የነገረ ጋብቻ ትምህርት መግቢያ በአቤል ተፈራ

ሰለ ኦርቶዶክሳዊ ትዳር በተመለከተ ተከታታ የሚሰጥ ትምህርት ሲሆን በዚህ የትምህርት ርዕስ ዝርዝር የሚዳሰሱ ነጥቦች በዚህ ክፍል ተካተዋል።

Пікірлер: 48

  • @user-uw6ww9cd4i
    @user-uw6ww9cd4i3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማረያም ትርዳህ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew80824 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን አቤል ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን እኛንም በተማርነው ፍሬ አፍርተን በህይወት እንድንኖርበት እግዚአብሔር ይርዳን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze5235 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን በጣም ጥሩ ስብከት እና ትምህርት ነው የምታስተምረን ይህ ነው ለማለት ቃል ያጥረኛል እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን በሙሉ ባርኮ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በምታስተምረን ትምህርት ቡዙ ነገሮችንም ተምራለው

  • @user-zm5cx7mo4o
    @user-zm5cx7mo4o3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን❤🙏

  • @user-to3wu9fn2m
    @user-to3wu9fn2m6 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ደህና መጣህልን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛም የሰማንዉን በየልቦታችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rh1vn1oz1l
    @user-rh1vn1oz1l5 жыл бұрын

    በውነት ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር ሁሉሉንም በተስፍ እንጠብቃለን በጣም የሂወታችን መሠናክል የሆኑትን ነጥብ ነው ያነሳከው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-or4nf9ef7v
    @user-or4nf9ef7v4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ 👏👏

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj4 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማል ወንድማችን።ያንተ ትምህርት ህይወቴን መስርቶታል ፀጋውን ያብዛልህ አይዟህ በርታ

  • @user-bh8tc6xs6u
    @user-bh8tc6xs6u5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማን ለበጎ ነው በርታልን ፀጋው ያብዛልህ ከርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም

  • @qabb1797
    @qabb17974 жыл бұрын

    አቤሎ በናትክ የነገር ጋብቻን ትምህርት በዚህ ላክልን የኛ ውድ መምህር ፀጋ እግዚያብሔርን ያብዛልክ

  • @user-gw4se1vs8y
    @user-gw4se1vs8y4 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ሀሳብህ ተሳክቶ ለኛ ታስተምርን ዘንድ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን አሜን

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞህ ወድማችን

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede93793 жыл бұрын

    እግዚሐብሔር ያስብህ የድግል ማርያም ልጁ በምልጃዋ አትለይህ ባለህበት

  • @user-mb9ns7hv4g
    @user-mb9ns7hv4g3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እመቤታችን ቅድስት ድግልማርያም አሳብክን ትሙላልክ

  • @user-zs9cf5qt5v
    @user-zs9cf5qt5v4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-uy3ud6jt4c
    @user-uy3ud6jt4c5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ

  • @user-io2od1op6o
    @user-io2od1op6o5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል በጉጉት እጠብቃለን

  • @alimgedru3163
    @alimgedru31635 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃል ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛል

  • @user-ie1bi8zn7j
    @user-ie1bi8zn7j5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድርሰን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንጠብቃለን ሀሌ ገብርኤል እግዚአብሔር ያስብህ በርታ

  • @user-sh6sx7hq6b
    @user-sh6sx7hq6b5 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tfff7746
    @tfff77465 жыл бұрын

    ቃልህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ድህና መጣህልን ።

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67273 жыл бұрын

    Kale hiyiwet yasebalin

  • @user-ti1xz5rg7m
    @user-ti1xz5rg7m5 жыл бұрын

    እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህር አቤል ተፈራ

  • @HuluBersuHone-fl2bo
    @HuluBersuHone-fl2bo5 жыл бұрын

    _ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች የእማምላክ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን ለእመቤታችን ባዕለ ፍልሠቷ(ዕርገቷ)_* *ወንድማችን መምህራችን መጋቢያችን መካሪና ገሳጭያችን በዕውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ሠማያውይ ዋጋን አምላክ ኩል አለም ያድልህ ነገር ሁሉ ለበጎ ነውና በርታልን ለሀዋርያት የተገለፀች እመቤታችን ላንተም ጥበቡን ትግለፅልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሠሚ ጆሮ ያድለን እኛስ ደካሞች ነን እመ አምላክ ታስብህ ታበርታህ!!* _በዚሁ አጋጣሚ በዚህ መከታተል ለማትችሉ ወገኖቸ ለሌሎችም እያካፈላችሁ እንድንበረታ በቴሌግራም ፔጁ ብትገቡና ብትማሩና ብትከታተሉ ይበልጥ ይረዳችሁዋል_ ያሥተማርከኝነ የመከርከኝን ሁሉ ተገበርኩ ባልልም በጣም ተለውጨበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ በቅርብ ሀገር እገባለሑ በፀሎት አስቡኝ ሁሉን እንድፈፅም ከሀጢያት በስተቀር !!! *ቲንሿ የመምህር አቤል ተማሪ ነኝ*

  • @user-io2od1op6o
    @user-io2od1op6o5 жыл бұрын

    እማምላክትርዳህ

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze5235 жыл бұрын

    ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @user-rh1vn1oz1l
    @user-rh1vn1oz1l5 жыл бұрын

    በውነት እመብርሃን ታስብህ መሠናክልን ታርቅልህ

  • @user-wi8np1ld4d

    @user-wi8np1ld4d

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @fassikaabebe3830
    @fassikaabebe38305 жыл бұрын

    እድሜ ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳህ በተስፋ እንጠብቃለን መቸም ያንተን ትምህርት ሰምቶ ስለሰራው ሀጺያት በፀፀት አለጋ ያልተገረፈ ልብ ይኖራል ብየ አልገምትም ወደፊትም ከሐጺያቱ ተመልሶ ለንስሐ ልቡ ያልተሰበረ ሰው አይኖርም ። እኔ ስለ መምህር አቤል ለመናገር ቃል የለኝም ብቻ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እድሜ ይስጥል አሜን ፫

  • @user-qf2vo6nt8t
    @user-qf2vo6nt8t4 жыл бұрын

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን አብዝቶ ያድልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ይሰውርልን አሜን ፫ ውድ ወንድማችን እንወዳለን እናከብራለን ኑርልን💖💖💖

  • @user-rc6nb7jz8q
    @user-rc6nb7jz8q4 жыл бұрын

    የኔ ወንድም በርታ ለጠላት ዲያቢሎስ እጅ እንዳትሰጥ እርሱ በተለያየ መንገድ ከአገልግሎት ለማራቅ እንደሚያገሳ አንበሳ ይዞራል በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጥ! ያንተ ትምህርት ለእኔ ምግቤ መዶሻዬ ነው! ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።

  • @genetgenet8416

    @genetgenet8416

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @loveislife7445
    @loveislife74455 жыл бұрын

    Kalehiwet yAsemalin memhirachin. Enamesegin Alen ውዶቸ ይህን ፔጅ ሁላችንም በየጉሩፓችን ሼር እናድርገው በዚህ ዘመን ላለን ወጣቶች የወንድም ኣቤል ትምህርት በጣም ጠቃሚነው

  • @user-bz8gt7tz8h
    @user-bz8gt7tz8h5 жыл бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ሁሌም የሚያስተምሩትን እከታተላለሁ አስተያየት ሳስቀምጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ብዙ ለውጥ አምጣቻለሁ በሕይወቴ ውስጥ ሙሉለሙሉ እስካሁንም ከኔ ጋ ተጣብቆ ያለ ነገር ብኖርም እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ወንድማችን ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እንደኔ የተለወጡ ብዙ ሰዎች ይኖራሉና ትምህርት ህን አታቋርጥብን

  • @user-mz1dn1go3m
    @user-mz1dn1go3m5 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወጋዉን አብዝቶ ይስጥህ

  • @SaadSaad-vt1td
    @SaadSaad-vt1td5 жыл бұрын

    ወድማችን ሀይለገብርኤል ቃለህይወት ያሠማልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ከጎንህ ትሁንልህ እግዚአብሔር ያበርታህ የተዋህዶ እንቁ ወድማችን ዘመንህ ሁሉ በክርስቶስ ቤት ይለቆ #በተስፋ እጨብቃለን

  • @samsugsamsug4518
    @samsugsamsug45185 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እውነት ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ካዳመጥኩ ጀምሬ ውስጤ ሰላም አግኝቷል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-op4qv6jz9c
    @user-op4qv6jz9c5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በነገር ሁሉ ፈጣሪ ይርዳክ።ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን ወድማችን እኔ ከባለፉት ትምህርቶችክ ቡዙ ነገር ነው ያወኩት። አሁንም በጉጉት ነው ምጠብቅ። ፈጣሪ እስከ ፍጻሜክ ይርዳክ!!! ጉዋደኞቼ ይህንን ትምህርት ሼር በማድረግና በመከታተል እንማር እንለውጥ። አመሰግናለው።

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre33385 жыл бұрын

    #ቃለሕይወትን #ያሰማልን #ወንድማችን #አቤል #የገልግሎት ዘመሀንህን #አምላከ #ቅዱሳን ይባርክልህ

  • @saronsaron7807
    @saronsaron78074 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሥቡት መምህር በእውነት

  • @LoveLove-or6li
    @LoveLove-or6li5 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሄር ይርዳህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-gp3pt5yq4z
    @user-gp3pt5yq4z5 жыл бұрын

    ሠላምህ ይብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ቃለሂወትን ያሠማልን መንፈሥን የሚያድሥ ትምህርት ነው ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ማሥተዋልን ያድለን እግዚአብሔር☝🙏

  • @user-bh8tc6xs6u
    @user-bh8tc6xs6u5 жыл бұрын

    እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @-tube215
    @-tube2155 жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ይግዝህ መምህራችን

  • @frehiowtgetachew6422

    @frehiowtgetachew6422

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67273 жыл бұрын

    Hayile gebral egiziyabhir yitebkhi

  • @user-vl1vc9yz1l
    @user-vl1vc9yz1l2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ግን የለም ሌላው ክፍል በጣም ያስፈልገኛል ትዳሬ አደጋ ላይ ነው

  • @samiraamira9609
    @samiraamira96095 жыл бұрын

    ካልዮትን ያስማን ለ አባትቺን

Келесі