የኢትዮዽያ ባሕር ሃይል አደጋ በግብጽ ላይ

የኢትዮዽያ ባሕር ሃይል አደጋ በግብጽ ላይ
Help Ethiopian with medical supplies and equipment
gofund.me/1554e9ff
Please subscribe to the Official KZread Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
/ kingsofabay

Пікірлер: 59

  • @girmeshgirma703
    @girmeshgirma70311 күн бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ ልጆችህን ያሳድግል ።

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga354711 күн бұрын

    ኡስታዝ እናመሰግናለን

  • @surafelsimen7390
    @surafelsimen739011 күн бұрын

    ግብፅ እንደው ምናይነት አገር ነች ምን አይነት ክፉ አገር ነች ግብፅ ኢትዮጵያዊ ካላጠፋች አርፋ አትቀመጥም ።

  • @pearls1626

    @pearls1626

    11 күн бұрын

    Mikegna, kinategna, nachew!!!!

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko11 күн бұрын

    ኡዛትዝዬ ኑርልኝ እንኳን ተወለድክልን

  • @ShehabdujemalShehabdu
    @ShehabdujemalShehabdu9 күн бұрын

    እናመስግናለንአላህያቆይህ።

  • @estiphanosget3602
    @estiphanosget360211 күн бұрын

    አሏህ በመንገድህ ይከተልህ! ሰላም ድረስ ያሰብክበት ቦታ ሁሉ!!

  • @solomongobana5107
    @solomongobana510711 күн бұрын

    ኡስታዝ ጀግና በርታ አቦ።!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941511 күн бұрын

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @elaybright8884
    @elaybright888411 күн бұрын

    ቢያምኑም ባያምኑም ቀይ ባህር ያለኢትዮጵያ እንዲህ ከጥቅም ውጪ ነው እኛ የቀድሞውን ባህር ኃይል ሰራዊት ከሱዳን እስከ ጅቡቲ 1000 ኪሎ ሜትር ቀይባህር ክልል ያለ እንከን ለሰላማዊም ለወታደራዊ አገልግሎት በሰላም አገልግሎት እንዲሰጥ በየቀኑ እየተዋደቅን ጠብቀነዋል የአረብ ሴረኞች በሀገራችን የውስጥ ጉዳይ ገቡበት ሰወች በሌሉበት ግዜ የተማረ ወያነ ስሌሌሉ በጣም ወሳኝ የሆነውን ከጠላት የባሰ ሰይጣናዊ ተግባር ፈጸመ ቀይባህርን አሳጣን ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ስለ ቀይባህር በደንብ የሚያዉቀዉ ቢሆን ኖሮ አይሞከርም ነበር አዲስ አበባን ብታጣ ይሻላል ከቀይባህር ይልቅ እጅግ በጣም ትልቅ አቅም ነበር አሁን ጠላት አረብእንኳን መጠቀም አልቻለበትም የስራቸዉን ነው ያገኙት።።።

  • @amensisa3648
    @amensisa364811 күн бұрын

    Ethiopia is Prospering with the visionary leadership of Nobel Laureate Colonel PM D.r Abiy Ahmed Ali 💯

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll575811 күн бұрын

    ❤Hi brother. Egypt must share its resources to 🇪🇹 as we have been sharing God's given our water resources. They must even pay compensation for the damage they caused in Horn of Africa.

  • @-vr8un
    @-vr8un11 күн бұрын

    ደስ የምል ፕሮግራምነው

  • @solomongobana5107
    @solomongobana510711 күн бұрын

    ለእናንተ ስዊስ ቦይ ከላይ ስጦታችው ከሆነ ደግሞ ለእኛ ደግሞ አባይ ወንዝም ከላይ የተሰጠን ስጦታችን ነው።!!

  • @khalidmohammed4209
    @khalidmohammed420911 күн бұрын

    አላህ በሰላም ያምጣህ መተፈስ አቃተን እያሉ እኛስ መተፈስ የለብንም ወይ???

  • @Black-2024
    @Black-20247 күн бұрын

    ▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @MesfinMammo-xs6ew
    @MesfinMammo-xs6ew11 күн бұрын

    ምርጥ ነዉ

  • @alemayehuhagosbeyene1100
    @alemayehuhagosbeyene110011 күн бұрын

    የውስጥና የውጪ ጠላትህን በትክክል ለይተህ ማወቅ እንደ ግማሽ ድል ይቆጠራል የሚበጀው በኤኮኖሚ ፈርጥመህ ሁሉንም አይነት የመከላከያ ሃይልህን አፈርጥመህ አመቺ ጊዜ ጠብቀህ ማድረግ ያለብህን ማድረግ ብቻ ነው የሚያዋጣው ጥቅምህን አሳልፈህ ለጠላት መስጠት ከዚህ በሁዋላ ቦታ የለውም፡፡

  • @estiphanosget3602
    @estiphanosget360211 күн бұрын

    Yes. your analysis was right regrding the two top-bottom canals

  • @lisaaloune
    @lisaaloune11 күн бұрын

    Ethiopia could have multi billion dollar tourism business by the BLUE NILE RIVER. Ethiopia could attract more tourists than Egypt if they can build hotels and resorts in and around the Nile. Additionally there are many historical sites in Ethiopia that need to have access to the visitors. Millions of black diasporas around the world want to visit motherland but don’t know where.

  • @user-zq5wu1dz8r
    @user-zq5wu1dz8r11 күн бұрын

  • @seidkhalid2962
    @seidkhalid29629 күн бұрын

    ግብጾች መካሪ የላቸውምን? በዚህ ልክ ጥላቻ ምን ያደርግላቸዋል ። የሚያሳዝነው የኛው ድክመት ነው

  • @AyshaRak
    @AyshaRak11 күн бұрын

    Asww ustaaz

  • @user-lp6cx7ux6k
    @user-lp6cx7ux6k11 күн бұрын

    🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ix8zo1tx6d
    @user-ix8zo1tx6d7 күн бұрын

    ለዉሃዉ ሊከፍሉን ይገባል

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm9 күн бұрын

    Tigray is the source of all sadness, all deaths, all sufferings, and all betrayals in Ethiopia. Simply put, Tigray is the wheels that all Ethiopian enemies can easily bribe and turn the ppl of that region against all Ethiopians and Ethiopia's existences; thus, these faccts must be known by all true Ethiopians and fight against their eternal enemies.

  • @FerenjeGalee-be9mq
    @FerenjeGalee-be9mq11 күн бұрын

    jamali salam lante Yehune

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord11 күн бұрын

    Uztaziyie Selam. We love what you do. Thank you. BTW, what's the matter with Egyptians and its media. Historical enmity still must be in their blood streams?

  • @BelayneshMulgeta
    @BelayneshMulgeta9 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ፡እሰታዝ

  • @Black-2024
    @Black-20247 күн бұрын

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዮጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene208211 күн бұрын

    እኔ የምለው ግብፅ አስከ መቼ ድረስ ነው ኢትዮጵያን እግር በእግር እየተከተለች የምትተቸው የምትወቅሰው??

  • @M1KTUBE

    @M1KTUBE

    11 күн бұрын

    ትክክለኛ ጥያቄ ነው:: ጥፋቱ የኛው የኢትዮጵያውያን ነው:: ኢትዮጵያ ስትሄድ የኖረቸው ባንድ እግሯ ነው:: ወደ ምዕራባዉያን ብ ቻ ስትጉአዝ ኖረች:: በብዙ አቅጣጫ ሊጠቅሙዋት የሚችሉ ወንድም ጎረበቶቿን እንደ ጠላት ስትቆጥር ኖራ ጀርባዋን ከማዞርም አፍ አውጥታ ጠላት ብላ ጠርታቸዋለች:: ግብፅ በዚህ ደካማ ጎናችንን በመጠቀም አረብ ሊግ መስርታ ወዳጅ ያልናቸው ምዕራባውያን ጭምር የመንግስት ተቃዋሚ ድርጅቶችን እየምሰረቱ እየረዱ ሰላማችንን አሳጥተውን ለድህነት ዳረጉን:: ኢትዮጵያ ሕዝብ ግማሽ ያህሉ ሙስሊም ሲሆኑ ሙስሊም ህዝቦቻችንን ተጠቅመን መካከለኛ ምስራቅ አገራትን ሙሉ በሙሉ በወዳጅነት ልንቆጣጠራቸው እንችል ነበር:: ኢትዮጵያ በእስልምና ሃይማኖት ከሳውድ አረቢያ ያልተናነሰ በጎ ታሪክ አላት:: በኢስልምና ተከታይ ህዝቦች ቁጥር 70 ሚሊየን ሲሆን, ይህ ቁጥር ሳውዲ ከሚኖሩ ሙስሊሞች ቁጥር ይበልጣል:: ሙስሊም ሕዝቦቻችንን በድፕሎማሲ,, ባገር መሪነት, በኢኮኖሚ ትስስር ዘርፍ ባለማሳተፋችን አንካሳ ሆነን ኖርን:: 70 ሚሊዮን ህዝበ ሙሰሊም በኢትዮጵያ እንደሚኖሩ የዓለም ሕዝብ የሙስሊም አገራት ጎረቤቶቻች ሳይቀሩ አያወቁም:: አዎ! ጥፋቱ የኛ ነው:: አሁንም ቢረፍድም በሮች አልተዘጉም::

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx11 күн бұрын

    😂😂😂😂ዛ ሁሌም እንዲህ ቀጥታ እነርሱ ያሉትን ተርጉምልን

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta234411 күн бұрын

    በመጀመሪያ የሁሉም የገንጣይ አስገንጣይ ቡድን የሚጠነሰሰዉም እዛዉ ካይሮ አይደለም እንዴ ከጀበሀ እስከ ኦነግ ቢሮ ከፍተዉ የሚያደራጁት አሁን የሚያስተባብሉት የሰሩትን ግፍ እንዴት ይረሳል ሻቢያም ያዉ ነዉ በነሱ ነዉ የሚዘወረዉ ለዚህም ኮሽ ባለ ቁጥር ሼባዉ ወደካይሮ የሚሮጠዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @user-sl8qv2cd2g
    @user-sl8qv2cd2g11 күн бұрын

    አንተ ጀግና ግድባችነን ከግብ እዳዴረስከው የባህር በራችነን እድናገኝ በዳንተ አይነቱ ተስፍ አለን መሀመድ አላሩሲ የት ጠፍ

  • @AfroFact
    @AfroFact11 күн бұрын

    Indet wodeb indatan Ina Eritrea Ina Djibouti indet indehedu yemansera indehone lemin alanesam indeza melisulet

  • @letabedasso1195
    @letabedasso119511 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ልዕልና ጠባቂ የምድር ኃይል ሳይሆን ውሃዎችና የውሃ ምንጮን የፈጠረ እግዚአብሔር ነው ። ስለዚህ የባህር በር ጥያቄም ሆነ የሕደሴ ግድብ ግንባታ የሚያቆም ምድራዊ ኃይል የለም ፥

  • @danieltadele4233
    @danieltadele423311 күн бұрын

    ግብፅ ሆይ ታገሽ /ትዕግት/ ፍርሃት መሰለኝ ? አባይ ለአለም ይተርፋል ካለ ሆነ ዋይ ዋይ ይመጣል "ሰበር "

  • @kelion7176
    @kelion717611 күн бұрын

    እንዴት ይህንን አታውቅም ኡስታዝ በአመት ግብፅ በአንድ ወቅት 18 Billion አስገብታ ነበር በቱሪዝም ።

  • @KEDJAMENZARAHU-nz9qr
    @KEDJAMENZARAHU-nz9qr11 күн бұрын

    አህለን

  • @abubekerosman675
    @abubekerosman6759 күн бұрын

    ወይ ጉድ እነዚህ ሰዎች ቀይ ባህርን እንዳሳጡንና ኤርትራን እንዳሳጡን ረሱት።ገና ብዙ ያያሉእስልምናቸውንም ፍሌስጤምንም የከዱ ለኛ አይሆኑም መጥፎ ምቀኞቻችን ናቸው።

  • @melakuabiger1052
    @melakuabiger105211 күн бұрын

    አጃኢባ !!!ወይ ግብፅ!!!!

  • @yayahala615
    @yayahala61511 күн бұрын

    😂 ኢትዮጵያ በቃ እንቅልፍ ነሳቻት ግብፀን ።።።የታባሸ ገና ግድብ በግድብ እንሆናለን ።።።ጀማልዪ ትልቅ ብርታት ጌታ ይሰጥህ

  • @estiphanosget3602
    @estiphanosget360211 күн бұрын

    ተው አታሹፍባቸው ኡዝታዝ፤ ቻነልህን ይከታተላሉ፤ ማስቀየም አያስፈልግም፤ ስማርት እንሁንባቸው፤ አይመስልህም??

  • @ashagrebezabih6568

    @ashagrebezabih6568

    11 күн бұрын

    ጎበዝ።

  • @yayahala615

    @yayahala615

    11 күн бұрын

    ማሾፍ አይደለም የሚለውን ነው የሚተረጉመው ።።።ደግሞ ቢሆንሰ ።።እነሱ ከሚያሰቡት ምቀኝነት አይበልጥብ ።።።የታባታቸው ተሰቅለው የሙቱ

  • @mariammariam1007

    @mariammariam1007

    5 күн бұрын

    ​@@yayahala615 💯💯✅✅

  • @mariammariam1007

    @mariammariam1007

    5 күн бұрын

    ደግሞ ለምላሰኞች ቦታ መስጠት ለምን አይፈነዱም እነሱ ኢትዮጲያን እያነሱ ስጥሏት አልተሸማቀቁም እንደ ሀገር አያዩአትም እኮ

  • @sultanahmedin1524
    @sultanahmedin152411 күн бұрын

    By the way comment yesetehi lij ewinet new yemiyaweraw minim meshefafen ayasifeligem ergit new hulum aydelum gin tinishochu bandawochi eyebekeluwachew new enji hizibuma mare new ke mejemeriyawichu bandawochi ertrawiyan yeweresut new ye Ethiopia hizib eko misken new

  • @berhanubalcha5930
    @berhanubalcha593011 күн бұрын

    የግብፅ ጋዜጠኞች ኢትዮጵያ ወደብ ማግኘት የለባትም እያሉ የፍራት ትንተና ስሰ ጡ እንደት ኢትዮጵያዊ ዜጋ የሆነ ሰው የግብፅ ደጋፊ ( ባንዳ) ይሆናል ምናልባት በጣሊያን ወረራ ጊዜ ባንዳ ከነበረው ቤተሰብ የተወለደ ካልሆነ በቀር

  • @asterfessahye4602
    @asterfessahye46029 күн бұрын

    ትክክል ነው ያለው ኢትዮጲያ ባህር ኖራት አያውቅም የተባበሩት መንግስታት ኢንግሊዝ እና አመሪካ ተባብረው የኤርትራ ባህር ሰጥዋት ኤርትራውያኖች ደሞ አልተኙም ተታገሉ አገራቸው አስመለሱ ስንት መስዋእት ከፍለው ኢትዮጲያ ግን ባህር እሚባል ኖራት አያውቅም አልነበራትምም ዝም ብለህ አትቀባጥር

  • @Black-2024

    @Black-2024

    7 күн бұрын

    ብጣሊያን ጻዕዳ ኣቦታትኩም ዝተዓጸወት ኢትዮጵያ ንሓዋሩ ተዓጽዋ ክትነብር ግድ እዩ እናበልካ ድዩ ?! YOU DREAM ON ኣታ እቡድ ጋውና❗

  • @Black-2024

    @Black-2024

    7 күн бұрын

    ኤርጥሊያ እራሱዋ የኢትዮጵያ ናት ኣታ ደቆሮ

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal706311 күн бұрын

    Why Egypt wants to do every things to not Ethiopia has a sea port ? But Egypt is taking the Ethiopian water freely freely freely for century. But why? Egyptians, Sudanise and Ethiopians are all human beings. We have to share what we have equally.

  • @ezt2014
    @ezt201410 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ባህር ናራት አያቄም

  • @mariammariam1007
    @mariammariam10075 күн бұрын

    ብር አላችዉ ነገር ግን ልብ የላቹም ፈስ ምላሳሞች

  • @user-ik5eu1kf2d
    @user-ik5eu1kf2d9 күн бұрын

    The man has to tell what is bothering him. But you didn't want to listen do not cover his oppinion. That tme the government was (ህዉዑት ) አንተ የምታስበዉን ብቻ አትስማ.

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe11 күн бұрын

    ኢትዮጵያ የባህር ሀይል የምታቋቁመው ስዊዝካናልን ልታዘጋ ነው ብላ ካሰበች መሳሳቷን ወደፊት ትረዳዋለች

Келесі