የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ - ክፍል 1

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ - ክፍል 1

Пікірлер: 66

  • @robsenPepew-mn4xs
    @robsenPepew-mn4xs8 күн бұрын

    የ ኢትዮጵያ ቆርጦ ቀን ልጅ ፈጣሬ ytebke የኛ ውድ መሬ በኔ ዘምን endate አየንት መሬይ ስላየው በጣም edelegha አና ደስተኛ አሁንም በድጋሜ ፈጣሬ ይጠብቅ አበያችን የኛ ጀግና መሬይ 🥰🥰🥰

  • @alemthayebaye4674
    @alemthayebaye46747 күн бұрын

    ድንቅ ትንታኔ ነው ፀጋ ይብዛልህ ክቡር ጠቅላይ ዶ/ርአብይ አህመድ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna9388 күн бұрын

    ክብር ለጀግናው ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሃመድ አሊ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AberaTGudeta-v9i
    @AberaTGudeta-v9i8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Abichuu koo jiradhu

  • @Fatiiman-ju5te
    @Fatiiman-ju5te8 күн бұрын

    አገር የሚያተራምሰዉን ኢትዮጵያዊ ዶር ዐብይ አልወለዳቸዉ፤ አላሳደጋቸዉ ወይም አልፈጠራቸዉ ? ከእያንዳንዳችን በተሰብ የወጡ ናቸዉ ፤ ስለዚህ እያንዳንዳችን ኢትዮጵያዊዉያን በታችንን መፈተሽ ያለብን ይመስለኛል! ፓርላማ ላይ መጠየቁ መብት ቢሆንም ....?

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    8 күн бұрын

    ልክ ብለሀል ዝም ብለን አንፍረድ

  • @jemahm2000
    @jemahm20007 күн бұрын

    🙏🏾👍🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-lq2tu4dt9e
    @user-lq2tu4dt9e7 күн бұрын

    Abiy selamuni. Yabizalhi. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tewodroshailu-bq6ng
    @tewodroshailu-bq6ng7 күн бұрын

    THANK YOU TO GIVE PRESTIGE FOR TEACHERS AND SOLDERS.

  • @omarjama7627
    @omarjama76278 күн бұрын

    Well done Dr Abey. I am Somalilander we welcome you to have access to our sea our future in our two countries is very bright. Viva Somaliland ❤️🤍💚and Ethiopia 🇪🇹

  • @asmaraasura7970
    @asmaraasura79706 күн бұрын

    በሙስና ዙሪያ የተነሳው ጥያቄ በጣም ትክክል ለአመራሩ ና ለአንዳንድ ባለሙያዎች ለምን ደመወዝ እንደሚከፈል ግራ ነው የሚገባኝ በየቢሮው አገልግሎት ያለ እጅመንሻ ማገኘት አይታሰብም እሱም ነው የኑሮ ውድነትን ያባባሰው!

  • @AminaAmina-zh8gv
    @AminaAmina-zh8gv6 күн бұрын

    🥰👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼✅✅🇪🇹✅✅✅✅🙏🏻

  • @adahgych2016
    @adahgych20167 күн бұрын

    ጠ/ ሚ ይችላል መምራት

  • @ingidashugux
    @ingidashugux2 күн бұрын

    Good Job

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i8 күн бұрын

    ምን አባይን ብቻ ሁሉንም ድባቅ የመታ ፈጣሪ ከአቡቹ ጋር አለ ኢትዮጲያዬ ወደ ፊት ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @brhantsfaw9853

    @brhantsfaw9853

    8 күн бұрын

    ሀገር አፍራሾች አናተቹሁ ይፍረስ ደመጣጭ

  • @tamiratmasato9640
    @tamiratmasato96408 күн бұрын

    እኔ የሚጠላው ከቀድሞ ጋር ራስን ማነፃፀር ነው። ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @hayathayatkuwt6748
    @hayathayatkuwt67488 күн бұрын

    በዚህ ዘመን የተራበ ህዝብ ነው ያለን እደው እየሳቁ ማልቀስ ሆነብን በየዓመቱ

  • @MubarekAli-zk3bp
    @MubarekAli-zk3bp6 күн бұрын

    𝔸𝕓𝕦𝕔𝕙𝕦 1000𝔸𝕞𝕖𝕒𝕥 ℕ𝕦𝕣

  • @temedk8302
    @temedk83028 күн бұрын

    Nooooooooooooooooooooooooooooooooooooo Mooooooooooooooooooooore representative after my death due to politics. Starvation in Ethiopia. We are dying due to politics! Nobody hear our voice. I have been serving my country for the last 23 years. But now I don't have any input to survive the next days. Don't forget that I have served my country. I am the real hero in my county. I am civil servant. My tear will goes to my almighty god. He my God will serve us.

  • @nikmas624
    @nikmas6248 күн бұрын

    Gas in the US Ave= $ 3.51 per gallon

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta21258 күн бұрын

    I love cow

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so
    @FrehiwotMulugeta-gf4so8 күн бұрын

    ፓርላማ የተቀመጡት ምንም ብቃት የላቸውም በደንብ የሀገሪቱን ችግር መግታት እይችሉም እንቅልፍ ተው ነው የሚሄዱይ በጣም ያሳዝናል

  • @TamratBerhe-yf7kx
    @TamratBerhe-yf7kx8 күн бұрын

    ትግራይ ላይ ዘመናዊ ቆፎ ንብ በመድፍ ተኩስ በነበረ ኩናት ሁሉም ተፍተዋል ገበርየ ካሳ ይፈልጋል በዓመት ቀላል እማይባል በመቶ ሺ ኩንታል እሚገመት ነጭ ማር ስያወጡ በ ማእከላይ ዞን አክሱም አከባቢ እናቃለን ስለዚ የሀን ገበርየ ደግመህ በበራታታት ይፈልጋል

  • @Helensibhat135

    @Helensibhat135

    8 күн бұрын

    የትግራይ ነጭ ማር እንዴት እንደናፈቀኝ ❤❤❤❤

  • @AbrihamAyele-c3u
    @AbrihamAyele-c3u8 күн бұрын

    Sila chegn yeteyekeshewu setiyo dingay biya tisha fit

  • @AbrihamAyele-c3u
    @AbrihamAyele-c3u8 күн бұрын

    Amesegnalehu abeba desalewu yamr ayemethnukm koy leloch yamr ye mkr bet abelat nachu? Are gedel gibu midra dingay ras gedel gibu aleklek hula yamr siol gibu lengeru bekum yemotachu hula

  • @KasahunDapaso
    @KasahunDapaso8 күн бұрын

    Legirdina mufaroyat areb kelakechachwi wichi kEt.uiniverisiti ktemerkuti Sinto hu teketeru abatina enatoch yawukalu lenezi ekilfamoch new...? Weyis letiyopiyawiyane riportu..?

  • @lemmagonfa7356
    @lemmagonfa73568 күн бұрын

    Brilliant prime minister, Dr. Abyi Ahmed!!

  • @melkamuabate-f2f
    @melkamuabate-f2f8 күн бұрын

    ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አምናለሁ በእርሶ የስልጣን ዘመን ኢትዮጵያ ከፍታዋን እያመጣች በመሆኑ ደስተኛ ነኝ ከጎኖኦ ነን ምንግዜም

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak29658 күн бұрын

    3000 amet yadergech ager

  • @Ali-horreAburus4823
    @Ali-horreAburus48238 күн бұрын

    "We have Made GAINS." How ? Masha- Allah. " We have made LOSSES." Why ? Allahu Alam . Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe

  • @bekelebale912
    @bekelebale9128 күн бұрын

    የአንዳንዶቹ ንግግራቸው ሁላ ያስጠላል

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo8 күн бұрын

    Majority of commentaries are they don't know how to appreciate only criticizing and swearing 🤬. Dr Abiy working hard for his country and his peoples development. Stop swearing and disrespectful words.

  • @JacfarbadrudiinYuusuflobi
    @JacfarbadrudiinYuusuflobi8 күн бұрын

    ብልፅግና አይደለሁም ነገር ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩን እወዳቸዋለው

  • @brhantsfaw9853

    @brhantsfaw9853

    8 күн бұрын

    አሽ ቃባጭ በምን ምክንያት ነዉ ባክሽ ወደደዉ ህዝብን ስለአፈናቀል ህፃናትን ስለገደለ እናቶችን ደም እባ ስላስለቀሠ ቤታቸዉን በአናታቸዉ ለይ ስላፈረሠ አይብልጋና ስቱ ተዘርዝሮ አፈር ያብላችሁና

  • @JacfarbadrudiinYuusuflobi

    @JacfarbadrudiinYuusuflobi

    8 күн бұрын

    @@brhantsfaw9853 ህዝቡን ያፈናቀለው ወያኔ ነው በዛን ጊዜ አቅም አነበረውም በመለስ ጊዜ የፋኖንም እና የኦነግንም ድምፅ አልሰመንም

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak29658 күн бұрын

    Ay ethiopian tasaznalech

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv8 күн бұрын

    ሙስና ሙስና በጣም ልክ የሌለው እንዚህን ሙስና የሚበሉ የመንግስት መስሬያ ቤት እሚሰሩ እጃቸው ይቆረጥ

  • @user-xw6oz9ge9v
    @user-xw6oz9ge9v8 күн бұрын

    አላየነም መልስ አማራ ክልል ያለዉም ጆንሳይድ እዲያስቆም ለምን አንድሠዉብቻይናገራል መጀመሪያ ሰለ አደጉሀገሮች ከማዉራትሀገራችሁንተመልከቱ በጦርነትብብሄራቸዉብቻ እየታመሠች እረተዉ

  • @richardmengistab4158
    @richardmengistab41588 күн бұрын

    አቤት የስድብ አይነት

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya53568 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @feedelband205
    @feedelband2058 күн бұрын

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ ለኔም የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ በስሜ የሚነግዱን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አች አስመሳይ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ንቱን አማራ ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ የውፕት ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ለሆነ ተጠቀቁት አለኝ ሀሌሉያ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶምያን አለቃን ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::

  • @defarassefa6529

    @defarassefa6529

    8 күн бұрын

    ይህን የእርግማን ቃል ምንጩ ጌታ ሳይሆን ድያቢሎስ ስለሆነ በኢየሱስ ስም ፈርሶዋል፡፡

  • @tamiratmasato9640

    @tamiratmasato9640

    8 күн бұрын

    እእእእ 666 መሆንህን እየነገሩን ነው? 😂😂😂😂 የእግዚአብሔርን ስም ስትጠራ አታፍርም? 😂😂😂😂😂 ከመሳቅ ሌላ የለም 😂😂......

  • @MemhrMelusRebuni3355

    @MemhrMelusRebuni3355

    8 күн бұрын

    አንተ ራህ በምድር ሰማይ እግዚአብሔር ላይ አሹፋሃልና ፈጣሪ አምላክ ቆረጠህ!

  • @robsenPepew-mn4xs

    @robsenPepew-mn4xs

    8 күн бұрын

    ሰው bezey ደራጃ ገን ምሃየም አና ዶቆሮ ይሆናል ደሞ የፈጣሬን ስም ይጠራል ጅል 😄😂😊

  • @Mohammad-q4j
    @Mohammad-q4j8 күн бұрын

    አሂሂ'ለድሆች'ቤትየሰራን'አለዴ'አይልም'እያፈረስንነው'ያለው'እዬሰራንካለ'ኢሄሰውዬ'የሰይጣን'መጠጥ'ጠጥቶል'ማለትነው'አዬህ'ለይቶልሀል'

  • @user-cd2cr2ds3z
    @user-cd2cr2ds3z8 күн бұрын

    እፍረት የሚባል ነገር አልፈጠብህም ስለኢትዮጵያ ነው የተጥየከው ስለ አለም አታውራ

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta21258 күн бұрын

    So poo

  • @solomungizaw
    @solomungizaw8 күн бұрын

    የተከበሩ አቶ አበባው ጀግናየ እድህ ነው የፓርላማ አባል ማለት ሌላው ንፁሀን እየተጨፈጨፈ ሥለ ሥደ ያወራል አሳማ ሆዳም ሁላ

  • @solomungizaw
    @solomungizaw8 күн бұрын

    የብልፅግና የምክር ቤት አባል ማለት ሰባራ እስራ ማለት ናቸው

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so
    @FrehiwotMulugeta-gf4so8 күн бұрын

    የአሻጉሊት ስብስብ

  • @tamiratmasato9640

    @tamiratmasato9640

    8 күн бұрын

    ከአንተ በላይ አሻንጉሊት ?

  • @gebreamlakhabraha6898
    @gebreamlakhabraha68988 күн бұрын

    የነብሰገዳይ ስብስብ👎👎👎👎👎👎

  • @user-cd2cr2ds3z
    @user-cd2cr2ds3z8 күн бұрын

    እልም ያለ ፈጣጣ ውሸታም ሰው ቢፈለግ አስመሳይ ሰው ጥሩ ብትባሉ ማንን ትጠራላችሁ?

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw98538 күн бұрын

    ስማችሁን ቄስ ይጥረዉ ምድረ ሠዉ በላ ሀገር አፍራሽ አፈር ብሉና

  • @solomungizaw
    @solomungizaw8 күн бұрын

    የአሸባሪወች እና የአሻጉሊቶች ሥብሥብ ሌቦች

  • @solomungizaw
    @solomungizaw8 күн бұрын

    የሽማግሌ አስመሳይ ማንኛው እድገት ተመዝግቦ ነው ቅሌታም

Келесі