የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ፈተናዎች

Пікірлер: 78

  • @user-ej5fr2mg5n
    @user-ej5fr2mg5n4 жыл бұрын

    እኔስ ከፍቶኛል ወገኖቼ ዘንድሮ ቤተክርስቲያናችን ግፍና መከራ በዛ ለማነው አቤት እሚባለሁ አቤቱ የድንግል ልጂ ፍረድልን

  • @faridsalih
    @faridsalih4 жыл бұрын

    All Muslims respects other religions and they don't interfere with other religions so respect.

  • @wudiasahlemariam6847
    @wudiasahlemariam68474 жыл бұрын

    ምን አለበት በዴንብ ለማወቅ ብትሞክር ዝም ብለህ ለስድብ ወይም ለመስበኪያ ያክል ባታደርገው ስለ ኢስላም መናገር ከፈለክ ኢስላም መቸውም የማይቀየር መመሪያ መፅሃፍ አለው እሱም ቅዱስ ቁርዓን ይባላል እናም የእውነት ምርጥ ሰባኪ እንድትሆን ይረደሃል እና በዴንብ አንብበው ኢስላም ሰላም ነው ዝም ብለህ አታውራ

  • @user-lb4ns2iq4l
    @user-lb4ns2iq4l4 жыл бұрын

    እግዚብሔር ሆይ ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን ክርስቲያኖች ሆይ ንቁ ሀይማኖታችንን እንጠብቅ

  • @hamzaham1257
    @hamzaham12574 жыл бұрын

    እኔ የእስሊምና እምነት ተከታይ ነኝ እንደዚ አይነት ጥናት ብሎ ትላልቅ አባቶች ባሉበት መድረክ ላይ የተዛባ ሀሰተኛ የሆነ ፈጠራ እንደ ጥናት አስመስሎ ማቀቅረብ ከተላልቅ አባቶች የማይጠበቅ ነው ። እሺ እናንተ አባቶች እንደዚህ በእምነቶች መካከል ቅራኔ ፣ ግጭት ፣አለመተማመን ፣ እንድንፈራራ ፣አንዳችን ለአንዳችን በጠላትነት እንደ ምንፈራረጅ አድርጎ ማቅረብ ከአባቶች በፉፁም የማይጠበቅ ጠባጫሪ ነገር ነው ። እኛ ወጣቶች ከእናንተ ምን እንማር የጦርነት ነጋሪት ከእናንተ ከአባቶች አፍ መስማት ድልቅ ክሳራ ነው ። በአንድ በኩል ኃላፊነት የማይሰመው አክቲቭስት ነን ባዮች ሀገሪቷን እየመሷትን እንላለን ከዚ ደግሞ ከሃይማኖት አባቶች ተገቢ የልሆነ ነገር እየሰማን ነው ቆዩ ማንን እንስማ ማንን እንመን ።አሁን እናንተ እንደ ሚትሉት ነገር እውነተኛ መራጃ ቢሆን ኖሮ እስካሁ ለሺ አመተት አኖርም ነበር ። ምን አመታት አንድ ቀን ተኝተን አናድርም ነበር ። እባካችሁ ለሀገራችን ለወጣቶች እያሰባችሁ ሀገር ስትራን ነው እምነት የሚኖረን ።ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ አድርጉልኝ ስለተሰማኝ ነው ።

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu53494 жыл бұрын

    በርቱልን አመቤቴ ብርታቱን ትስታቺሁ አሜንንን ማህበረ. ቅዱሳን በርቱ

  • @matios3876
    @matios38764 жыл бұрын

    መላከ መዊ በትክክል ገልፀውታል በርቱ በርቱ በርቱ እረጅም ዕድሜው ይስጥልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር

  • @haile952
    @haile9524 жыл бұрын

    እንደርሶ አይነት ታማኝ አገልጋይ ያብዛልን ያገባኛል የሚል ታማኝ አገልጋይ ያብዛልን እናት ቤተክርስቲያናችን ቸሩ መድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን

  • @etagualemayehu8146
    @etagualemayehu81464 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል መልክት የድንግል ማርያም ልጅ ቤተክርስቲያንን እና አገራችንን ሰላም ያርግል

  • @saranoora5692
    @saranoora56924 жыл бұрын

    ተባረኩ አባታችን የውስጥ ምልከታዬን ቁልጭ ነው ያደረጉት በርቱልን

  • @user-yw2gh6qz9u
    @user-yw2gh6qz9u4 жыл бұрын

    አባቶቻችን በርቱ ልዑል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian64794 жыл бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን👍👏👏👏✟

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly89954 жыл бұрын

    በእዉነት ጥፋቱ እኛጋ አለ እነሱም የኛን ድክመት አይተዉ እላያችን ላይ ወጡ ዛሬ ቅድስት ቤተክርስትያን ህዝቧን ከመገንባት ቀድማ ለኪራይ የሚሆን ህንፃ ስትገነባ ኖራለች ለዚህ አሁን አባታችን እንዳሉት ትምህርት ቤት ሃኪምቤት ላይብረሪ ወጣቱ ሂዶ ስለሀገሩም ስለቤተክርስቲያኑም የሚያጠናበት ህፃናት የሚጫወቱበት ቦታ መሆን አለባት እንጂ የኪራይ ህንፃመሰራት አይቀድምም ነበር እና ካህኑም የአብነት ተማሪዎች ፈልሰዉ ወደከተማገብተዉ ሎቶሪ አዟሪና የቀን ሰራተኛ ሆነዉእየኖሩ ለሚወልዱት ልጅ ምንም አይነግሩትም ቤተክርስትያን ስትቃጠል ምንም የማይመስላቸዉ ለዛነዉ ቂምቋጥረዉ ሌላዉ ከእነሱጋ ር የተማሩት የት ደርሰዉ ሲያዩ ለዚህ ተማሪዎችምሆኑ ካህናቶች ወደከተማ እንዳይመጡ ተደርጎ ህዝበክርስትያኑን ቤቱድረስ ሄዶ መቀስቀስ የቤትክርስትያኗድርሻነዉ እንደዉ ለምን ለሰላሳ አመት ከዛም በላይ ጥላቻነዉ ሲሰበክርን የኖረዉ እና አሁን እንደዉ ሃጥያት በደላችንን ሳይመለከት እግዚአብሔር አምላካችን የምህረት አይኑን ያዙርልን አሜ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @kalmamo7072
    @kalmamo70724 жыл бұрын

    ሰማይና ምድርን የዘረጋጊታ የእመዐምላክልጅ ቸሩመዳንያለም ያክብሮት የኔ ዐባት እንባችን ይታበሳል እደናንተ ቆራጥ የሆኑ አባቶችን ያብዛልን አንገት አደደፋን ዐንቀርም😢😢

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia5694 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን። የቤተክርስቲያን ፈተና እግዚአብሔር ያጥፋልን አሜን። የሀይማኖታችንን ህልውና ለማስከበር ሁላችንም መማር አለብን። ማህበረ ቅዱሳን። ሰብስክራይፕ አድርጉ ውድ የተዋህዶ ልጆች ኑ የህይወትን ውሀ ጠጡ እስርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። *Mahibere Kidusan*

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu57174 жыл бұрын

    እውነት ነው ሁሉም ለሀይማኖቱ ዘብ በመቆም ሀይማኖታችንን እና ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን መጠበቅ አለብን በርቱልን አባቶቻችን

  • @sebleworkgelan9431
    @sebleworkgelan94314 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳን በርቱ ጠንክሩ እኔ እንደ አስተያየት የምሰጠው ሀሳብ ከታዘብኩት አብዛኛው ሰው የቃና ፊልም ሱሰኛ ነው ይህንን የቃና ፊልም ማስቆም ቢቻል ጥሩ ይመስለኛል

  • @etagualemayehu8146
    @etagualemayehu81464 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @frehiowtgetachew6422

    @frehiowtgetachew6422

    4 жыл бұрын

    አባታችን በውነት እግዚአብሔር ይስጥልን የቤተክርስትያን ጉዳይ በሴኖዳስና በምእመናን በመሐበረ ቅድሳን ጉዳይ ብቻ አይደለም የመንግስትም ጉዳይ ነው መንግስት ሕግ ሌያስከብር አደል ወንበሩ ላይ የተቀመጠው ለምንድነው ቤተክርስት ስትቃጠል ዝም ያለው ማነው ያቃጠላት ያለለው የገሩ መሬዋች ባሉበት እንዴሁም የሌላው ሀይማንት አባትች ለተከታዬዋቻቸው ይሕን መጥፎ ተግባራቸውም እንዴያቆሙ ይገሮቸው ቤተክርስቴያችን ከዳቤሎሳች ይከልልልን

  • @mahilove5428
    @mahilove54284 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባቶቻችን አሁን ነቃችሁ

  • @amanmelake9201
    @amanmelake92012 жыл бұрын

    በውነት ጥሩ አቀራረብ ነው ፣ አባቶችም ይኸን ተግንዝበው ነቅተው እድሰሩ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @alfajr1595
    @alfajr15954 жыл бұрын

    ኢስላም የሰላም ሃይመኖት ነው በሰላም የሚኗኗርን በሰላም መኗኗርን ድንበር አልፎ በእምነታችን የሚመጣን ደሞ አንገት መድፋት ሳይሆን ድንበር ሳናልፍ የሰላ ሰይፍ አዘጋጅተን አንገቱን እንድንበጥስለት ያዘናል ። አሏህ እንዲህ ይላል وَقَٰتِلُواْ فِي سَبِيلِ ٱللَّهِ ٱلَّذِينَ يُقَٰتِلُونَكُمۡ وَلَا تَعۡتَدُوٓاْۚ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يُحِبُّ" ٱلۡمُعۡتَدِينَ እነዚያንም የሚጋደሉዋችሁን (ከሓዲዎች) በአላህ መንገድ ተጋደሉ፡፡ ወሰንንም አትለፉ፤ አላህ ወሰን አላፊዎን አይወድምና" ሱረቱል በቀራ 190 ===== እናንተ ማህበረ ቅዱሳውያን ሆይ! እኛ ሙስሊሞች ሃገራችንም የሃገራችን ህዝቦችም በእምነት በቋንቋ በብሄር ተከባብረው በሰላም እንዲኖሩ እንፈልጋለን ፣ እናንተ ግን ድሮ ጀምራቹህ በውስጥ ሴራ ሙስሊሙን ስታስጠቁ መኖራቹህ አንሶ አሁን ከቅርብ ግዜ ወዲህ ደሞ ሙስሊሙ ላይ በይፋ ጦርነት እያወጃቹህ ነው ። እኛ ለሰላም ካለን ፍላጎት አንፃር ይህን መጥፎ ስራቹሁን ተው ብለናል ፣ ገፍታቹህ ሙስሊሙ ላይ ጦር ያነሳቹህ እንደሆነ ዘላለም ላትረሱት የተፈጠረው የዘላለም ጀግና ኢማም አህመድን የሚወክል ዳግማዊ ኢማም አህመድ እንደሚመጣና ትወዱ በግዳቹህ ስርአት የሚያስይዛቹህ እንደሚመጣ እወቁ ። ጦርነት መጀመር የናንተ ውሳኔ ነው ፣ ጦርነት ከጀመራቹህ ግን ጦርነትን የማቆም ያለማቆም ውሳኔ የሙስሊሙ ይሆናል ! የፈለጋቹሁትን ምረጡ

  • @barbiesabrina174
    @barbiesabrina1744 жыл бұрын

    Hiyilin bemiset begizabiher hulun enchilalen bemekeram. Bemotem bedestam, egizabiher. Kanga gar new memihirachin melktih. Tekikil new

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok3254 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማለን አጽራረ ቤተክርስቲያናትን ያስታግስልን🙏🙏🙏 በእውነት ፈጣሪ በይቅርታው ካልጎበኘን ፈተናችን በዝቷል😭😭😭

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese43794 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው መቀጠል አለባችሁ

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro88844 жыл бұрын

    Medhaniyalem Yeredachihu yeredan Batichachin Yeselamu geta selamun yelakilen bayne meheretu ymelketen

  • @danielassefa2312
    @danielassefa23124 жыл бұрын

    ፎቅ ግንባታ ላይ ሀሳባችንን እና ኃይላችንን ስናባክን ፣ ምስጥ ገዝግዞ ጨርሶናል። የእውነተኞቹ አባቶቻችን አምላክ ስለ ስማቸው ብሎ እንደቸርነቱ ይፍረድልን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d4 жыл бұрын

    TEMCHETEWGNALE TERU TENAT ADERGEWALE GEN YETGBERALE WEYE NEW TILQU TIYAQE????

  • @iotinamharic2824
    @iotinamharic28244 жыл бұрын

    bertulin egziabher ke enante gar yihun

  • @fg6555
    @fg65552 жыл бұрын

    ይፈራሉ ተብሎአል ዚናቡም ዘነበ ሕይወትም (በቅዱስ እግዚአብሔር ስም በወላድት አምላክ ስም 💒🕯💚💛❤🌾በቅድስት በቤተክርስቲያን መቅለጥ የእኝአ ህይወት ተዘራ በቅዱሳን አምላክ ስም በቅዱስ ወንጌል ሃይል በቅዱሳን አምላክ ዘመንም ተሻገረ ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን

  • @azimazim9376
    @azimazim93764 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ስ

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p4 жыл бұрын

    ትክክል ሲጀመር የፕሮቲስታንቱን ጥቃት ከተቃጠሉት ቢተክርስቲያናት አይተናነስም ፡ ዝም ብለን በማየታቹህ(አባቶችን ነው) ፥ ለዚህ ጥፋት ደርሰናል፡ ሁሉም ዝም አለ። ምእመኑም ግራ ገባው፡ በአባቶች ዝምታ፡ አሁንም አረፈደም ታገሉ እንታገላለን።

  • @shayabit3133
    @shayabit31334 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @hanisebhato2367
    @hanisebhato23674 жыл бұрын

    Imam ahmed gazi le 15 amet ethiopian ena sumaliyan befteh astedaderowal💚💛❤

  • @emufikir6014
    @emufikir60144 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳቹ አሁን ሁሉም ነቅቷል ተመስገን

  • @tronesht3228
    @tronesht32284 жыл бұрын

    Ygelglot zmenacuen yerzmelen amen

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z4 жыл бұрын

    በትክክል በአሁኑ ሰአት ሰባኪውም ዘማሪውም ጳጳሱም ፓትራሊኩም ምን አገባኝ ማለት ይሄው ለዚህ አበቃን

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    @orthodoxtewahidochristian6479

    4 жыл бұрын

    ምን አገባኝ አሉ እንዴ??

  • @jhonchina8430
    @jhonchina84304 жыл бұрын

    ትክክል ሁላችንም ግዴታ አለብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wudetesfa8583
    @wudetesfa85834 жыл бұрын

    Amen Kalhewoet Ysmalen btam Des Ymiel tmhert new

  • @getnetfantahundibekulu897
    @getnetfantahundibekulu8974 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት ዘምን ያድልልን

  • @esayasish
    @esayasish4 жыл бұрын

    ፍርድን ሚዛናዊ አለማረግም እንዱና ዋነኛው ተስፋ አድቆራጭ ምእመናንን በታኝ መንገድ ነው:: እዛላይም ትኩረት ይሰጠው

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o4 жыл бұрын

    ewnte new menkati alben egzabher yerdcguw abatochachi lekso hzen yebkinal

  • @amelmalemekonen8788
    @amelmalemekonen87884 жыл бұрын

    ቃለሀይወትያሰማልን

  • @msselam4101
    @msselam41014 жыл бұрын

    Ortodox Tewahido Lezelalem Tenor Ayizonachu Tenkern Atebeqn Ementachnen Meyaz Aleben

  • @mesekeremmamo1538
    @mesekeremmamo15384 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @user-jk5no7vj4q
    @user-jk5no7vj4q4 жыл бұрын

    የትልቅ ትንሽ ትልቅ ሰው ስዋሽ ስያስጠላ እስት ከሙስሊም ላይ ውረዱና በእየሱስ ሰም የምነግዱትን አቁሙ እውነት ለእምናታች የምትጨነቁ ከሆኔ ግን ለሆዳቹ እንጅ ለእምነት ብላቹ አይደለም አሁንስ አስጠላቹይ

  • @abumeryem33
    @abumeryem334 жыл бұрын

    😂😂😂😂 አይ ጥናት አይ እውቀት 😂😂😂😂 ለናንተ እኔ አፈርኩኝ‼

  • @meskeremdemssie2655
    @meskeremdemssie26554 жыл бұрын

    እናንተ ማህበረ ቅዱሳን ድሮድሮ ለቤተ ክርስቲያን ስትቆረቆሩ ነው እኔ የማውቀው አሁን ግን የቤተክርስትያ ቃጠሎ የአባቶች መቃጠል የሰው ሞት አንድ ቀን እንካን ስትቃወሙ ስእምቼ አላውቅም ድሮ ቤተክርስቲያን ክእጠላት ስትጠብቁ ነው የማውቀው እባካችሁ ቤተ እምነታችንን ጠብቁ አባቶችን ጠብቁ

  • @kefyalewtaye4514
    @kefyalewtaye45144 жыл бұрын

    WAAN SIRRII DUBBATTAN OBBOLEEWWAN KEENYA WAL DHEGGEEFFANNA! RAKKOO KANA KEESSAA NI BAANA!!!

  • @adwa6513
    @adwa65134 жыл бұрын

    አሁን ሁሉም የገባን ይመስለኛል ስለዚህ መንቃት መትጋት መሰዋት ያስፈልጋል

  • @roberajemal2831

    @roberajemal2831

    4 жыл бұрын

    ምን ተፈጠረ; ኦሮሚያ ሲኖዶስ ሲፈጠር ወደ ፕሮቴስታንት እየሸሼ ያለዉን ህዝብ ይቀንሳል፤ እየጠፋ ያለዉን ኦርቶዶክስን ይገነባል፣ ይታደጋታል፤ የራሳችሁን ፍላጎት ብቻ አትዩ

  • @marimmm7344
    @marimmm73444 жыл бұрын

    Em.amlak.amaljen.kamnywl.😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @tigisttariku5396
    @tigisttariku53964 жыл бұрын

    Be bete Cristina lay yemiderisew tikati yibika🙌🏽

  • @mehratmamo9813
    @mehratmamo98134 жыл бұрын

    ቤተ ክህነቱን እጨትና ቅጠል ሸጦ አምስትና አስር ሳንቲም ከሚያስገባው የድሃው ሳንቲም እንዲተኙ አርጐቸዋ ስለዚህ መጋው ባለቤት የሌለው ስለሆነ በክእፎዎች እጅ ላይ ወድቀናል አሁንም ዝምታው ከቀጠለ ወደእናተ እደሚመጣ እዳትዘነጉ በመጋው ብቻ አይበቃቸውምና።

  • @wideelias6597
    @wideelias65974 жыл бұрын

    ehebe fim weyem zefen bewn terbarbchiewa

  • @asthey
    @asthey4 жыл бұрын

    BERTULEN 💚💛❤

  • @fatumayesuf155
    @fatumayesuf1554 жыл бұрын

    አረ ፈጣሪ ይድፋችሁአተ ጅብ አውሬ

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu31773 жыл бұрын

    1 TPLF aunt orthodox 2 Muslim Oromo 3 /small that is presses from long time for example Sebht Nga from Tigray orthodox and Amhara they are finish ✝️

  • @akelile_maryammoges762
    @akelile_maryammoges7624 жыл бұрын

    እውነት መራራ ናትና ጠላትን ታንጨረጭራለች፡፡

  • @mariamadeyyared7831
    @mariamadeyyared78314 жыл бұрын

    kal hiwet yasemaln

  • @user-pi4bj6oi1i
    @user-pi4bj6oi1i4 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር፡፡

  • @shuaibelias1037
    @shuaibelias10374 жыл бұрын

    What a shame. No one try to correct him With his hate and lies about Muslims and Islam.

  • @user-iu8wu6un8p
    @user-iu8wu6un8p4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ያግዛችሁ

  • @hahahyhy9755
    @hahahyhy97554 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @lillykeith9571
    @lillykeith95714 жыл бұрын

    እንዲህ መለወጥ ጥሩ ነው።

  • @bh278
    @bh2784 жыл бұрын

    እናንተ እርኩሶች ምን አለ ከሙስሊሞች ላይ እጃችሁን አፋችሁን ብትይዙ 😡😡😡😡😡

  • @sarahmareyam5789
    @sarahmareyam57894 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይጠብቃቹ

  • @tebeyeanderes6580
    @tebeyeanderes65804 жыл бұрын

    እነጀዋር ቤተክርይስትያን አቃጣዬ ገና በኦሮሞ ህዝቡ ላይ የሚያመጣው ጉድ አለ

  • @Zzz-nm5ru
    @Zzz-nm5ru4 жыл бұрын

    ከሙስሊም ላይ ወረድበሉ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour4 жыл бұрын

    ክክክክክክ የኦርቶዶክስ በሽታዎች ኦርቶዶክሶች ናቸው ባጭሩ። ውነቱን ፈጠህ እይ ታሳፍራለህ በጣም በጣም።

  • @Zzz-nm5ru
    @Zzz-nm5ru4 жыл бұрын

    ኢስላም ዉሸት አዉጋዦ ነው ኢማም አህመድ ጀግና ነው እናንተ ደም ወሎ ቦሩ ሜዳ:20000ሙስሊም የጎደላችሁ ምን ይባላል ለዛውም በአንድ ቀን

  • @africanvariety6014
    @africanvariety60144 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል መልክት የድንግል ማርያም ልጅ ቤተክርስቲያንን እና አገራችንን ሰላም ያርግል

Келесі