜን ልልልልል ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤lelelelelelelele ❤❤❤❤lelelelelelelele ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤❤🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤❤lelelelelelelele 🎉🎉ameeeeeeeeen

  • @user-bp5oe6ht3r
    @user-bp5oe6ht3r2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @mululambamo3095
    @mululambamo30952 ай бұрын

    Tebark

  • @user-vo5nl6fh6x
    @user-vo5nl6fh6x2 ай бұрын

    ብሩክ ነህ ይሱዬ❤❤❤❤

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn2 ай бұрын

    እንደዚ በምስጋናው እንድንባረክ .... እንደዚ አይነት የምስጋና እና የፀሎት ዝማሪዎችን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ተባረክ

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn2 ай бұрын

    ይስዬ አንተ የእግዚአብሔር ምርጥ ተባረክልኝ ... እውነት አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ ... እልፍ ሁን .. ያንተ አይነት ፀጋ የበዛለት ምድራችንን ይውረሱ

  • @kwmstudio

    @kwmstudio

    2 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @emuabuchu9497
    @emuabuchu94972 ай бұрын

    Amen❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tbarke wendem ❤❤❤❤❤

  • @aidag5536
    @aidag55362 ай бұрын

    Amen ✝=💜🛐

  • @getayawkalmelaku9456
    @getayawkalmelaku94562 ай бұрын

    How do you get Beki's concert 🔥🔥🔥

  • @kwmstudio

    @kwmstudio

    2 ай бұрын

    Perfect 🔥

Келесі