የክቡር ሪቻርድ ብራንሰን የስኬታማነት መመሪያዎች/ Success Life Principles of Sir Richard Branson/ Section 3/ Audio 230

የእንግሊዛዊው ክቡር ሪቻርድ ብራንሰንን አጅግ በጣም የሚያስገርሙ ስኬታማ ልምዶችና መርሆዎች ሊቨርፑል በተካሄደው አለማቀፍ የኢንተርፕረነርሽፕ ጉባኤ ላይ ተግኝቸ ተከታትያለሁ። ልምዶቻቸውንና መርሆዎቻቸውን ለራስ ማን እንደራስ በተባለው በምታዩት መጽሀፌ አሳትሜያቸዋለሁ። ጠቃሚ ከሆኑት መርሆዎቻቸው በከፊል በዚህ ክፍል አቅርቤላችኋለሁ። በደንብ ተከታተሏቸው ። ላይክና ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ለሌሎችም እያጋራችሁ አዳምጧቸው ። መርሆዎቹን ለመተግባርም ተዝጋጁ።
Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br300.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br300.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br400.00
Interperineershiipii
Br300.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br300.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br500.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br400.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br500.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbezabih
Instagram: dr.werotawb...
Telegram channel- t.me/drwerotawbezabih
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos

Пікірлер: 8

  • @user-hx2vt3ok1t
    @user-hx2vt3ok1t5 ай бұрын

    ዶክተር እውነት አክባሪህ ነኝ እውቀትህ ትህትናህ አነጋገርህ ይማርከኛል

  • @teklewolddebele3276
    @teklewolddebele32765 ай бұрын

    አመሰግናለው

  • @hirgoabay6816
    @hirgoabay68165 ай бұрын

    ዶር ወሳኝ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ።

  • @AbrahamAlemayehu-ob4hs
    @AbrahamAlemayehu-ob4hs2 ай бұрын

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 ай бұрын

    ስለአስተያየቱ አመሰግናለሁ።

  • @universityofethiopia
    @universityofethiopia5 ай бұрын

    ትልቅ ቁም-ነገር ነው ያስተማሩኝ ዶ/ር

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    5 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ።

Келесі