የጋሽ ኤልያስ አወቀ ከ ጋሽ ስብሐት ገ/ እግዚአብሔር ጋር የነበረው ወዳጅነት // ክፍል 2 @miraf Nahoo Television

የጋሽ ኤልያስ አወቀ ከ ጋሽ ስብሐት ገ/ እግዚአብሔር ጋር የነበረው ወዳጅነት // ክፍል 2 @miraf Nahoo Television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 31

  • @temeafework5155
    @temeafework51556 ай бұрын

    Thank you for your explanatory memorable interview ,i was very touched when you mention my brother yohannes sibhatu elyas thank you again

  • @ismailalie1159
    @ismailalie11597 ай бұрын

    ኤሊያስ የፕሮግራምህ አድናቂ እና ተከተተይ ነኝ:: ያለህን እውቅና ልምድ በመፅሐፍ መልክም ቢታተም ለትውልድ ትምህርት ሰጭ ይሆናል ብዬ እግምታለሁ::

  • @akliluwoldemariam846
    @akliluwoldemariam8465 ай бұрын

    He is amazing story teller. You are gifted

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia6 ай бұрын

    Name-dropping

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn10696 ай бұрын

    የአደዋው የርባ ገረድ ወንዝ አካባቢው ተወላጅ ጋሽ ስብሃት ገብረ እግዚኣብሄር ተወዳጅ ሰው ነበሩ ።

  • @yabadbeyo3753
    @yabadbeyo37537 ай бұрын

    Mr. ELIAS is truly remarkable-an insightful, knowledgeable historian and a sharp journalist. I appreciate his independent perspective, eloquent speaking style, and extensive experience in Ethiopian media. Thanks for providing transparent information about Gashe Sibhat. It would be beneficial if the interviewer posed challenging questions from the audience for a more dynamic conversation. Nevertheless, I enjoyed it; consider arranging more interviews with diverse styles.

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt4 ай бұрын

    አቶ ኤሊያሰ አወቀ ከአንተ ብዙ ተምሪያለሁ እድሜ ያርዝምልኝ

  • @ge821
    @ge8217 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል የሰፈሬ ልጅ ጋሽ ኤልያስ እናመሰግናለን ስላካፈልከን የህይወት ልምድህ ❤❤❤

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn10696 ай бұрын

    ጋሽ ኤልያስ እድሜህ ይርዘም አቦ ።

  • @abrhambirru7387
    @abrhambirru73877 ай бұрын

    Can't wait the next part....

  • @user-gy4lq1id1z

    @user-gy4lq1id1z

    7 ай бұрын

    ❤❤

  • @tamgeda6597
    @tamgeda65977 ай бұрын

    ግሼ ኤልያስ ቁም ነገር: ጨዋታ አዋቂ ጋዜጠኛ በርታልን

  • @user-qg7ph5cd1q
    @user-qg7ph5cd1q7 ай бұрын

    👍

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi38007 ай бұрын

    LOVE Your Stories, (Ato) Elias; I don't care how you Narrate them, they seem to me, _ ALL Very INTERESTING, INFORMATIVE and EDUCATIONAL, rather; so, would you, please, BRING them ALL😁👍👍👍👍👍!!!!! And, _ THANK YOU, Zemene for being as GRACIOUS with Your Hosting; LOVE IT❤️😁👍👍👍👍👍!!!!!

  • @kebedeababu5176
    @kebedeababu51767 ай бұрын

    ድንቅ ነው።

  • @user-xx9yf6xm2t
    @user-xx9yf6xm2t2 ай бұрын

    ኤልያስ አወቀ በጣም ጎበዝ ጋዘጤኛ ነህ በጣም አከብርሀለሁ ነገር ግን

  • @ismailalie1159
    @ismailalie11597 ай бұрын

    ድንቅ ውይይት

  • @andualemmengistu9668
    @andualemmengistu96687 ай бұрын

    ዘመናይ እባክሽ ስለ ጋዜጠኛ ብርሃን ዘሪሁን ብትጠይቂው አደራ ብዬሻለሁ ።

  • @melakumekonen9053
    @melakumekonen90534 ай бұрын

    HI Elias you have a very interesting stories about free press journalist at a time of EPRDF how do you see the 52 Ethiopian journalist expelled from their by EPRDF. Before the chapters conference I want to know your prospective

  • @user-df7dx3tm3w
    @user-df7dx3tm3w7 ай бұрын

    Astefereilah

  • @tsegehanaloulseged7296
    @tsegehanaloulseged72967 ай бұрын

    ኤሊያስ የማስታወስ ችሎታዉ ቀን,አመተምህረት,ስም የሚደንቅ ነዉ

  • @fitsumtilahun4998
    @fitsumtilahun49984 ай бұрын

    Gash Elias, Your memory and descriptive ability is exceptionally wonderful; yet you didn’t want to respond to the level where the question raised about Sibhat Gebregzihabiher, I don’t know why……

  • @user-dm9bj4gs4b
    @user-dm9bj4gs4b7 ай бұрын

    ዘመናይ ማርዬ ዘመናይ ማርዬ………,,

  • @MrSimonawa
    @MrSimonawa7 ай бұрын

    ስለስብሃት የተንገረው እውነት ነው። I have read the articles and remember being a little bit disappointed at him

  • @mikas6903
    @mikas69036 ай бұрын

    Please tell us your and Aster Awoke relationship.

  • @MyD1010

    @MyD1010

    4 ай бұрын

    ኤልያስ አወቀ የአባት ስሙ ከአስቴር አወቀ ጋር ተመሳሳይ መሆኑ እንጂ ምንም ዝምድናም ሆነ ግንኙነት እንደሌለው ነው የማውቀው ፣ አስቴር አወቀ ትውልዷ ጎንደር እድገቷ አዲስአበባ ከሙዚቃ ህይወቷ በፊት ተማሪ የነበረች ብዙም ሳትቆይ ሀገር ፍቅር መድረክ ላይ ተገኘች ከድምፅ በፊት ተወዛዋዥ ሆና ብዙም ሳትቆይ በጥበብ ሰዎች ግፊት የዘፈኑን አለም ተቀላቀለች ይኸው ነው

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam71073 ай бұрын

    አይ ኤልያስ አጀቴን አራስከው:: ከስንቱ ጋር በዚህ ጉዳይ ተጣልቼ እንደነበረ ትዝ አለኝ:: በቅጡ መናገርህ ጭፍን ድጋፍን ያድናል:: ስብሀት በትክክል ዘረኛ ሆኖ እኔንም አስቀይሞኝ ነበር ብቻ ዝም እንበል

  • @yosefberhe5302
    @yosefberhe53024 ай бұрын

    ኤልያስ ሻለቃ ግርማ በህይወት ኣሉ ካሉ እባክህ ጠይቃቸው እምቢ ካሉ እኛ ፔቲሽን ፈርመን እንለምናቸው

  • @user-dm9bj4gs4b
    @user-dm9bj4gs4b7 ай бұрын

    ፀጋዬ ገ/መድህን እንደተረጎመው አባተ መኩሪያ እንዳዘጋጀው የሚል ፖስተር ማየት የሰለቸኝ………….

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed58456 ай бұрын

    The period Elias was describing I was in the main prision what he described is only true to the extent it represents the amhara elites and a section of EPRP elements there was thing that was being done that couldn’t be seen through the eyes of a chauvinist amhara linger Elias

Келесі