የህይወት ካርታ ፡ ራዕይ || The Map of Life : Vision - ክፍል 2
* 3:25 ላይ የተጠቀሰው መጽሐፍ ጸሐፊ ፕሬቲ ሸኖይ ሳይሆን ፒተር በፌት ነው። መጽሐፉን እዚህ ጋር ያገኛሉ፡ www.amazon.com/Life-What-You-...
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው! ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
#Vision #successmindset #selfdevelopment #Ethiopia
_____________________________
ክፍል 1፡ • የህይወት ካርታ ፡ ራዕይ || The...
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275
Пікірлер: 93
የአሼን ትምህርት መከታተል መጀመር ያለጥርጥር አዲስ የስኬት ህይወት መጀመር ነዉ። ተባረክልን አሼ
አሼ ትምህርቶችህ 90% ለእኔ በቀጥታ ይምትናገር ነው ሚመሰለኝ! በእኔ ማንነት ውስጥ ትልቅ ለውጥ አምጥተካል🙏 ህልሜን ተግብሬ በህልሜም ተሸልሜ ከ5 አመት በዋላ በአካል እንደማገኝህ አምናለው! አመስግናለሁ🙏👑💚💛❤️
@emmushet
Жыл бұрын
ይሁንልህ፡ ይሳካልህ!
@jemalulhabeshi
Жыл бұрын
እሸ የዛሬው የተለየ ነው እናመሰግናለን
አንተ ማለት ለብዙዎች አላማ ስኬት ምክኒያት ትሆናለክ።።።እናመሰግናለን አሼ
ስለ ሰው ልጅ ፍጥረት በትክክል ገልፀኸዋል በአምላክ አምሳል የተባለው ጥበቡን ፍቅሩን ሀይሉን ፍትሁን በውስጣችን አድርጎ ስለፈጠረን ነው።በየቀኑ ጊዜ ሰጥቼ የማዳምጥህ እውነተኛ ምክንያታዊ አቀራረብ ስላለህ ነው በጣም አመሰግናለሁ።
ጋሼ ተባረክልን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ገና ብዙ ታስተምረናለህ ብዙ ትቀይረናለህ ለብርቅዬዋ እናት ሀገራችን ለኢትዮጵያ ህዝብ ያንተ አይነት በሁሉም ቦታዎች ያስፈልገናል
አሸ በጣም ጥሩ ነው ቀጣይ ቶሎ ይለቀቅ
@ImpactSeminars
Жыл бұрын
እሺ!
Mr Ashenafi your seminas are like spoon feeding sweet like mother's food and easy to understand 👏👏👏👏👏👏👏👏
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው ከገባን ዳግም መወለድ ነው ለኛ ኣንድ ብሊዮን ላይክ ይገባዋል
ቪዲዮዉን እያዬሁ አሁን ላይ ዉስጤ በደስታ ሲሞላ ይሰማኛል።how can I continue with this feeling without waching your video dear?
የምትፈልጉትን ህልም እያሰባቹ ተኙ እጅግ አስገርሞኛል ተግብሬያቸው ዉጤት እንደማመጣ እርግጠኛ ነኝ ጤናና ሰላም ያብዛልህ
ጀግና
Wow Ashe liyu nek! I haven't words for U !
Betam harif neber bertulen
ዘመንህ ይባረክ እወድሃለሁ
ይህ motivation አይደለም የህይወት reality ነው people's must understand this for there entire life🙏tnx
@onlinelearningguide
Жыл бұрын
Of course!!!
እግዚአብሔር የልቦናችንን አይን ይክፈትልን ሰምተን ለፍሬ ይልብቃን
አሹእድሜእናጤናይስጥህ
Ashenafi Taye will generate lots of rich youngesters in ethiopia,I am among those.let you continue my father🙏
ኡፍ ተመስገን ፈጣሪ
Greetings from Kampala to all Impact seminar team members and Thank you Ashenafi.
4 ልጆች አዉቃለሁ upwork የሚሰሩ በ1 አመት ሁሉም ባህርዳር ላይ ቤት እያስገነቡ ነዉ።
አመሰግንሃለሁ አሸናፊ ታየ
This is so intersing i am sure one day i become most influncial person in ethiopia and the seyfu fantahun ask me is there a person a key to success And i ansewer one of the person is u God blesse u I am sure i can do coz i know who i am thanks a lot
Ashe tebarklen
Wow tnx ato ashenafi anten alemamesgen nifugnet new edmea yistln!!!!
እሄን ኮመንት እምታነቡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@adishewotyoutube7919
Жыл бұрын
አሜን(3)
@alfiyaseid6042
Жыл бұрын
Amen
@everythinghappensforarease9121
Жыл бұрын
አሜን
@alemtube8899
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zakeyakedir9659
Жыл бұрын
Amen
Ashu welah nigigrochih Inda kitifo yitafitalu
thank you sooooooo much mr ashenafi
Thank you so much!!!!!!
❤ ashu betam ameseginalew
Best expresion of vision
በጣም እናመሰግናለን ሂፕኖሲስ ሚባለውን ቴክኒክ ቢያስተምሩን ወይ መፅሀፉን ቢለቁልን
በጣም አመሰግናለሁ አሸ እግዚአብሔር ይባርክህ ለነቁት በረከት እየሆክ ስላለ ስለ ሃሳብ በድጋሚ አመሰግናለሁ!🙏
this is the video i was waiting for. Thank you ashe!
Thank you so much
thank for your impact seminars
አመሰግናለሁ
Thank you!
እግዚአብሔር ይባርክህ አስተሳሰቤን ቀይረህዋል አንተን ሳልሰማህ እንቅልፍ አልተኛም
thanks for giving us the map of life expression
This in infact realy motivation with wisdom
Thank You Ashi
በጣም እናመሰግናል አሸ እጅግሩም ትምህርት ነው ።
thank Ao Ashenafi i have been listening to your training & i see change in my life , to change my Paradyme
You are blessed
God bless you Ashu
Amazing i can start today
Egziabher amlak erejem edme ke tena gare yadelen.Tnx Ato Ashenafi.
Thanks a lot
ክበሩልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
መምህሬ አመሰግንሃለሁ እዎድሃለሁ 💓💞💕
Thank you so much. Thank you so much. Thank you so much.
I love the seminar please add more time to feel😊
እግዚአብሔር ይስጥልን
Amazing
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
እናመሰግናለን ቲቸር
@gantgant6451
6 ай бұрын
እኔ ራሱ ምዕራፍ 1 ብየ ጀመርኩ❤
እውነት ነው ህልምን መቀበል በመተኛት ኘው። እውነተኛ ህልም አለኝ። እንዳለኝና ውጠታማ እንምሆን አረጋግጫለው። ነገር ግን ጥቂት የእግ/ርና የሰው ድጋፊ(Partener ship) ያስፈልገኛል።
❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት አባቴ ነህ ማንነቴን እንድረዳ ስላረከኛ ከልቤ ክብር አለኛ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምን እንደምልህ ቃል የለለኝም
በጣም እናምስግና አቶ አሸናፊ 🙏🙏 በየቀኑ ምን ያህል ለውጥ በራሴ ላይ እያየሁ እንደሆነ ይገርመኛል
መኖር ጀመርኩ
ከልብ አመሰግናለሁ እኔ ለራሴ ተለውጫለሁ
How can we feel? we hv to figure out this
ኮሜንት ስታነቡ በዚህ አጋጣሚ ሳብስክራይብ አድርጉኝ
አድራሻችሁን ስልክ አስቀምጡልን እኛም እንሳተፍ
እንደኛየ
ትምህርትህ በጣም ነው ደስ የሚለው ። እኔ ግን ችግሬ የምወደው ስራ ምን እንደሆነ አላቅም ባስብም ምንም አይመጣልኝም ምን ይሻለኛል በዚህ የተነሳ ተስፋቢስ ሆኛለሁ እባክህ ምትረዳኝ ነገር ካለ 🙏
@bereketyumura9975
Жыл бұрын
የኤፌሶ መ 1:17ን እያነበብክ ፀልይ የምትሰራውን ስራ ጌታ ይገልጥልሃል ።
ለምንድን ነው ካቆመበት ማትቀጥሉት ?
How we can contact