እንቆቅልሽ ቢመስልም ገቢ ነው ወይስ ገንዘብ ነው ያለን ?/ What Do We Really Have? Income or Money?/ Section 3/ Video 228

ገቢ ነው ወይስ ገንዘብ ነው ያለን ? በሚል ርእስ በአጭሩ የቀረበው መልእክት እኔን እንዳባነነኝ እናንተንም ያባንናችሁዋል ብዬ አምናለሁ።በጣም ጠቃሚ መልእክት ስለያዘ በደንብ ተከታተሉት ።
Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br300.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br300.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br400.00
Interperineershiipii
Br300.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br300.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br500.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br400.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br500.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbezabih
Instagram: dr.werotawb...
Telegram channel- t.me/drwerotawbezabih
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos

Пікірлер: 12

  • @yordanos3444
    @yordanos34445 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ 💪💪💪

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ።

  • @selamyehun3384
    @selamyehun33845 ай бұрын

    Entrepreneurship : an engine for sustainable growth, development, prosperity and good governance / yet yegegnal ?

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu71805 ай бұрын

    እንካን ደስ አለህ የፓርፓዝ ብላክ የባርድ አባል ስለተመርጥክ ትልቅ ባታ እንደምታደርሱት ትልቅ ተስፋ አለኝ በርቱ

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    5 ай бұрын

    ኣመሰግናለሁ።

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg5 ай бұрын

    በዚ ዙሪያ በደንብ ስሩልን ዶክተር ከሀገር ውጭላለነብ🙏🙏

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ። ገንዘብ ነክ ጉዳዮች ላይ የቀረቡትን ቪዲዮዎች መከታተል ይቻላል።

  • @tigestwotetenh3041
    @tigestwotetenh30412 ай бұрын

    Konjo temehrt new erjm edemi!!!❤

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም እናጋራ።

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp5 ай бұрын

    መምህራችን ሰላምዎ ይብዛ እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ እኔ የምኖረው እስራኤል ነው አክሲዮን ኢትዮጲያ ባንኮች ወይም ሪል እስቴቶች ጋ ልገዛ አስቤ ነበር ። አስፈላጊ ነው ካሉ እንዴት እንደምንገዛ ፣ ከገዛን በኋላ ማለትም ለ1 አመት ለ5 አመት ካዘጋን የተዋዋልነው ውል ካለቀ በኋላ ሙሉ አክሲዮን የነበረውን ግንዘብ እስከ ትርፋችን መውሰድ እንችላለን ወይ ? ከዚህ ሁኜስ እንዴት አክሲዮን መግዛት እችላለው? መምህራችን ጥያቄውን ዝብርቅርቅ አድርጌ ነው የጠየቅሁሆት ከቻለ በዩቱብ ጥያዌየን ቢመልሱልኝ ደስ ይለኛል ። አመሰግናለሁ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    5 ай бұрын

    ስለአስተያየቱ አመሰግናለሁ። ስለአክሲዮን ግዥ አስፈላጊነት ማጥናትና መወሰን የባለቤቱ ድርሻ ነው። በአክሲዮን ያለን ድርሻ መሸጥ መለወጥ ይቻላል። ትርፍን መውሰድም ወይም ለተጨማሪ አከሲዮን ግዥ ማዋል ይቻላል። ለመግዛት ያለን መብት በኢትዮጵያ ህግ አንጻር ማየት ይጠይቃል።

  • @BeliMar-gy4lp

    @BeliMar-gy4lp

    5 ай бұрын

    @@dr.werotawbezabih1057 እናመሰግናለን ዶክተር ዎረታው እግዚአብሔር ይስጥልን ።

Келесі