ለእድገታችን መሰረቱ ምንድን ነው ? / What Is The Real Base for Our Growth?/ Section 3/ Video 229

ይህ የትምህርት ክፍል የትክክለኛ እድገታችን ዋና መሰረት ምን እንደሆነ ስለሚያሳየን እስከመጨረሻው በጥንቃቄ ተከታተሉት። ለሌሎችም አካፍሉት። በተግባርም እናውለው።
Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br300.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br300.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br400.00
Interperineershiipii
Br300.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br300.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br500.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br400.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br500.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbezabih
Instagram: dr.werotawb...
Telegram channel- t.me/drwerotawbezabih
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos

Пікірлер: 10

  • @BCn-mo1uc
    @BCn-mo1uc5 ай бұрын

    ግሩም ነው እድሜና ጤና ይስጥዎት መምህር

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    5 ай бұрын

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @user-os3hi9ne5u
    @user-os3hi9ne5u5 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ በቂ ገንዘብ የለኝም እዴት ከፍታ ላይ ልደርስ እችላለሁ

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ። ቪዲዮዎቹን በደንብ ተከታተላቸው።

  • @jerusalemmekonnen5904
    @jerusalemmekonnen59045 ай бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን🙏❤

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    5 ай бұрын

    ለተሰጠኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @user-uv1ec5ej1b
    @user-uv1ec5ej1b5 ай бұрын

    ከልብ እናመሰግናለን እራሳችንን እንድንፈትሽ ግዛችሁን እውቀታችሁን ስላካፈላችሁን

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    5 ай бұрын

    በጣም ኣመሰግናለሁ።

  • @AbebeAbiot
    @AbebeAbiot5 ай бұрын

    በቅድሚያ እናመሰግናለን ተማሪ ነኝ university እና እባክህ ለወጣት የሚሆን ትምህርት ስራልን ስለ business opportunities እና business men መሆንእና መፅሃፍ recommend ብታደርገን አደራ ብያለሁ

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ። በነዚህ 229 ቪዲዮች እያቀረብኩላችሁ ያሉትን መከታተል ይቻላል።

Келесі