ይሄን ምርጥ የፀጉር ትሪትመንት ስሩና ተጠቀሙበት ለሚነቀል ለሳሳ ለሚረግፍ ለልስላሴ ለወዙ/home made hair growth deep condition

Ойын-сауық

Пікірлер: 378

  • @meskitube16
    @meskitube168 ай бұрын

    በዚ ሰአት በዚ ዘመን ፈጣሪን የምለምነው 1 ነገር ቢኖር ከዳር እስከዳር የሀገሬን የህዝቦቿን ሰላም ብቻ ነው ፈጣሪ መልካሙን ግዜ ያሳየን❤❤❤

  • @zahramohammad5812

    @zahramohammad5812

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ምናለ ቀደም ብየ እከታተልሽ ቢሆን ኑሮ ይሁን አሁንም ባጭረ ጊዜ ለውጥ አይቻለሁ ተስፍ አልቆረጥም በጣም ነው የምወድሽ

  • @Kedir7715

    @Kedir7715

    8 ай бұрын

    አሚን ውዴ

  • @user-vj3lk9yv4m

    @user-vj3lk9yv4m

    8 ай бұрын

    አሜን❤❤

  • @zahramohammad5812

    @zahramohammad5812

    8 ай бұрын

    ፊሬጅ ማስቀመጥ ይቻላል እህት

  • @user-pm7ko9sz3g

    @user-pm7ko9sz3g

    8 ай бұрын

    አሚንንንንንን ያረቢ

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat69058 ай бұрын

    ጎበዝ አሳደግሽላት ፈጣሪ ያሳድግልሽ የሀገር ጭቀትማ ሆድ ይፍጀው አላህ ብቻ ሰላም ያውርድልን ሰላም ከእሱ ነውና

  • @AskalDejene
    @AskalDejene8 ай бұрын

    መስኪዬ ከፀጉሬ ጋር አፋቀርሽኝ አትጥፊ ቶሎቶሎ ነይልን❤❤❤❤

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta84588 ай бұрын

    ሰለም ለንችም ይሁን መስክዬ የእትዩጵያ ልጆች በያለቹበት ጌታ ይጠብቀችሁ

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube46718 ай бұрын

    አረ ፍትህ ለአማራው በየማጎሪያው ዘግቶ ለሚጨርሰው😢😭 ናይላዬ ስላየሁሽ ደሥ ብሎኛል ማማዬ የናይላዬ ናፋቂ ነኝ❤️

  • @bellasabella3844
    @bellasabella38448 ай бұрын

    መስኪ ካየውሽ ቆየው የናይላን ጸጉር ሳይ ሰርፕራይዝ ነው የሆንኩት ጎበዝ እናት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ናይላዬን እመብርሀን ጭርስ አርጋ ትማርልሽ የልጅን ነገር የወለደ ብቻ ነው የሚገባው Hero Mama❤

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied24668 ай бұрын

    የናይላን ፀጉር የቀየርክ ጌታ የሀገራችንንም ታሪክ ቀይር

  • @meskitube16

    @meskitube16

    8 ай бұрын

    😅🙏🏽🕊️🕊️

  • @muluneshmathewos7105

    @muluneshmathewos7105

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube.8 ай бұрын

    መስኪዬ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ።🕊🕊🥰🥰🥰

  • @alminakebede1495
    @alminakebede14958 ай бұрын

    መስኪ አሜን የምትሰሪልን ሁሉ ውጤት አለው እራሱ የልጄሽ ፀጉር ምርጥ ማስረጃ ነው እናመሰግንሻለን ሐገራችንን እና ሕዝቧን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @amira7372
    @amira73728 ай бұрын

    መስኪዬ በጣም ባለውለታዬ ነሽ አንቺን ካወቅኩ በሁዋላ ፀጉሬ ተመለሰ አማረበት አደገ ❤❤

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader35038 ай бұрын

    አንች ጎብዝ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልዶችሽንም ያሳድግልሽ ❤❤❤

  • @mekdestsegaye9825

    @mekdestsegaye9825

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @birmaduyohannes8645
    @birmaduyohannes86458 ай бұрын

    Thank you Meskiye yene melkam. Betam ewedishalew, Nurilign beselam befikir kenebetesebish. Balewuletaye neshi💕

  • @tigistman6826
    @tigistman68268 ай бұрын

    መስኪ የኛ አስተማሪ እግዛቤር ያበርታሽ

  • @user-mm8zw5er1e
    @user-mm8zw5er1e8 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ማሪያምን እኔ ባንች በቡዙ ተለዉጦል ፀጉሬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚያቢሄር እድሜ ዘመንሽን ይባርክልኝ🥰🤲

  • @user-jo2fu3rx7s

    @user-jo2fu3rx7s

    8 ай бұрын

    አረ አንደኛ እኔ ነኝ

  • @meskitube16

    @meskitube16

    8 ай бұрын

    @@user-jo2fu3rx7s 😅😂😂❤❤❤ ቪዲዮ ምሰራበት ምክንያት ኮመንታቹ ነው እኮ😢❤❤❤

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa71038 ай бұрын

    እናመሰግናለን መስኪ 🙏🙏🙏

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh33218 ай бұрын

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ። አሜን ሐገራችንን ሰላም ያርግልን የኔ መልካም ሴት ካንቺ ብዙ ተጠቅሜ ፀጉሬን መልሼዋለው አመሰግናለሁ👏

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn79418 ай бұрын

    አሜን ያሣድግልን ይመሥገን እግዚአብሔር

  • @fatimabaye9491
    @fatimabaye94918 ай бұрын

    ጎበዝ እናት ነሽ ።እናመሰግናለን

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza14488 ай бұрын

    የኔ ጀግና ሴት መስኪዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንቺ❤❤

  • @yemariam2110
    @yemariam21108 ай бұрын

    Esti emokeralehu Berche thank you Meski ❤

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers15008 ай бұрын

    በጣም ጐበዝ የሆነሽ መስካዬ ሁሌም I appreciate

  • @selamgh3379
    @selamgh33798 ай бұрын

    thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew15647 ай бұрын

    Egziabher amelak yemsgen enkwan lezi abekachu

  • @meronwolde4275
    @meronwolde42758 ай бұрын

    Meski betame beretu ena tenkara enat neshe❤❤❤❤❤❤

  • @nanita-yf9ud
    @nanita-yf9ud8 ай бұрын

    መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ❤❤❤የናይላ ፀጉር አሪፍ ሆኖላታል🥰🥰🥰🥰

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh77308 ай бұрын

    በእውነት ጀግና ነሽ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi42908 ай бұрын

    አላህ ያሣድግልሽ መስኪ ማሻ አላህ አድጎል በርቺ

  • @MeserttekalegWerkenh
    @MeserttekalegWerkenh8 ай бұрын

    የሚገርም ነው ለይላ እዴት አደገች ይገርማል የኔ ጸጉር ከ15አመት በላይነው የለይላነው የሚያክለው በጣም አድጎል የማልጅ ነችናነው ገና ያድጋል

  • @user-jo2fu3rx7s
    @user-jo2fu3rx7s8 ай бұрын

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ በርች ካንች ብዙ ትምርት አግቸአለሑ

  • @golegotayouth8660
    @golegotayouth86608 ай бұрын

    Amen for ur Good wish of Ethiopia.

  • @bahrayoutube1463
    @bahrayoutube14638 ай бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ እነት

  • @AtsedeMulugeta-cv3xf
    @AtsedeMulugeta-cv3xf8 ай бұрын

    mesikiyy betam arefi newu siwedishi

  • @tadelechayele696
    @tadelechayele6968 ай бұрын

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ እባክሽ ለልጄ የሚያሳድግላት ምንም አላድግም አላት

  • @etsegenetteklu5886
    @etsegenetteklu58868 ай бұрын

    አሜን መስኪዬ አንቺ በጣም ትሁት ቅን የሆንሽ ልጅ ነሽ ናይላን ሳሚልኝ ❤

  • @mekdesfasile2288
    @mekdesfasile22888 ай бұрын

    መስኪ ጥሩ ሰው

  • @Enen550
    @Enen5508 ай бұрын

    እሽ ጭቀቴን እደት ላቁም እማያስጨንቀው ሁሉ ያስጨንቀኛል ፀጉሬ እድገቱ በጣም አሪፍ ነበር ችግሩ ከስሩ ነው ውልቅ የሚለው 😢😢

  • @mekdesfasile2288

    @mekdesfasile2288

    8 ай бұрын

    ውዴ ❤ ሳይካትሪስት አናግሪ ዳግም ፀልይ

  • @workyemengesha731
    @workyemengesha7318 ай бұрын

    ሰላምሽ ይብዛል መስኪ እናመሰግናለን❤ ለሀገራችን ሰላሙን ይላክልን አሜን፫

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu60008 ай бұрын

    አሜን የኔ እህት መስክዬ እኳን አደርሳችሁ አገራችን ሰላሙን ያምጣልን እህቶቸ

  • @werkyeasefa3173
    @werkyeasefa31737 ай бұрын

    መሰኪየ ሰላምሸ ይብዛ ይህንን የምታነቡም ሑሉ ሰላማችሑ ይብዛ። አንቺን ከተከታተልኩኝ ቡሐላ ፀጉሬ በጣም አምሮ በታል እናም እኔም KZread ለመክፈት ፈልጌ ነበር ። ግንተማሪ ሰለሆንኩኝ ማቴሪያል ማሟላት ሰላልቻልኩኝ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ከቻላችሁ አግዙኝ መሰኪየም አደራ ዝም አትበይኝ እርዱኝ❤❤❤

  • @dagifilmon1510
    @dagifilmon15108 ай бұрын

    Meskiye Thank you for sharing Yene lij erasu ketewoldech jemiro eczema alebat ahun 1 amen ke 5 wer nat betam new michgeru beyegizew hospital new gin tsegura lik endanch lij new anchi endemitadergiw eyetetekemiku new lewt alew tebarki

  • @shewitsium5514
    @shewitsium55148 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ምርጥ ነሽ መስኪዬ

  • @tesfatesfa3087
    @tesfatesfa30878 ай бұрын

    Tanks. Full

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya5768 ай бұрын

    መስኪ እንኳን ሰላም መጣሽ ናይላላላላላዬ እድግ በይልኝ እውነትም ፀጉሯ በጣም ለውጥ አለው

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame63338 ай бұрын

    የኔ ቆጆ መስኪዬ እውነት ነው ከሁሉ የሚቀድመው አገር ሰላም መሆን ነው አግራችንም አለማችንንም አምላክ ሰላም ያድርግልን ተባረኪልን ።እስኪ አሁን ይሄንን እሞክራለው በጣም እየተነቃቀለ አስቸግሮኛል ከኅላዬ ክርድድ እያለ በዛ ላይ በጣም አጥሮአል ምን ላርገው እያልኩ ነበር ሰርቼ እጠቀማለው እናመሰግናለን ።መልካም አዲስ አመት ይሁንልን በያለንበት❤❤❤❤❤

  • @yr2486
    @yr24868 ай бұрын

    Thank you

  • @mekyahussen5808
    @mekyahussen58088 ай бұрын

    እኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ፀጉሬን ተላጭቸ አንችን እያየሁ ለማሳደግ ጠረረት እያደረኩ ነው ተባረኪ

  • @user-ds7vw8ky2s
    @user-ds7vw8ky2s8 ай бұрын

    የእነኔ ውድዘመንሽ ይባረክልጆችሽ እድግ ይበሉልሽ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd99148 ай бұрын

    ይገርማል ያድጋል ያላልኩት ፀጉር

  • @emyyw1345
    @emyyw13458 ай бұрын

    Wow what a difference 👏 ❤, job meski you are a great mother ❤❤

  • @meskitube16

    @meskitube16

    8 ай бұрын

    Thank you so much

  • @user-tu7qk5hg4d
    @user-tu7qk5hg4d8 ай бұрын

    Eshi yane melkam betam enamesgnahlehni

  • @meronmathwos8208
    @meronmathwos82088 ай бұрын

    Yene wudi enkuan beselam metash 💕

  • @AfrahMustefa
    @AfrahMustefa8 ай бұрын

    May God bless you and all of ur families ! I'll definitely try this. But homemade oil sinisera saybelashu endikoyu endet new store minaregachew? Esike min yakl gize yikoyalu? Thanks.

  • @emebetmasrersha1096
    @emebetmasrersha10967 ай бұрын

    አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪልን።ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለአለም አርአያ ያድርገን።

  • @abayabay3382
    @abayabay33828 ай бұрын

    መስየ እንኳን አደረሰሽ እህቴ ❤❤❤ፈጣሪ ሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @tsheyealemu2963

    @tsheyealemu2963

    8 ай бұрын

  • @wab7691
    @wab76918 ай бұрын

    መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ 🥰🥰🥰

  • @user-zv3so6uf9t
    @user-zv3so6uf9t8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣ ቆ ንጆ ሆኖል ጌታ በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ተባረኪ

  • @meseretdemissie8229
    @meseretdemissie82298 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk8 ай бұрын

    መሥዬ አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንየሀገር ሠላም ማጣት በጣምበጣም ጎቶናል ሣንሞት የሀገራችን ለውጥ አሣየን ጌታ ኢየሱስ ሆይ መሥዬ በጣምእጅግ አርገን እናመሠግናለን አንቺ መከታተል ከጀመርኩ ሁለት አመት ከሥድድሥት ወር ሞላኝ ፀ ጉሬ እንቺ በሣሙና ብቻነው ምታጠበው ቅባት

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon19178 ай бұрын

    መስኪዬ በርቺልን የኔ ፀጎር ተነቃቅሎ እያለቀ ነበር አሁን ግን ደረሽለት እጅግ አመሰግን አለው ውድድድድድድ

  • @Kelye284
    @Kelye2848 ай бұрын

    መስኪየ እንኳን ለ2016በሰላም አደረሰሺ እስከቤተሰብሺ የኔ ምርጥ

  • @hiwot8978
    @hiwot89787 ай бұрын

    ሰላም የኔ ውድ የናይላ ፀጉር በጣም ለውጥ አለው የምር መስኪዬ ጀግና እናት ነሽ👏👏👏❤😍🥰

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s8 ай бұрын

    መስክየይ የኔ ማር ይፈትወኪ እየ መዓረይ ❤❤❤

  • @HaymeHayme-pv5ix
    @HaymeHayme-pv5ix8 ай бұрын

    መስኪየ እንኳን አደረሰሽ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan53568 ай бұрын

    የኔ ውድ አሜን ይስጠን የኔ ልእልት❤❤❤

  • @fozibintAhmad
    @fozibintAhmad8 ай бұрын

    *_መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ ያንችን ቪደወ ማዬት ከጀመርኩ ወድህ ነው ከፀጉሬ ጋር የተግባባነው አልሃምዱሊላህ ረጅምና ዞማ ፀጉር ሁኖልኛል ግን ከግባሬ እየገባ ነው በሙቀቱ ምክንያት መላ ካለሽ እባክሽ ውዴ በተረፈ በርች_*

  • @rmi3295
    @rmi32958 ай бұрын

    ለሚሰባበር ፀጉርስ ምን ትመክሪኛለሽ መስኪዬ ልጆችሽን ይባርክልሽ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta19507 ай бұрын

    Anchi Liyu Tebareki meskye❤❤❤❤❤

  • @AliAli-cj4hl
    @AliAli-cj4hl8 ай бұрын

    ማሻ አላህ ዉዴ❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኔ ዉድ ፈጣሪ በቸርነቱ ያሥበን እናመሠግናለን መሥኪዬ ጥሩ ዉህድ ነዉ እኔ በተሎ ሥልቹ ነኝ 😅ምን ይሻለኛል ቻሌጅ እንጀምር እስኪ መሥኪዋ❤

  • @hanan.2128
    @hanan.21288 ай бұрын

    AMEEN maski selam kehulum belay new❤

  • @semiraseid4588
    @semiraseid45888 ай бұрын

    መስኪዋ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ የኔይላ ፀጉር እያየሁት ነው የተቀየረው የኔ ፀጉር ወዝ የለውም ይነቃቀላልም የምር ፀጉሬን እድሜ ላች በደብ ነው የምከባከባው መቀየር አይቻልኩ መነቀሉና ወዝ አለ መኖሩ ምን ብጠቀም ሁቢ ትመክሪኛለሽ

  • @zetinebaomer4452
    @zetinebaomer44526 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏾 Mesiye

  • @ftube923
    @ftube9238 ай бұрын

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላም ን አንድነት ይስጠን ደሞ ቀጠይይዩን አመት የሰላም ያረግልን እንአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ መሲየ❤❤❤

  • @user-qz1wp7ib6i
    @user-qz1wp7ib6i8 ай бұрын

    ጠፍተሻል መሢየ በሠላም ነው❤❤

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn79418 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እናመሠግን አለን❤

  • @titits9047
    @titits90478 ай бұрын

    ሴቶችየ ተልባ በጣም እኔ ለውጥ አይቸበታለሁ አመት ሆነኝ ከታጠብኩ በሆላ ለአንድ ስአት እቀባዋለሁ ፀጉሬ መነቃቀል ቀነሰ ለሚረገፋ ፀጉር በጣም ጥሩ ነው እኔ በጣም ተስማምቶኛ ከውጭ ቅባት አልገዛም የመዳም ወሊ ቦይል አለ በአልፌራ እየጠበስኩ ነው የምጠቀም ፀጉሬ ጎደኛየ ትመሰክራል በጠቅላይ በጣም ለውጥ አግቼበታለሁ ተጠቀሙ🤩

  • @Ametube-ws7dg

    @Ametube-ws7dg

    8 ай бұрын

    እስኪ አጠቃቀሙን ንገሪኝ የኔ ተነቅሎ አለቀ

  • @HAyetJemal-cd9ip

    @HAyetJemal-cd9ip

    8 ай бұрын

    በአላህ አሠራሩን ንገሪኝ😢😢😢 ፀጉሬ እረገፈ ጨርሶ

  • @titits9047

    @titits9047

    8 ай бұрын

    @@HAyetJemal-cd9ip እማ እኔ ምጠቀመው በ15 ቀን ነው ምክንያቱም ለውጥ ማየት ፈለኩ እና ጀምሬ አልተውኩትም እሰከ 6 ወር ብየ ነበር ግን ለፀጉሬ ተስማምቶት ሳይ ቀጠልኩበት ልታጠብ ስል መጀመሪያ 1 ሙዝ 1 እቁላል እና ሬት ቅጠል ካለስ አሱን ቆረጠሽ ጄሉን ማኬ በካራ ፈቅፍቀሽ ታወጭዋለሽ ከዛ አች ይበቃኛል ያልሽውን ዘይት ኮኮናት ወይም ኦሊ ቮይል ትጨምሬለሽ ከዛ ትፈጭዋለሽ ከዛ ታይት ወይም ስስ ልብ ካለሽ ከዛ ከሰሀን አረገሽ ታጠይዋለሽ ምክንያቱም ከፀጉረሽ ነጫጭ እዳይቀር ከዛ እየከፈልሽ ልክ ቁጥረጥር እንደምሰራው ከስር አስተሽ አስከ ጫፍ ትቀቢዋለሽ መሳጅ እያረግ በደብ ሁሉ ፀጉረሽን ስጨረሽ እንዳይጠል እንደ አፖሎ አረገሽ ታስዥውና ከዛ ፌስታል አረገሽ አስረሽ በጨረቅ ለ1ስአት ወይምለ2 ስአት አቆይተሽ በቀዝቃዛ ውሀ መታጠብ ሙቀት ስለሆነ ወራቱ ከዛ ቋሻሻውን እደለቀቀ በሻቦ ጫፉ ብዙ አትሽው ውስጡ በደብ አረገሽ ታጥቤለሽ ጫፉ ስትጠቢው እየለቀቀ ይሄዳል ከዛ ተልባ አፍልተሽ ተልባው ሲቀዘቅዝ ነው በሻይ ማጥለያ በጨረቅ አጥለሽ ከዛ ከንፁህ ቆዳ ነው ከዛ እንያዳዱ በደብ እየከፈልሽ እየቀባሽ ጫፉን ውስጡን ለ1 ስአት ከቆይተሽ መታጠብ ነው ከዛ በረጥቡ የምትጠቀሚውን ቅባት ቀብተሽ ቁጥረጥር በ6(5)(4) ብትሰሪው ይመረጣል ውዴ ፉ ደከመኝ ሀሀሀ

  • @titits9047

    @titits9047

    8 ай бұрын

    @@Ametube-ws7dg ፀፌለሁ እማ ተጠቀሙት አይጎዳም መዝ እቁላል ሬት ቅጠል ተፈጥሮዊ ስለሆነ አይጎዳም

  • @hayatkedirkedir6434

    @hayatkedirkedir6434

    8 ай бұрын

    መሲየኔቆንጆ ርጋታሽ ስወደው መሲ ጉራጌነሽ። በሳምንት ስንት ቀን ምንጠቀመው እኔጽጉሬ ቁመቱ እያደገ። ሳበጥርው ግማሹ ይወጣል ውስጡ በጣም ሳሳብኝ

  • @merryabraha9797
    @merryabraha97978 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤nice meski ❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku71608 ай бұрын

    ሰላም ለአንቺ ይሁን መስኪየ ፀጉር በጣም ነው የሚነቀለው ምን ላድርግ እባክሽ ነገሪኛ እህቴ❤❤❤

  • @MeskeremAnbesse-sy2cg
    @MeskeremAnbesse-sy2cg4 ай бұрын

    መስኪ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ. አዲስ ጀማሪ ነን 1 ውህድ ለስንት ጊዜ ነው መጠቀም ያለብን?

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi8 ай бұрын

    መስኪዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል አሚን አገራችን ሰላም ውድዋ ኑሪልን

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu8 ай бұрын

    መስኪዬ የኔ ውድ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew63428 ай бұрын

    ሰላም መስኪ እንኩዋን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰሽ ከነ ቤተሰሽ❤❤

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur93638 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @amotube7780
    @amotube77808 ай бұрын

    መሲዬ ሁሌ ሣይሽ ትዝ የምትለኝ እህቴ የአባቴ ልጂ ነች ❤መልካችሁ በጣም ትመሳሰላላችሁ

  • @tareksaleh5794
    @tareksaleh57948 ай бұрын

    Yene asitawayi ❤

  • @netsanettaddes6933
    @netsanettaddes69338 ай бұрын

    እናመሠግናለን

  • @delisol2127
    @delisol21277 ай бұрын

    ሰርተን ማስቀመጥ እንችላለን መስክዬ???

  • @titimulatu5426
    @titimulatu54265 ай бұрын

    እንክዋን ልጅሽን ማረልሽ ያሳድግልሽ ትባረክልሽ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59208 ай бұрын

    እናመሰግናለን፡ፈጣሪ፡ያሳድግልሺ፡እኔም፡ቁሩፉድ በሩዝ አፊልቼ፡እየተጠቀምኩኝነው፡ኢትዮጲያ፡ሄጄ፡በጣም፡ከመጨነቄ፡የተነሳ፡አልቆብኝ፡ነበር፡አሁን፡ደህና፡እየሆነልኝነው🎉 እናመሰግናለን

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww8 ай бұрын

    መስኪ በጣም በጣም አመሰግናለው ብሉ መጂክ ቀባት ገዝቼ ሞከርኩት ፀጉሬ ለውጥ አለው ማመን ያቃተኝ

  • @user-kl1nx3ul7u
    @user-kl1nx3ul7u2 ай бұрын

    Betam eiwodisalhu miret sew neshe xiguren betam tiyewu nebri eidme lanich mekebakbi gemràlhu eigziabheri yistishe

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.218 ай бұрын

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም እና በጤና አደረሳቹ 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼2016🌼 መልካም አዲስ አመት 🙏አገራችንን ሰላም ያርግልን🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼

  • @gdyfbvhurophb3315
    @gdyfbvhurophb33156 ай бұрын

    አሜን

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7nАй бұрын

    Wow❤❤❤🥰🥰🥰

  • @jerrydinku4584
    @jerrydinku45848 ай бұрын

    Meskiyee stegury began bezatu kense bezley tesbaber menlarg? Ehite ❤❤❤

  • @user-rn1yt1ci6s
    @user-rn1yt1ci6s8 ай бұрын

    የኔ ውድ በጣምነው እምወድሽ

  • @hanashawo9883
    @hanashawo98838 ай бұрын

    Ewey tsegursh tadelesh

  • @yehabeshawaamina8983
    @yehabeshawaamina89837 ай бұрын

    ሁሉ ሰው እንዳቺ መልካም ቢሆን ምን ነበር አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት

  • @sintayehunigussa1952
    @sintayehunigussa19527 ай бұрын

    ewye layelaye tseguruwa endet endetelewet emebete tasadegelesh

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx8 ай бұрын

    አው በጣም እንጅ አይዞሽ ገብዝነሽ ከመረ በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

Келесі