ይህን ላደረገ ሃሌሉያ በሉ!! || ከሣቴ እና ሜሪ [New Ethiopian Orthodox Wedding Short Video-2024]

Ойын-сауық

#like #Share #Subscribe @arganon ‪@KesatebirhanZeTewahdo‬
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024

Пікірлер: 45

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6mАй бұрын

    አቤት የቅዱስ ሚካኤል ስም ሲጠራ የሁሉም ደስስስታ በማርያም

  • @user-yl4dz4zh5q
    @user-yl4dz4zh5qАй бұрын

    አቤት መታደል ምንኛ ጠንካራ ናችሁ በድንግልና የቆያችሁ 😢❤

  • @henokezt
    @henokeztАй бұрын

    ያላገባችው ለዚህ ክብር ያብቃችው❤

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    Ай бұрын

    😢❤❤ አሜን 😊

  • @user-qb8su6gv2r

    @user-qb8su6gv2r

    Ай бұрын

    አሜን ፫🤲

  • @user-tg4hf1oq6j

    @user-tg4hf1oq6j

    Ай бұрын

    Amen

  • @EdenFikadu-vm5jf

    @EdenFikadu-vm5jf

    Ай бұрын

    Amen

  • @messiberhe20

    @messiberhe20

    Ай бұрын

    Amen🙏

  • @bereketteklu1221
    @bereketteklu1221Ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የትዳር ዘመናቺሁን ይባርክ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይሸሽጋችሁ❤

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2uАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም ወ ሳራ ያድርግላቹህ♥️ ዘመናቹህ ይባረክ♥️🙏ጌታ ሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ ምንም ሓጢያተኛ ብሆንም ምኞቴም ፆለቴም ነውና አሳካልኝ✝️🥺🤲🙏

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ አምላኬ መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዚህ ክብር አብቃን ለምንፈልግ ሁሉ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28Ай бұрын

    ዝማሬውን የዘመረው ወንድማችን ደስ የሚል ፀጋ ነው🙏🙏🙏🥰

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ በልጆች ባርኮ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6rАй бұрын

    እልልልል ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ድንግልማረያም በበረከት ትሙላላችሁ❤❤❤❤

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1pАй бұрын

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ትዳራችሁን ይባርክ ❤❤

  • @elfneshtemesgen
    @elfneshtemesgenАй бұрын

    ለእግዚያብሄር አምልኮትና ስግደት ውዳሴ ይገባል የክርስቶስ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን እግዚያብሄር ጋብቻቹን የአብርሃም የሳራ ያድርግላቹ

  • @meherat938
    @meherat938Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ የአብረሐምና የሳራ ያድርግላቹ ተባረኩልን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሙሸሮች እንኳን ደስአላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6rАй бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ 🙋 እማምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ አሜን❤❤❤

  • @Uuu-zz6ce
    @Uuu-zz6ce19 күн бұрын

    ምንኛ መታደል ነው የአብረሀም የስራ ያርግላችሁ ይህን ለምናስበሁሉ ለዝህክብር ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edelgemechu9620
    @edelgemechu9620Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2pАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል የአብርሃም እና የሳራን ትድር የባረክ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975Ай бұрын

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል በልጆች ይባርካችሁ በበረከት እቤታችሁ ይግባ❤❤❤

  • @martabogale7735
    @martabogale7735Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም የሣራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mhАй бұрын

    እልልልልልልልልልልል አምላከ ቅዱሳን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @meserettadesse6920
    @meserettadesse6920Ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን, እንኳን ደስ አላችሁ::

  • @selamawityilma6368
    @selamawityilma6368Ай бұрын

    ዞላዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤

  • @user-re6vw7pz9t
    @user-re6vw7pz9tАй бұрын

    Korahubachhu Tebarku

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051Ай бұрын

    እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313Ай бұрын

    እልልልልልእልልልል

  • @user-sm4tj4rv7m
    @user-sm4tj4rv7mАй бұрын

    እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርከው

  • @4421gdhkgg
    @4421gdhkggАй бұрын

    Tebareku,

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721Ай бұрын

    Ellllllllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏 💕💕💕💕

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rxАй бұрын

    ,መታደል

  • @user-se2kz2sr8n
    @user-se2kz2sr8nАй бұрын

    እልልልልልልል

  • @user-nd5gg9hx1f
    @user-nd5gg9hx1fАй бұрын

    እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genettafesse5554
    @genettafesse5554Ай бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @habibahhabibah2348
    @habibahhabibah2348Ай бұрын

    Ellllllllllllllllllllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏❤👏❤❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️💐💐💐💐💒💒💒🥀🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌷

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5fАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tb1le2ly6g
    @user-tb1le2ly6gАй бұрын

    Elllllllllllllllelllllllllllllllllllelllllllllllllllllllllllllllll⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ይህን ላደረገ ሀሌሉያ በሉ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2rАй бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌾🌾💐💐💐🌾🌾

  • @yaredzeray8610
    @yaredzeray8610Ай бұрын

    eskahun altegabum neber ende?

Келесі