የጀርባ ሕመምን እንዴት ማስታገስ ይቻላል

Ойын-сауық

የጀርባ ሕመም መንስኤ፣ ምልክቶች፣ መፍትሔዎች በተመለከተ የዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ሙያዊ ማብራሪያ እነሆ፡፡
#Ethiopia #HealthyLife

Пікірлер: 37

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt4 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @germaniseBereka
    @germaniseBereka4 ай бұрын

    እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነዊ

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale6213 жыл бұрын

    ምርጥ ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ስለምታስተምረን እግዚአብሄር ከፍ ያድርግህ ።

  • @TadilaNahom
    @TadilaNahomАй бұрын

    thanks ❤

  • @MeselechArega-xl2pj
    @MeselechArega-xl2pj Жыл бұрын

    ዶ/ር እናመሰግናለን የሥራ ቦታህ ቢታወቅ ምንኛ ደስ ባለን

  • @sharowabadiga2691
    @sharowabadiga26918 ай бұрын

    Good

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g3 жыл бұрын

    በጣምነው የሚያመኝ

  • @ermiasbelay1023
    @ermiasbelay102312 күн бұрын

    ልጄ ዕድሜዋ ገና 10 ዓመት ነው ወገቧን ያማታል በሆነ ምክንያት ጎንበስ ካለች ቀና ለማለት ትቸገራለች አንዳንዴም እስከማልቀስ ትደርሳለች ወዴት እንደምወስዳት ግራ ገብቶኛልና ዶ/ር እባክህ የሆነ ነገር በለኝ

  • @asmamawkassew8563
    @asmamawkassew85635 ай бұрын

    ke kizekaze ena bird gar yalew yewegeb himem mebabasi bitabraral,ene kizikaze ena bird sihon yibsibgnal Dr .

  • @abdusuleyman2579
    @abdusuleyman2579 Жыл бұрын

    ዶ/ር ሙስጠፈ ወገቤ ቆይቶ ቆይቶ የመኘል በግረ በኩል እቀ እሸከም ነበር ህማሙ ጠንከር የለብኝ በግረ በኩል ነው ግረ ገብቶኛል የአጥንት መሰበር ነው ወይስ የድስክ መንሸረተት ነው መፍቴሄውን እነ ምን እንደሆነ ንገረኝ

  • @GgGj-le2oe
    @GgGj-le2oe3 ай бұрын

    Mn aynet medanit lgza are befetari 😭😭😭mtegawm merat lay new megelabet alchlm 😭😭😭

  • @GgGj-le2oe
    @GgGj-le2oe3 ай бұрын

    Ena 3 wer alefeg sewochu absh techi alug are meftha kagera kewetaw 6 wer alfogal sramed stega mekemechaye bestekeg new emiyameg 😭😭

  • @zedhassen1949
    @zedhassen194911 ай бұрын

    Betsam dess yemil tmert new aderashakn bnawuk

  • @MagieBishaw
    @MagieBishaw2 ай бұрын

    ሀይ ዶር እኔ ድንገት ጀመረኝ ጀርባዬ ስንቀሳቀስ ህመሙ ይብሳል አንድ ቦታ ከተቀመጥኩ ይተወኛል ምንድነዉ??

  • @user-vh6jz8ey1v
    @user-vh6jz8ey1v7 ай бұрын

    ጸበል በመጠመቅ

  • @Assefa2024
    @Assefa20247 ай бұрын

    Cervical and lumber spine hyperlordosis secondary to muscle spasms ሰለዚህ ምን ትለኛለህ

  • @rigbetekle6983
    @rigbetekle69839 ай бұрын

    ጀርባችን ብርድ ሲሆንስ ምን ማድረግ አለብን ዶክተር

  • @user-eu1og1qj7m
    @user-eu1og1qj7m Жыл бұрын

    ከመቀመጫየ ከፍ ብሎ ያለው ክፍል በጣምያመኛል ጎበስቀና ማለት በራሡ የሚያቅት ብኝ ግዜ አለ 😥

  • @fekamelafgcm6569
    @fekamelafgcm6569Ай бұрын

    አድራሻቹ የትነው

  • @jemalaragaw5974
    @jemalaragaw5974 Жыл бұрын

    ስልክቁጥር ካለተባበሩኝ በአላሕ በጣምነው የሚያመኝ

  • @user-lc4rn5yw8v
    @user-lc4rn5yw8v3 ай бұрын

    አባላሰዘር በሽታ በሴት ብቻነዉ ወይም በወንድጭምርነዉ የሚከሰተዉ የወገብ በሽታደ/ር??

  • @medinabogale7213
    @medinabogale72135 ай бұрын

    ኧረ ዶክተር እኔ ጉኔን በጣም ነዉ የሚለበልበኝምን ይሻለኛል ሀኪበት እጂ ተመርምሬ ምንም የለሽም አሉኝ

  • @elizabettikuadame9304
    @elizabettikuadame93044 ай бұрын

    Doctor give us your address thank you

  • @hailubayissa4406
    @hailubayissa440610 ай бұрын

    ስልክቁጥር ወይም አድራሻዎትን ይንገሩን

  • @wagayetadese3969
    @wagayetadese39693 ай бұрын

    ባትቸኩል እውቀትህ ደሰ ይላ ል።

  • @mhamedjafar2182
    @mhamedjafar21823 ай бұрын

    እር እኔም ወገቤን እያመመኝ ነው ግን ንፋስ ነው

  • @tesfayemekonen5015
    @tesfayemekonen50159 ай бұрын

    ሥራ፣ቦታህ፣የት፣ነው?

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg8 ай бұрын

    እኔሰ 3ወር ሆኖኛል አሁንከሁን ይሸለኛል ኢየለኩ የበሰ በሰቢኝ❤

  • @user-mx5wt3uz3t
    @user-mx5wt3uz3t3 ай бұрын

    እባከወ አድራሻህን አሳውቀን

  • @jemalaragaw5974
    @jemalaragaw5974 Жыл бұрын

    ዶክቸር ስቀሳቀስ እግሬን ይይዘኛል

  • @user-cc2jv7hq7s
    @user-cc2jv7hq7s2 ай бұрын

    ዶርእኔ ከሃያ አመት በላይ እየሆነኝ ነው በራጅ ታይቸው ችግሩ አልታወቀም አሁን በቫዝሊን ሳሸው ስሜቱወደታች ወረደ እናየዳሌ አጥንቴን በጣም ይጠዘጥዘኛል።የከፋ ነገር ይኖረው ይሆን እባክህ ስልክ ወይም የስራ ቦታ አስቀምጥልኝ። አመሰግናለሁ።

  • @sumeyasumeya9474

    @sumeyasumeya9474

    Ай бұрын

    አረምን ይሻለናል የጀረባ ህመም

  • @HabshiEthiopia-gm2ue

    @HabshiEthiopia-gm2ue

    8 күн бұрын

    😢

  • @fathimarak8693
    @fathimarak86933 жыл бұрын

    👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @tesfayemekonen5015
    @tesfayemekonen50159 ай бұрын

    የጀርባ፣ህመም

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g3 жыл бұрын

    ወይኔ እን 3 አመት ሊሆነኝነው

  • @tesfayemekonen5015
    @tesfayemekonen50158 ай бұрын

    አድራሻህን፣እባክህ።

Келесі