EBC PROGRAMS

EBC PROGRAMS

ጉራማይሌ  27

ጉራማይሌ 27

Пікірлер

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia199121 сағат бұрын

    ቀነኒ ኬኛ አንተ ባታሸንፍ እራሱ ሁሌም የኢትዮጵያ ጀግና ነህ❤

  • @user-pk9qt2no2o
    @user-pk9qt2no2o21 сағат бұрын

    አቤት መታደል ድንግል ማርያም እድሜ ማቱ ሳላ ይስጥዎ

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera992821 сағат бұрын

    ምንድነው ማሽቃበጥ ቀነኒሳ ይወዳደርና የሚያገኝው ውጤት ይታያል ባያሽንፍም በአመታት ብዙ ሜዳሊያዎች አምጥቶአል እናከብረዋለን ግን ከሚገባው በላይ immortal or ever winning athlete አድርጋችሁ አታምልኩት:: ትውልድ ይቀያየራል ውጤትም እንዲሁ እኛ ሀገር ግን በጣም እናበዛዋለን ኢትዮጵያዊ ብቻ አሸናፊ የእኛ ነገር ሁሌ ከመስመር አሳልፈን መካብ እናበዛለን::ሌሎችንም ወጣት አትሌቶች እናበረታታ :: ባናበዛው ደስ ይለኛል በተለይ ዘንድሮ ምንም ጉራ የምንቸረችርበት ጊዜ ሳይሆን ዝም ብለን የምንቀመጥበት ጊዜ ነው::

  • @enenegn5719
    @enenegn571923 сағат бұрын

    በጣም ብዙ ዙር እያላቸዉ ለምን ከፊት መሮጥ አስፈለገ

  • @enenegn5719
    @enenegn571923 сағат бұрын

    ቀነኒሳ የእኛ አምበሳ እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @enenegn5719
    @enenegn571923 сағат бұрын

    ልጆቻችንን ምከሯቸዉ ቶሎ ቀድመዉ ለምን እየፈጠኑ ከፊት ይሄዳሉ ከመጀመርያዉ ጀምሮ?በሴቶቹም እንዲ ቀደም እያሉ ከፊት ብዙ መርተዉ መጨረሻላይ ደከሙ

  • @enenegn5719
    @enenegn571923 сағат бұрын

    የዉርደት ዘመን ኧረ የእነ ቀነኒሳ ዘመን ናፈቀን ማን ነበር የሚያሰለጥናቸዉ እነቀነኒሳ አቅማቸዉ ጠንራ ነበር

  • @enenegn5719
    @enenegn571923 сағат бұрын

    ሌሎቹ ኢትዮጵያዉያኖቹን እስሎዉ ማድረጊያ የመጎተቻ ዘዴ እየተጠቀሙ እየመጡ ነዉ ቦታ እያደናገሩ የማስለቀቅ፣ የዉሀ ቦትል መወርወር፣ ጎሰም ማድረግ ምናምን ያደርጋሉ

  • @merrarisaman519
    @merrarisaman519Күн бұрын

    ቀነኒሳ አንበሳ እሱን እንዲህ ሁሌም ወርቃችን ነህ

  • @MdSIRAJ-i9o
    @MdSIRAJ-i9oКүн бұрын

    Kenene❤❤❤❤❤

  • @FrazerLeta
    @FrazerLetaКүн бұрын

    ya gelanja 5th yewetaw le birr bihon noro andegna new.yehone duket

  • @sam19004
    @sam19004Күн бұрын

    The journalist! 👌❤

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8fКүн бұрын

    እነሁይሌ ቀኒንሳ ዩመሳሰሉት ትልቅ የኦሎሚክ ሜዲያሊስቶ የክብር እንግዳ እየሆነ ኡይጋብዝም? አለም ኦሎምፒክ ኮሚቴ ለምን ተውው ሜዲልያ ሼላሚዉች ሆነው ሁሉ ሲታዩ ነበር

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bnКүн бұрын

    ቀነኒ አንተ እኮ ጀግና ነህ በተለይ መጨረሻ ለይ የምትቀይረዉ ማርሽ wowቀነኑ አንበሳ

  • @user-ui9wy1gk2o
    @user-ui9wy1gk2oКүн бұрын

    ተወዳዳሪ የሌለው ጀግና💪🏿 በተሸነፈበት ሁሉ እሚያኮራ❤

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666Күн бұрын

    ስክሪኑን አላሳየሽንም

  • @Aomr1Heijdjdi8-pw4nf
    @Aomr1Heijdjdi8-pw4nfКүн бұрын

    Bewunete kenenisa bekele abesa kemr yleyal

  • @habeshaentertainment532
    @habeshaentertainment532Күн бұрын

    12:03 this guy can speculate

  • @sheger-hm1fq
    @sheger-hm1fqКүн бұрын

    ቀነኒሳን ስላከበርሽ ብቻ አከበርኩሽ ቀነኒሳ ሮኬት የሆነ አትሌት አንዳንዴ መቶ ሜትር ሯጭ ነዉ የሚመስለኝ

  • @newidea5375
    @newidea5375Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919Күн бұрын

    ቀነኒ ኬኛ!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቀነኒሳ አኔበሳችን ልክ እንደ ፋኖ ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ!!!!💪💪💪💪💪💪💪

  • @Necitubee
    @NecitubeeКүн бұрын

    How to monetize on youtube kzread.info/dash/bejne/moCnqs2yqJyscpM.htmlsi=viEnEa_4xHlq0bhJ

  • @KallidMussa
    @KallidMussaКүн бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284Күн бұрын

    ጀግናው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @arsenalfc8999
    @arsenalfc8999Күн бұрын

    ለምን ሜዳ ሄደው አያዩም?

  • @mersonabdisa4394
    @mersonabdisa4394Күн бұрын

    መሮጥ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ለቀነኒሳ በቀለ ብቻ ነው።

  • @EyerusJerrry
    @EyerusJerrryКүн бұрын

    ዛሬ መሲ እና ጡርዬ ጋር ብቴዱ

  • @AmazingTube-vd8yv
    @AmazingTube-vd8yvКүн бұрын

    h

  • @AmazingTube-vd8yv
    @AmazingTube-vd8yvКүн бұрын

    🎉🎉

  • @bayoushmekuria2897
    @bayoushmekuria2897Күн бұрын

    ቀነኒ ኬኛ! እጅግ በጣም እንወድሃለን፣ እናከብርሃለን። አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @ethioFikir_GizeTube
    @ethioFikir_GizeTubeКүн бұрын

    I see the pain in Kenenisa. If it was him our heart would melt. Thanks, Keno, Haile, ... and thanks for the Bronze💞

  • @HilinaBelachew
    @HilinaBelachewКүн бұрын

    በጣም ያሳዝናል ቀነኒሳን ከሁዋላ ቁጭ አድጋችሁ ያውም በመጠጥ ቤት እንደማንኛውም ተራ እንግዳ የፊቱን መለዋወጥ እያሳያችሁ ማቅረባችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኝነት እንደሌለ ያሳያል:: ሌላ ሀገር ቢሆን ተመልካች ከሁዋላ ሆኖ እንደ ታለንት ሾው ዳኞች ከፊት ቀነኒሳና አሰልጣኙን አድርገው የሚያምር ፕሮግራም ይሠሩ ነበር:: የአሥር ሺህ ሻምፕዮን ቤት ውስጥ እያለ ማንም ሲቁነጠነጥ ማየት አልነበረብንም:: ማፈሪያነት ነው

  • @enenegn5719
    @enenegn571923 сағат бұрын

    ኢትዮጵያ አስተሳሰብ ይቀረናልኮ ድህነታችን ነዉ ትልልቅ ሀሳብ እንዳናስብ የሚያደርገን ሌላዉ ደሞ አኗኗራችንም የወንድም እና የእህት አይነት ስለሆነ እሱ ደሞ ደስ ይላል

  • @Yaddu143
    @Yaddu143Күн бұрын

    Their reaction is truly magnificent, embodying the spirit of the Ethiopian (Kushites).

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276Күн бұрын

    የአካባቢው ተወላጅ የሆኑ ቀድመው ለማልማት ጠይቀው ነበር፣ ግን ፓርክ ነው ተብሎ ተከለከሉ። ግን እሱ በዘመኑ ፖለቲከኞች ትዕዛዝ እንዲሰጠው ተደረገ። በአገራችን የዜጎች መብት ማለት እንዲህ ነው። ያሳዝናል። በረሃ ግን አልነበረም፣ እውሸት ነው። ከፍተኛ ደን ነበረው፣ ሊቆረጡ የሚያሳዝኑ የግራር ዛፎች።

  • @HabibAbdela-j4u
    @HabibAbdela-j4uКүн бұрын

    Qanini keenya fayyaa guddaa siif hawwa

  • @MonkeyTube-he2zb
    @MonkeyTube-he2zbКүн бұрын

    መጨረሻ አካበቢማ ለቅሶ ቤት ነዉ ያሰመሰሉት

  • @filmmedia8846
    @filmmedia8846Күн бұрын

    We love you.

  • @emyaenata1754
    @emyaenata1754Күн бұрын

    Endena haseb lemed yelachew rewache tekelakelaw berotu

  • @baromediaethiopia358
    @baromediaethiopia358Күн бұрын

    የሀገር አርማ የሆነ ሰው ቀነኒ

  • @milan8639
    @milan8639Күн бұрын

    I love Kenenisa! He is so hambel

  • @serkalemaweke1550
    @serkalemaweke1550Күн бұрын

    ቀነኒሳ የምንግዜም ጀግና ነህ

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017Күн бұрын

    ቀነኒሳ ሁሌም ጀግና ነው ዘመን ያማይረሳው ጀግናችን ነው

  • @_Elroi_
    @_Elroi_Күн бұрын

    ቀነኒሳ አንበሳችን፣ ጀግናችን❤ አንተን ሜዳ ላይ ማየት ብቻ ያኮራናል

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288Күн бұрын

    ጋዜጠኛ ነጻነት ወርቁ አንበሳውን በማግኘትሽ እንዴት ኤግዛይትድ እንደሆንሽ እያየሁ ነው፣ እንኳን ደስ አለሽ! አንበሳው በማራቶን በድጋሚ ሀገርህንና ህዘብህን እንደምታኮራ ተስፋ አደርጋለሁ! መልካም ዕድል አትሌት ትዕግሰት አሰፋ መልካም ዕድል

  • @NegasaTolesaNT
    @NegasaTolesaNTКүн бұрын

    Qananii keenya, Waaqayyo si haa milkeessu! Warqee fiduun akka nu boonsitu abdii guutuun qaba! ቀነኒ ኬኛ እግዚአብሔር ያሳክልህ! ወርቁን አሁንም በማምጣት እንደምታኮራን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ!

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa14052 күн бұрын

    አባቴ አንተ ጀግናነህ የእውነት የኢትዮጵይ ልጅ

  • @meskeremgirma2372
    @meskeremgirma23722 күн бұрын

    ጀግናዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መልካም ሰው ጥሩ ሰው ምርጥ አትሌት ቀነኒሳ የእኛ ውድ!!!!

  • @user-vn3oq4ew3s
    @user-vn3oq4ew3s2 күн бұрын

    እግዚአብሔር: ይርዳህ: ጀግናው: የምወዳት: ኢትዮጵያ: አገሬ: ልጅ። ለአይን: የሚያምር: ነጭ: ሰሊጥ: ለመግዛት: አንስቼ: ሳነበው: የኢትዮጵያ: ምርት: መሆኑን: ሳውቅ: ልቤ: በቁጭት: ተሞላ። ፈረንጆች: ኢትዮጵያ: የተመረተውን: ሰሊጥ: ምንም: ሣይለፉ: አሳምረው: አሽገው: ያተርፋሉ። የኢትዮጵያን: ኮረሪማ: ለማግኘት: ያልፈረግኩበት: የህንድ: ሱቅ: የለም። አላገኘሁም። የአቦካዶ: ዘይት: ለጤና: ጥሩ: ስለሆነ: ውድ: ነው። ኢትዮጵያ: አቦካዶ: ታመርታለች። አንዱን: ጀግና: እግዚአብሔር: ቢያስነሳ: ኢትዮጵያ: የአቦካዶ: ዘይት: ለአለም: ማቅረብ: ትችላለች።.....በርታ፣ እግዚአብሔር: ለኢትዮጵያ: እንዳንተ: ያሉ: ብዙ: ጀግኖችን: ያብዛላት። ሰላምን: ያውርድላት።

  • @mengistuayalewteshom6211
    @mengistuayalewteshom62112 күн бұрын

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ ወንድሜ

  • @tesfayehabtemariam249
    @tesfayehabtemariam2492 күн бұрын

    ቀኒ አንበሳ!! ንጉሴ ሮጠህ አልፈሃል በእውቀት ጎልምሰሃል የሰጠኸው ትክክለኛ አስተያየትና ገራሚ ትንተና ነው። ሙያ ከባለሙያ ሲገጣጠም እንዲህ ደስ ይላል። ኢቲቪ በዚሁ ቀጥሉ