የከበሩ ድንጋዮችን ላኪዋ ወጣት

fana_digital, #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የሚሊየን ዶላር የከበሩ ድንጋዮችን ላኪዋ ወጣት

Пікірлер: 141

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Жыл бұрын

    አቤቱ እግዚአብሔር ስለ ስጦታህ እናመስግን አሜን

  • @tsehaymeberate6207
    @tsehaymeberate6207 Жыл бұрын

    በርቺ እህቴ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ጀግና ነሽ። የጥንካሬ ተምሳሌት!!!😍😍😍😍😍

  • @kaykitube
    @kaykitube Жыл бұрын

    ላንቺው ይበልልሽ ሀገሬ❤

  • @endrismohammed1214
    @endrismohammed1214 Жыл бұрын

    አላምንም ይሄ በመንግስት ደረጃ የሚሰራ ስራ ወላሂ ጀግና ነሽ የምር

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Жыл бұрын

    ጉበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ግን ለሚስሩት ልጆች ትንሽ ለእጃቸው ጥንቃቄ የሚያደርጉበትን gloves ብትፈልጊላቸው እንደሃሳብ የኔ አስተያየት ነው🙏🏻

  • @abejedaba
    @abejedaba4 ай бұрын

    አለኝ ብዙ አይነት

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын

    ታከለ ኡማ ይታየኛል አጮልቄ ሳይ

  • @Miriamkk

    @Miriamkk

    Жыл бұрын

    Kelal

  • @user-kh2le7de6b
    @user-kh2le7de6b27 күн бұрын

    እኔየተለያዩየከበሩድንጋወችአሉኝ

  • @yabsrafkadu891
    @yabsrafkadu891 Жыл бұрын

    አንደኛ ፣፣፣፣

  • @user-xp2xi8oe6j
    @user-xp2xi8oe6j8 ай бұрын

    አለኝ አድረሸሽ ኬት

  • @belayneshasnake2900
    @belayneshasnake2900 Жыл бұрын

    በርች ጎበዝ ነሽ እህቴ

  • @Ethioreal1
    @Ethioreal1 Жыл бұрын

    I want to join this business i drop out of the university so what do you advise me to do

  • @belaybeyene7491
    @belaybeyene74913 ай бұрын

    ፕልስ ይንን ሲራ መስርት ፍልጋው please meneged Asayign sister

  • @user-gi8px5qk3f
    @user-gi8px5qk3fАй бұрын

    ደግና

  • @HabtamuAlebachew-wi5zh
    @HabtamuAlebachew-wi5zh20 күн бұрын

    የከበረ ድንጋይ አለኝ መልኩም አረንጓዴ ነው ምን አይነትዝርያ እንደሆነ ስለአላወኩት በዚህ ስልክ ደውሉልኝ ገዢ ካለ

  • @yaredtamerat2890
    @yaredtamerat289010 ай бұрын

    ጎበዝ በርቺ

  • @tigisttamasagen723
    @tigisttamasagen723 Жыл бұрын

    እሰኪ እንዴት ላግኝሺ በአላህ

  • @DesalegnGmeskelWedibache
    @DesalegnGmeskelWedibache4 күн бұрын

    Slksh laklign safayer elklshalehu

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Жыл бұрын

    እዚህ ሀገር ቢሆን በምትታየው ልጅ ሰራተኛ የጥንቃቄ ጉድለት ፍቃድሽን ያስነጥቃል!!

  • @hiwetendewazayasaznal1295

    @hiwetendewazayasaznal1295

    Жыл бұрын

    እንዴት ? ታዲያ ትክክል ያልሆነ ነገር ካለ ብታውቀው ጥሩ ነው እንድታስተካክል

  • @sumeyanuredin8458

    @sumeyanuredin8458

    Жыл бұрын

    @@hiwetendewazayasaznal1295 የእጅ፣የአይን፣የመተንፈሻ እና ማሽኑ የጥበቃ መከላከያ የለም ካገኘሽ ንገሪያት።

  • @hiwetendewazayasaznal1295

    @hiwetendewazayasaznal1295

    Жыл бұрын

    @@sumeyanuredin8458 ትክክል እርግጠኛ ነኝ ኮመንት ታነባለች

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    ​@@sumeyanuredin8458 እሰቲ ይህንን ቪድዬ ተመልከቺ በሰም አጣብቆ እንዴት የከበረ ድንጋዩን እንደሚያለሰልሰዉ kzread.info/dash/bejne/iHeEw82Ll6zFm6w.html

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Жыл бұрын

    Proud of you!!!

  • @Abtubeon
    @Abtubeon6 ай бұрын

    inbox

  • @abupease7875
    @abupease7875 Жыл бұрын

    አድራሻሽን ማግኘት ብንችል ደስ ይለናል

  • @user-hx7vt8mp7k

    @user-hx7vt8mp7k

    6 ай бұрын

    እኔ እራሱ መማር እፈልጋለሁ ማወቅ❤

  • @user-ix8yj2jj5w
    @user-ix8yj2jj5wАй бұрын

    Dase yelale eshi gene ye south Africa coins alegne tefalegeyaleshi

  • @user-jr6rf6kl6y
    @user-jr6rf6kl6y7 ай бұрын

  • @user-eo2wl8yi3p
    @user-eo2wl8yi3p6 ай бұрын

    በሪች አንበሳ ጉበዘኢ

  • @user-hg6br3vi2o
    @user-hg6br3vi2oАй бұрын

    አንዴት ነሽ ጎበዝ በምን መገኘት ይቻላል እጄ ለይ ነበር

  • @TesfaneshYilak
    @TesfaneshYilak21 күн бұрын

    Enam alegn biro yet nw

  • @samimulu2959
    @samimulu2959Ай бұрын

    ኣድራሻሽ ንገሪኝ ወይም ላኪልኝ የተለያየ የኦፓል ዓይነቶች አሉኝ በግራም ከፈለግሺ በኪሎም በተመቸሽ

  • @user-xo9mc1ou2l
    @user-xo9mc1ou2l2 ай бұрын

    Bertu arif new Yetleyayu meadnat eja lay yegegnalu enanten yet magegnet yechalala ????????

  • @TigistBelachew-dt5yc
    @TigistBelachew-dt5yc2 ай бұрын

    ኢመራልድ የት ነው የማገኘው የኔ ውድ በጣም ጥንጥዬ ነው የምፈልገው እባክሽ ልትነግሪኝ ትችያለሽ

  • @user-hx7vt8mp7k
    @user-hx7vt8mp7k6 ай бұрын

    እኔ አረብ አገር ነኝ ያለሁት ካገር ስገባ መማር እፈልጋለሁ በጣም ምኞቴነው ህልሜም ነው

  • @bettygirma6412
    @bettygirma6412 Жыл бұрын

    የምር ጀግና ነሽ ይመችሽ

  • @user-et9it2eu6d
    @user-et9it2eu6d7 ай бұрын

    አለኝ

  • @derejawmarye4667
    @derejawmarye4667 Жыл бұрын

    የተወሰኑ ማዕድናት አሉኝ በናታችሁ አድራሻዋን

  • @user-xp2xi8oe6j
    @user-xp2xi8oe6j8 ай бұрын

    አለኝ አድረሸሽ

  • @user-kv9jb3vl8k
    @user-kv9jb3vl8k4 ай бұрын

    ‏‪7:33‬‏

  • @RaisSalman-xw3sq
    @RaisSalman-xw3sq19 күн бұрын

    Jegna nesh erasishn tebki yasgedlushal

  • @user-zf1je7zt2m
    @user-zf1je7zt2m2 ай бұрын

    በጣም ታስፈልጊኛለሺ ባገኝሺ ፍቃደኛ ከሆንሺ

  • @user-vo8bp4cs3v
    @user-vo8bp4cs3v4 ай бұрын

    Endet anchin magignet yichalal benatsh 🙏

  • @abiyotmengistu4847
    @abiyotmengistu48472 ай бұрын

    እኔ ከደቡብ ማዕዳናትን አቀሪባለሁ

  • @kalaHAGERE
    @kalaHAGERE4 ай бұрын

    እኔጋ የተወሰኑ ድንጋዮች አሉ አድራሻሽ የት ነው

  • @habtamuteshome2131
    @habtamuteshome21317 ай бұрын

    Adirashachu yet newu?

  • @sitiabrar1867
    @sitiabrar18676 ай бұрын

    እናመስግናለን መቀበልስ ትቺያለሽ ?ከተቀበልሽ እባክሽን ስልክሽን በብዛት ስላለን ነው

  • @user-th1fl8gz6f
    @user-th1fl8gz6f5 ай бұрын

    Ok

  • @user-th1fl8gz6f

    @user-th1fl8gz6f

    5 ай бұрын

    ስማቸውን ንገሪኝ

  • @user-eh8hj9rq3p
    @user-eh8hj9rq3p4 ай бұрын

    ስራሽ መልካም ነው ግን አቺን አጊተን ሳፕል ለማሳየት አልቻልንም እህቴ የት አቺን ማግኝት እችላለን

  • @amaryohannes3704
    @amaryohannes37042 ай бұрын

    አድራሻዋን የሸዋን ይፈልገዋል ነበር

  • @mariamkabidi1731
    @mariamkabidi1731 Жыл бұрын

    አርኢድትላጊኛሺአዲራሻሺአለኚነበር 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕

  • @user-uk7om1wp8v
    @user-uk7om1wp8v4 ай бұрын

    Ebaakachu lesirawm fikir alegn bejem ekawoch alugn asferi ena adikaam new ebaakachihu agizugn

  • @ZerihunChernet
    @ZerihunChernet3 ай бұрын

    Serash baxami xeru nw gen adershachuen betaswkun bezhu negrochen marja malawawoxi yechalil

  • @dabalatola2072
    @dabalatola2072 Жыл бұрын

    ማዕድኖቹ አኛ ጋ በብዛት ስላሉ ስልክ ቁጥር ብታኖሪልኝ???

  • @habesha2day128

    @habesha2day128

    Жыл бұрын

    Slkhen setgne?

  • @user-vu5kp8tz5z

    @user-vu5kp8tz5z

    8 ай бұрын

    ​@@habesha2day128 ገዢ ካለ እኔም ጋር ብዛት አለ

  • @GebrehansKiros

    @GebrehansKiros

    4 ай бұрын

    በተለይ ዋይንጠጅ ሚመስል በብዛት ኣለኝ

  • @user-jr6rf6kl6y
    @user-jr6rf6kl6y7 ай бұрын

    እኛ ጋራ ያለውን ላ ምርምርም ለገበያም እናንተ ጋር መምታትእንፈልጋ ሌን ሲልክ ሁን ላኩልን

  • @user-dn8pf2cb6v
    @user-dn8pf2cb6v3 ай бұрын

    እናተን የምናገኝበት አድራሻችሁ በምን እናግኝ ማዕድን አለን ግን ገዢ ጋር ማግኝት አልቻልንም

  • @user-dz6ep4de7l
    @user-dz6ep4de7l6 ай бұрын

    ሰላም እዴት ነሺ

  • @user-vu5kp8tz5z
    @user-vu5kp8tz5z8 ай бұрын

    አድራሻ የት አለ ብዛት አለኝ

  • @zf786
    @zf7865 ай бұрын

    አድራሻ ንገሩን እባካችሁ

  • @yaredtamerat2890
    @yaredtamerat289010 ай бұрын

    ማቅረብ እችላለው አድራሻሽ የት ነው

  • @AbrhamWgebrial
    @AbrhamWgebrial3 ай бұрын

    Alegn yenea eht, slksh laklgn beimo llaklsh

  • @user-dz6ep4de7l
    @user-dz6ep4de7l6 ай бұрын

    እኔጋ የከበረ ዲጋይ አለ እዴት ነው በፎቶ ላሳያቺሁ

  • @birukayanaw3027
    @birukayanaw30276 ай бұрын

    አድራሻሽን አስቀምጭልኝ እኔም አለኝ

  • @ayeleyinchachu
    @ayeleyinchachu2 ай бұрын

    selikshine weyime telegram leyi hi beyighi

  • @temesgenwondimuanjejo1125
    @temesgenwondimuanjejo1125 Жыл бұрын

    የሷ ጥረት ይደነቃል ፥ግን ያልገባኝ ነገር እንደዚህ ዓይነት ሀብት በአንድ ግለሠብ ሣይሆን በስፋት ተሠርቶ ሚሊዮኖች የሥራ ዕድል የሚያገኙበትን ዕድል መፍጠር አይቻልም ወይ ? ለእህታችን ግን ልዩ አክብሮት አለኝ

  • @fatiya8477

    @fatiya8477

    7 ай бұрын

    እኔም የሚሰማኝ እንደዛ ቢሆን ምክንያቱም ስራው የጥምረትም ነው የስራ እድልም መክፈት ይመስለኛል ልጅቷን ግን አለማድነቅ ንፍገት ነው🎉🎉🎉

  • @user-hx7vt8mp7k

    @user-hx7vt8mp7k

    6 ай бұрын

    ​@@fatiya8477በትክክል ጎበዝ ናት አጉራችን ወርቅ ነው ግን ሁሉም በስራው ቢሳተፍ ብየ አምናለሁ❤

  • @jonialden1099
    @jonialden10995 күн бұрын

    ኣለኝ እኔ ስልክሽን እሂት

  • @user-th1fl8gz6f
    @user-th1fl8gz6f7 ай бұрын

    እኔ ጋርም አለኝ

  • @arayia6girmay
    @arayia6girmay Жыл бұрын

    I think once the country becomes advanced enough it's going to regret exporting these.

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    እሰቲ ዉርቅነሸ ደንግልናሸን ጠብቀሸ ልጀ መዉልድም አምሮሸ እንዴት ይሆናል እነዚህን ድንጋዬች ልትበያቸዉ ነዉ ወይ ወደ ዉጭ ካላክሻቸዉ እንዴት በኢኮኖሚ ታድጊያለሸ ሁለት ወዶ አይቻልም እንዲህ ያለዉ አሰተሳሰብ ነዉ ወደ ኃላ ያሰቀረን, ያንቺ አሰተሳስብ ብቻ ሳይሆን በአብዛኛዉ እርሰት አሰመላሾች እንዶንቺ ያሰባሉ ሁለት ምሳሌ ልሰጥሸ ሐይሌሰላሴ የአሜሪካ ድርጀቶች ቤንዝል እናዉጡሎት ይሏቸዋል አፄም እሺ ሲሉ አሜሪካኖቹ 30% ለርሶ ለኛ 70% ይሏቸዋል አፄም 50% 50% ያለበለዝያ ልጆቼ ተምረዉ ያወጡታል አሉ አሜሪካኖቹ ሳዉዲ ሄዱ የቀረዉ ታሪክ እንተዉዉ ሲቀጥል አረቦች ቢሊዬን ደላር ይዘዉ,መሬት ተመርተዉ ሩዝ ማምረት ሲጀምሩ አረብ ይወጣ ከአገራችን ማለት ጀመሩ እርሰት አሰመላሿች ለምን ሲባሉ እሰልምና ያሰፋፋሉ እሺ አረቦች ምን ቀልድ ያቃሉ ምደረ ገረዶችን አሰፈንጥረዉ ከአገራቸዉ አሰዉጡ ጨዋ መሳዬቹ ሰላማዊ ሰልፍ መዉጣት የሰዉ መብት ይጠብቅ ብለዉ ልክ ዉልቃይት ዉሰጥ ትግሬዎቹን ጨፍጨፈዉ ወለጋ ዉሰጥ የሰዉ መብት ይከበር እደሚሉት ይቅርታ ቁሰል አለብኝ ብዶ ሰዉ አልዉድም

  • @user-io2sc2ur8w
    @user-io2sc2ur8w6 ай бұрын

    Broaching yet new

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Жыл бұрын

    🤔🤔🤔

  • @sarttmuhamed

    @sarttmuhamed

    4 ай бұрын

    በጣምጥሩ በርቺ

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Жыл бұрын

    Enyas yazenkut ageriya yih eyalen medehyatachin

  • @user-kh2le7de6b
    @user-kh2le7de6b27 күн бұрын

    ሥልክሸንላኪልኝበቴሌግራምልላክልሽ

  • @MubarekMubarekawel
    @MubarekMubarekawelАй бұрын

    Slkahcu lakulg

  • @sisterliza1561
    @sisterliza1561 Жыл бұрын

    Selkesh lakilge

  • @user-me5vj5ot5w
    @user-me5vj5ot5w3 ай бұрын

    adashashi

  • @user-pu1fy8vj7j
    @user-pu1fy8vj7j4 ай бұрын

    እኔጋር አለ የት ላገኝሽ እችላለው

  • @user-th1fl8gz6f
    @user-th1fl8gz6f5 ай бұрын

    እኔ ጋር አለ

  • @mesenbettiruneh4914
    @mesenbettiruneh49143 ай бұрын

    ስልክ አስቀምጪ

  • @user-mn3il9cq8m
    @user-mn3il9cq8m4 ай бұрын

    Ine ga ale adrashashin lakilign

  • @MubarekMubarekawel
    @MubarekMubarekawelАй бұрын

    alegn botachu yetnew

  • @NaseerkaderKader
    @NaseerkaderKader2 ай бұрын

    ጊረ የገበኝ ድንገዮች ነበሩኝ ስልክሽ ቢየገኝ ደስ ይለኝ ነበሪ

  • @GebrehansKiros
    @GebrehansKiros4 ай бұрын

    ስልክ ኣለሽ መኣድን ነበረኝ

  • @user-kv9jb3vl8k
    @user-kv9jb3vl8k4 ай бұрын

    حسين بن احمد ‏‪7:33‬‏

  • @user-dc1uu1cr8h

    @user-dc1uu1cr8h

    19 күн бұрын

    Hlo

  • @s-zf9yy
    @s-zf9yyАй бұрын

    እረ ስልክሽን ለጥፊው ብዙ ሰው ይፈልግሻል

  • @user-ht7xx9xn5h
    @user-ht7xx9xn5h3 ай бұрын

    Slksh lakilgn

  • @user-ix3xr2uv6u
    @user-ix3xr2uv6u4 ай бұрын

    አልኝ መገዛ ካለ

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s2 ай бұрын

    እህቴስልክሽንበቴሌግራምላኪልኝእዝህስራውስጥመግባትእፈልጋለሁኝ

  • @getenetkibebewgosa7296
    @getenetkibebewgosa72962 ай бұрын

    አድራሻሽን ስጪኝ

  • @endali
    @endali Жыл бұрын

    የድርጅቱ ስም ምን ይባላል አድራሻዋን

  • @user-ht7xx9xn5h
    @user-ht7xx9xn5h3 ай бұрын

    Slksh laklgn

  • @mulatsadam4380
    @mulatsadam4380 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ዉስጥ diamond አለ እንዴ ያዉብምርት? kales agaxmoshal? address bitnagrign please

  • @smartu-7365
    @smartu-7365Ай бұрын

    ለምን ቆረታቹት ሃሳቧን ሳጨርስ

  • @user-kv9jb3vl8k
    @user-kv9jb3vl8k4 ай бұрын

    አኮረትዝአለኝ ነጩ

  • @Ajaib3Mohammed
    @Ajaib3Mohammed5 ай бұрын

    ኦፓል አላኝ

  • @tayuachiso8817
    @tayuachiso8817 Жыл бұрын

    Zm blen kemnbala ichin serten bnbela weyne hagere

  • @abiy541
    @abiy541 Жыл бұрын

    እያበላሽ ብይ የበከተ ሀገር ነው ያለነው

  • @mulugetawasu9961

    @mulugetawasu9961

    Жыл бұрын

    አድራሻ ይላክ እኔም አቅራባ ነኛ ሙሌ እባላለሁ ??፥

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    Жыл бұрын

    አገር እኮ ከበከተ አንተም በክተሀል ደነዝ የሌላው ሀገር ሀብታም ቤሆን ሐገሩን ትሰድባለህ ባለጌ

  • @abiy541

    @abiy541

    Жыл бұрын

    @@genetyilma7717 ወር ተበጂ ቀንዳም ከንቱ

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    Жыл бұрын

    ​​@@abiy541 አንተ እውቀትህ ከዚህ አያልፍም ይህ ተፈጥሮያዊ ነው እኮ ደነዝዬ አንተ ቀፎ የምታውቀው ይህ ን ብልግና እንጂ ስለአገር እንዳንተ አይነት ባለጌ አግድም አደግ በአለፈው ስርአት ብልግና ስለሆነ የተማርከው ስለአገር ባታወራ መሀይም

  • @mahinigaa6997
    @mahinigaa6997 Жыл бұрын

    yeman molkaka nat demo

  • @TsegayeSamuel-uw2oi
    @TsegayeSamuel-uw2oi5 ай бұрын

    እኔ ማዕድን አለኝና እንደት ነው ምሸጥልሽ

  • @letushgebru9411
    @letushgebru94116 ай бұрын

    አቅራቢ አትፈልጉም

  • @melu-cw6pd

    @melu-cw6pd

    5 ай бұрын

    የት ነሽ??

  • @EyerusYehualashet

    @EyerusYehualashet

    4 ай бұрын

    AA

  • @user-ci3ti9hk4g
    @user-ci3ti9hk4g6 ай бұрын

    የተከበሩ መዓድን፡አለ አድራሻ መለዋውጥ፡እንችላለን

  • @mukeremkedir2749

    @mukeremkedir2749

    6 ай бұрын

    Yet new

  • @user-ci3ti9hk4g

    @user-ci3ti9hk4g

    3 ай бұрын

    Asosa

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689Ай бұрын

    አንቺ ደግሞ ለእኛ ስልጠና ብትሰጪን..!?

  • @andersonclark6041
    @andersonclark6041 Жыл бұрын

    አንዳንድ ሰዎች ኮሜንታችሁ መልካም አይደለም እስኪ ወደ ቀናነት ተመለሱ

  • @derejawmarye4667

    @derejawmarye4667

    Жыл бұрын

    አድራሻዋን በናትህ

  • @user-ci3ti9hk4g

    @user-ci3ti9hk4g

    6 ай бұрын

    አድራሻችሁ የት ነው፡አለኝ

  • @Hkim185
    @Hkim185 Жыл бұрын

    እንደኔ ከሆነ አንድሺህ ሰራተኞችን ቀጥረን የተከበረ ድንጋዩን እዚሁ ሰርተነዉ ቦሌ ሱቅ ከፍተን በርኮሸ ሸጠን የአለም ሕዝብ ሄዶ ዱባይ ዉርቅ እንደሚገዙ እኛም አነደሲ ትልቅ ንግድ ብናረገዉ ጥሩ ነበር የመንግሰት ባለሰልጣኖች የማይረዱሸ ሠ ምን እዳ አለባቸዉ አንቺንየ 100 ሚሊዬን ብር አብታም አርገዉ እነሱ በቀበሌ ቤት ይኖራሉ ሰለዚህ አንቺ አደግሸ አላደግሸ ደሞዛቸዉ ያዉ ሰለሆነ ይህንን ያህል መሰራታቸዉም ጥሩ ነዉ ይህ ሀብት በደንብ ከተያዘ ከዘመነ ለሁሉም በረካዉ ከደረሰ ሀገራችን የማታደግበት ምክንያት የለም ሲጀምር የተከበረ ድንጋይ ልከዉ አገራችን ገንዘብ ሰታገኝ መንግሰት ለዛ አካበቢ ላሉት አሰተዳደሮች የደሞዝ ማሻሻያ ማረግ አለበት ዝም ብሎ ደላር መሰብሰብ አይደለም ከሚያካብተዉ ገንዘብ 2% ለአሰተዳደሩ ቢሰጥ አሰተዳዳሩ ቀንና ለሊት በሰሩ ነበር ሲቀጥል እያንዳንዱ ጉድጎድ ለግለሰቦች ተሰጥቶ እራሳቸዉ ብቻ እንዲቆፍሩበት ማረገግ ለምን እንክብካቢ ያረጉለታል ማለት ነዉ

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/rHyZxcaMdN2apbg.html እሰቲ ነጮች እንዴት አንደሚቆፍሪ ተመልከቱ በቦርበርያወን ተመልከቱ

  • @user-kh2le7de6b
    @user-kh2le7de6b27 күн бұрын

    ያንችአድሬስየትነወለምሳሌ

Келесі