ጋብቻን የሚከለክሉ ሥጋዊና መንፈሳዊ ዝምድናዎች

Ойын-сауық

አባገ/ኪዳን #ዲ/ንሄኖክሀይሌ #ጉባዔተዘክሮ #ዕንቁሥላሴ #ጎንደር #ቅዱስቁርባን #ቅዳሴ #ፍኖተወንጌል #ምህረትአብ #መምህር/ርዘበነለማ #ዲ/ንዳንኤልክብረት #ዘማሪልዑልሰገድ #Eotc #MK #ማህበረቅዱሳን #EtArtMedia #ንቁየፀሎትእናየንስሃመርከብ #EthioBetseb #ዘመድኩንበቀለ #ዲ/ንብርሃኑአድማስ #የትንሳዔውብርሃን #ዳግምትንሳዔ #ቤተክርስቲያን #ክርስትያን #Orthodx #EthiopiaOrthodox
#Ethiopia #አቡነማትያስ #ትንሳዔ #ፋሲካ #ማህቶት #Ramatube #መዝሙርማህሌት #MKtv #ልጅቢኒ #Lijbinitube #Ramatube #መምህርዘመድኩን #ነገረጋብቻ #የዲ/ንሄኖክሀይሌሠርግ #አቡነማትያስ #ጋብቻ የተመረጡየቅዱስሚካኤልመዝሙሮች #ሰኔሚካኤል ##ኦርቶዶክስመዝሙር #eotc #ቅድስትአፎምያ #ባህራን #የሞቱንደብዳቤ #መዝሙርማህሌት #የሐዋርያትፆም #የሰኔፆም #መድኃኒዓለም #መድኃኒዓለምመዝሙር #የካሚካኤል ##የተመረጡየመድኃኒዓለምመዝሙሮች#ቦሌሚካኤል #አዲሱሚካኤል #ዲ/ንሄኖክሀይሌ #ADpictures #የዲ/ንሄኖክሀይሌሠርግ #ቦሌመድኃኒዓለም #ሰዓሊተምህረት #Nisebhiomezmur #Aryam #ንሴብሆ #ዘይትየምታፈልቀውየእመቤታችንስዕል #የእመቤታችንስዕል #ስዕለማርያም #ሰዓሊተምህረት #መምህርመስፍን ##አባገ/ኪዳን #ዲ/ንሄኖክሀይሌ #ጉባዔተዘክሮ #ዕንቁሥላሴ #ጎንደር #ቅዱስቁርባን #ቅዳሴ #ፍኖተወንጌል #ምህረትአብ #መምህርዘበነለማ #ዲ/ንዳንኤልክብረት #ዘማሪልዑልሰገድ #Eotc #MK #ማህበረቅዱሳን #EtArtMedia #ንቁየፀሎትእናየንስሃመርከብ #EthioBetseb #ዘመድኩንበቀለ #ዲ/ንብርሃኑአድማስ #የትንሳዔውብርሃን #ዳግምትንሳዔ #ቤተክርስቲያን #ክርስትያን #Orthodx #EthiopiaOrthodox #ፅዋtube #ማህቶትtube #Mahetottube #ዘማሪቴዎድሮስዮሴፍ #አዲስመዝሙር #
#Ethiopia #አቡነማትያስ #ትንሳዔ #ፋሲካ #ማህቶት #Aryam #Dekemezmurtube #ፍኖተወንጌል #Gere3025 #Omegatube #ራማ #ዲ/ንብርሃኑአድማስ #Arsematube #Arganon #ማህብረፂዮን #Kidul #የተመረጡየ

Пікірлер: 76

  • @hayahaya2845
    @hayahaya28452 жыл бұрын

    በእዉነት በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ት/ት ነዉ ቃለሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን ኑሩልን🙏❤❤

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi51646 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatenkuslassie2360
    @melatenkuslassie23602 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ❤

  • @user-bw1ih9cn9l
    @user-bw1ih9cn9l2 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድሜ በጥና ያቆይልን ለካ እንድህ ያለ ምስጥር አለው እኔና ታላቅ እህቴ ሁለት ወንድማሞች አባትና እናት ሳይለዩ ከአንድ ማህፀን የወጡ እኛ ደግሞ እንድሁ ተጋባብተናል ከዛ በሃላ ታላቅ እህቴ ወለደች እኔ ደግሞ አረገዝኩ ከዛ ተጣልተን ተፋታን እህቴ ደግሞ ቀጥላ ተጣልተው ተፋቱ ግን ሁላታችን አንድ አንድ ልጅ ሴቶች ወልደናል ለካስ የማይገባ ስለ ሆነ ነው እንድህ የሆንነው አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ያለ ማወቃችን ጠፋተን ነበረ 😭 በእውነት በጣም ነው እማመሰግናችሁ አባቶቼ ❤❤❤😘

  • @fereferegetachwe1451
    @fereferegetachwe14512 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች መምህሮቼ

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekaamare2296
    @mekaamare22965 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን መምህር።ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @wegdi
    @wegdi5 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @hayahaya2845
    @hayahaya28452 жыл бұрын

    በእዉነት በጣም ግሩም ጥያቄና መልስ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏 የአገልግሎት ዘመናቹህን እመ ብርሃን ታርዝልን 🙏🙏

  • @armonkassa9969
    @armonkassa99692 жыл бұрын

    መምህር አቤል ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @betatubebeta
    @betatubebeta2 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emano5974
    @emano5974 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ መምህሮቻችን

  • @user-sj5re8mq7j
    @user-sj5re8mq7j11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሰናይ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏

  • @user-dp1pv5yx2q
    @user-dp1pv5yx2q2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @senibekalu4302
    @senibekalu43022 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @koigatu615
    @koigatu6152 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @hiruthirut8381
    @hiruthirut83812 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን 💚💛❤

  • @amentube1086
    @amentube10862 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7k2 жыл бұрын

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @amrankan6115
    @amrankan61159 ай бұрын

    ቃል ህውትን ያሰማልን ቃል በረከትን ያሰማል

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4642 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኔታ

  • @ethioruth3449
    @ethioruth34492 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ❤️❤️

  • @milonbd5659
    @milonbd56592 жыл бұрын

    መምሕሮቻችን ቃል ህይወትን ቃል በረከትን ያሰማልን

  • @emano5974
    @emano5974 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ አቤት አበልጅ እጅግ ያስደነቃል ደሞ ስለእውነት

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-th4gn1gu7y
    @user-th4gn1gu7y28 күн бұрын

    Abane mamakirachiew guodaye ala silki yestuoni

  • @eexx5392
    @eexx53922 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን አላቀዉም ነበር አይገርምም ለካ መንፈሳዊ ዝምድና ከስጋ ዝምድና ይበልጣል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hayahaya2845
    @hayahaya28452 жыл бұрын

    እኛም የሰማነዉን በእዝነ ልቦናችን ላይ ይጻፍልን🙏

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene83722 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት ማስተዋሉን ያድለን አዉቃለኁ በዩ በዠቶል

  • @samritakabarow3386
    @samritakabarow33862 жыл бұрын

    እንኮን ሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @taibat7470
    @taibat74702 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያስማልን

  • @tegesetkonjum7037
    @tegesetkonjum70372 жыл бұрын

    Abliji yekalakal min

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yeshitube4752
    @yeshitube47522 жыл бұрын

    ቃለህይወት ይሠማልን

  • @yeshewamar807
    @yeshewamar8072 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 Жыл бұрын

    መምሕራኖቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ነው የሰጣችሁን!!!!

  • @tadutadu6190
    @tadutadu61902 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @bititinsuroyaltytube
    @bititinsuroyaltytube2 жыл бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ መምሕር። ይሕን Video ካየሁ በሗላ በጣም ተረበሽኩ እባክዎትን መፍትሄ። ነገሩ እንዲሕ ነው እኔ የ እሕቴን የባል ወንድም ነው አግብቸ የምኖር ወንድማማች እህትማማቾችኝ ማለት ነው። ወልደናል በጣም ደስተኞች ነን ግን መጀመሪያ ሳንጋባ አባቶች ተጠይቀው ችግር የለም ዘመድ አይደላችሁም ትችላላችሁ ብለውን በቤተክርስቲያን ተጋባን ይሔን ስሰማ በጣም ተረበሽን

  • @Mahi1630

    @Mahi1630

    5 ай бұрын

    ወንዲሜ በጣም እናመሰግናለን አንዲ ጥያቄ ልጠይቅነበር ጥያቄው የፈረሰ ዝምዲና ላይ ሌላ ሰው ቢያገባ ቺግር አለው አንደ ዝምዲናው ከፈረሰ በሇላ ሌላኛው መጋባት ይቻላል ወይ😊

  • @meronabate9511
    @meronabate95112 жыл бұрын

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ያሰጨነቀኝ ጥያቄ ተመልሶልኛል

  • @mitu-lj9yv
    @mitu-lj9yv2 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mekdistube
    @mekdistube2 жыл бұрын

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን 🙏

  • @koigatu615
    @koigatu6152 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ጥያቂ ነው

  • @besufikadfirew
    @besufikadfirew26 күн бұрын

    እኔ የእህቴን ባል የአጎት ልጅ ማግባት እችላለሁ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe2 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7k2 жыл бұрын

    🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @mekdesbeyene8372

    @mekdesbeyene8372

    2 жыл бұрын

    ሀኒቾ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-sl1oh7vw7k

    @user-sl1oh7vw7k

    2 жыл бұрын

    @@mekdesbeyene8372 ❤❤❤

  • @kidanameratenateyoutube5574
    @kidanameratenateyoutube55742 жыл бұрын

    SALM LANAT YEHUNE MAMERACHE ANDE XEYAQE NEBERE BE LEXAYEQOXE ✋✋🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @user-kx6hm3zp9d
    @user-kx6hm3zp9d2 жыл бұрын

    ሠላመ ክርሥቶሥ ይብዛላቹህ የክርሥቶሥ ቤተሠቦች ቃለ ሂወት ያሠማልን አባቶቻችን❤ቅዱሥ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃቹህ በቤቱ ያፆናቹህ እናመሠግናለን መምህር አቤል ጥያቄአችን ሥለመለሡልን የኔ አደኛዋ ጥያቄየ የኔ ነበረች ሁሌም በጭቅላቴ የሚመላለሥብኝ ጥያቄ ነበር አሁን ግን ሥለተመለሠልኝ አመሠግናለሁ እንደናተ አይነቱን ያብዛልን

  • @tigest3176
    @tigest31762 жыл бұрын

    Kale hiwete yasemalne memhre begosase zemdena kelelwe bicha gosa yimilute ale

  • @user-xh5ln1nz7d
    @user-xh5ln1nz7d7 ай бұрын

    የወንድሙን ልጅ ካነሱ ቤተሰቦች ጋር ማግባት ይችላል......እሱ ለህፃኗ አጎት ነዉ የሚሆነዉ??? መልስ እስቀምጡልን አባ በጣም ተጨንቀናል

  • @JemberWodajo
    @JemberWodajo2 жыл бұрын

    መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ግን የኔ ጥያቄ አልተመለሰልኝም

  • @betitube1185
    @betitube1185 Жыл бұрын

    የኔ ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን

  • @HenokGuadie
    @HenokGuadieАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን፣ግን ዝምድናው አቆጣጠር እንደስጋ ዝምድና እስከሰባት ትውልድ ነው? ሌላው እኔ ዲያቆን ነኝ ግን የኔ ሚስት ያጎቴ ልጅ የጡት ልጅ ናት ስለዚህ እኔ ምን ማረግ ነው የሚሻለኝ?ሴትስ ለወንድ ጡት ልጅ ልትሆን ትችላለች?

  • @aebek1413
    @aebek14138 ай бұрын

    መምህር እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሠማልን የኔ ጥያቄ ምንነበር አንድ ባልና ሚስት አሉ። የባልየው እህትና የሚስቱ የአጎት ልጅ መጋባት ይችላሉ እንዴ።

  • @besufikadfirew

    @besufikadfirew

    26 күн бұрын

    እሱ የነም ጥያቄ ነው መልስ አላገኘውም

  • @abirhammulusew5526
    @abirhammulusew5526 Жыл бұрын

    በባህላዊ መንገድ የተዳረችን ድንግል(በህፃንነቷ ከበቅሎ የተሰቀለችን/ በሀገር ሽማግሌ የተዳረችን/ በስርዓት ዲያቆን ማግባት ይችላል?

  • @mazatesfie1824
    @mazatesfie18242 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ?

  • @AbelTeferaBelay

    @AbelTeferaBelay

    2 жыл бұрын

    እሺ

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c2 жыл бұрын

    እደው እኔ ባደኮበት 11 ትውልድ አይቆጠሩም ክስትና ከተነሳሱት ዉጩ ይጋባሉ እደው ገጠር ማን ያሳውቃቸው ቃለህውት ያሰማልን

  • @user-iq7kj6cg7w
    @user-iq7kj6cg7w2 жыл бұрын

    መምህር ጥያቄ ነበረኝ በምን ለገኝዎት

  • @AbelTeferaBelay

    @AbelTeferaBelay

    2 жыл бұрын

    0912954888

  • @tamratniguse1947
    @tamratniguse19472 жыл бұрын

    በመጀመርያ በዚህች አለም አዳምና ሔዋን ብቻ ነበሩ ነገር ግን ልጆቻቸው ማንን አግብተው ነው የተባዙት??

  • @mekdesayele1744
    @mekdesayele17444 ай бұрын

    የክርስቲና አባቴ ከወንድሙ ልጅ ጋ መጋባት የቻላልን ?

  • @AbelTeferaBelay

    @AbelTeferaBelay

    4 ай бұрын

    አይችልም

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe30952 жыл бұрын

    የኔ ጥያቄ አልተመለሰልኝም በውስጥ መስመር ልኬልህ ነበር መምህር በሚሲጀር

  • @AbelTeferaBelay

    @AbelTeferaBelay

    2 жыл бұрын

    ምን ነበር ጥያቄው አስታውሽኝ

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie99342 жыл бұрын

    ሰላም፡ መምህራን፡ የምታስተምሩት፡ ነገር፡ በጣም፡ ከባድ፡ ነው። ስንቱና፡ ስንቱ፡ ይጠናል፡ ደግሞም፡ በሽማግሌና፡ በማጥናትና፡ በመጠናናት፡ የምትሉት፡ በጣም፡ ከባድ፡ ነገር፡ ነው፡ የምታናገሩት። በዚህ፡ በ21ኛው፡ ዘመን፡ ኢትዮጵያውያን፡ በአለም፡ ተበትነውና፡ ተሰደው፡ በሚኖሩበት፡ ዘመን፡ የምን፡ ሽምግልና፡ የምን፡ ጥናት፡ መጠናናት፡ ነው። እረእባካችሁ፡ የሚመስል፡ ነገር፡ አስተምሩ። ሁለት፡ ሰዎች፡ የእውነት፡ ኦርቶዶክስ፡ ሃይማኖተኞች፡ እስከሆኑ፡ ድረስ፡ ሁሉም፡ ሰው፡ ያውቀዋል፡ ዘመድ፡ ማግባት፡ ሐጢያትና፡ የነውር፡ ነውር፡ መሆኑን፡ ሁሉም፡ ያውቃል። አንድ፡ ነገር፡ ውስብስብ፡ ካለ፡ ፍልስፍና፡ ነው። እንኳን፡ ተፈላስፈን፡ አምላኬ፡ አምላኬ፡ ብለንም፡ አልሆነልንም። እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ መጠንቀቁን፡ ይስጠን፡ አሜን።

  • @emano5974

    @emano5974

    Жыл бұрын

    ምንም ከባድ አደል የቤተክርስቲያን ስርአት ነው እንጅ 21ኛው ዘመን እየተባለ ዶግማና ቀኖናችን ይፍረስ ማለት ነው!!!!???

  • @hdjddjddb630
    @hdjddjddb6302 жыл бұрын

    የኔ ጥያቄ አልተመለሰልኝም

  • @AbelTeferaBelay

    @AbelTeferaBelay

    2 жыл бұрын

    ምንድን ነው ጥያቄው

Келесі