የዲሲ ሸባቦች አስተላለፉት ወሳኝ መልዕክት

Пікірлер: 72

  • @kubrabintbaba8880
    @kubrabintbaba88804 жыл бұрын

    ሣህ ወነትህን ነው የሙሥሊም መሪ ይሁን የምትሉ 👍

  • @cgcgj6403

    @cgcgj6403

    4 жыл бұрын

    አህመዲን ጀበል ነዉ መሪአችን እንሺአላህ

  • @aumumuaz8784
    @aumumuaz87844 жыл бұрын

    ለካ እንድህም አይነት ወንድሞች አሉኝ አልሀምዱሊላህ

  • @halimahalima2141

    @halimahalima2141

    4 жыл бұрын

    ጀግኖች አልሀምዱሊላህ እሱም አ ልሀምዱሊላህ

  • @rahmamohammed636

    @rahmamohammed636

    4 жыл бұрын

    ውይ፣አብይ፣አይስማም፣ተደግሞበታል፣ዱአ፣እድርጉለት፣ቁርአን፣ይቀራበት

  • @aumumuaz8784

    @aumumuaz8784

    4 жыл бұрын

    አሁንስ ያስብላል የበላው ጅብ አልጮህ አለ

  • @jemilajemila1553

    @jemilajemila1553

    4 жыл бұрын

    @@rahmamohammed636 ልክ ብለሻል ማሬ ፈገግ አረግሽኝ አላህ ይጨምርልሽ

  • @seadaseada6989

    @seadaseada6989

    4 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ

  • @user-yb6st1nz2r
    @user-yb6st1nz2r4 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ለካስ እንደዚህ አይነት ምርጥ ምርጥ ወንድሞችና እህቶች አሉን ወላሂ መታደል ነው።መንግስት ማወቅ ያለበት ሙስሊሞች ለስልጣን እንደማይጓጓ ማሰብም አለበት።ይህንን ያክል በሳል ምርጥ የአእምሮ ሙሁራኖች ድምፃቸውን አጥፍተው ያሉት ለአኼራቸው ለፈጣሪያቸው ሲሉ እንጂ ለስልጣን የሚሯሯጥ አለመሆኑን ይታሰብበት።ሙስሊም ሰላም መሆኑን መረዳት አለባችሁ ውዲ የኢስላም ልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰላማችሁን ብዝትት ያድርግልን።

  • @aminamehdi3793
    @aminamehdi37934 жыл бұрын

    የኛ ጀግኖችየትነበራቺሁ አላህይጠብቃችሁ አስደሰታችሁኝ. በእውነት ክርስትያንና ሙስሊም እኩልነት ካለን በሀገራችን ለምንድነው ሙስሊምየሆነመር የማናየው

  • @lolleady2775
    @lolleady27754 жыл бұрын

    ዱኒያላይ ደሥ የሚለኝ ነገር ቢኖር ሙሥሊምና ሙሥሊም መሆኔ የሙሐመድ ኡመት

  • @cgcgj6403

    @cgcgj6403

    4 жыл бұрын

    ስንሞትም መለስሊም ሁነን እንድንሞት አላህ ይወፈቀን

  • @lolleady2775

    @lolleady2775

    4 жыл бұрын

    @@cgcgj6403 አሚን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አላህ

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed73274 жыл бұрын

    ቢጫየለበሰዉ አንደኛ ብየሀለሁ የኔ ጀግና ስወድህ ጀግና ሙስሊም አላህ እድሜህን ያርዝምዉ ከብር አምባሳደር ለምን ይባላል ከፈለገ ይዘቅዘቅ እዉነቱን የሚናገሩትን አታሳቆቸዉ ሌቦች ልክልካቸዉን መነገር አለባቸዉ

  • @user-nk3nk2ci5f

    @user-nk3nk2ci5f

    4 жыл бұрын

    ሰህ ሀቢቢታ እንደኛ አንጀቱ አሮወል

  • @amyramh5800
    @amyramh58004 жыл бұрын

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር መሻአላህ አለይኩም እደዚህ አይነት ጀግኖች እዳሉን አላዉቅም ነበር አለሀምድሊላ አላህ በዚህ ፈተና ትልቅ ትምህርት እና አድነታችንን አሳየን ። ሱበሀን አላህ ተጠናከሩ

  • @vhgkvkgm8536
    @vhgkvkgm85364 жыл бұрын

    ተክቢር አለህ ወክበር የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃቹህ

  • @meryembintislam7204
    @meryembintislam72044 жыл бұрын

    ሲጀመር ይህ ለውጥ የመጣ በሙስሊሞች ትግል መሆንንን እንዳይረሳም ጭምር ንገሩት

  • @jfgffg2298

    @jfgffg2298

    4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-nk3nk2ci5f
    @user-nk3nk2ci5f4 жыл бұрын

    😢😢😢😢ለካ አሉ ጀግኖች ማሻ አለህ

  • @alhamdulilahalhamdulilah120
    @alhamdulilahalhamdulilah1204 жыл бұрын

    አላህ ቢጫ ለባሹ የዉስጤን ነው የተናገረው ጀግና እናት ወልዳሀለች

  • @ffa9820
    @ffa98204 жыл бұрын

    Yaa Alhaa

  • @ffa9820
    @ffa98204 жыл бұрын

    Alhu akber

  • @user-ot9ed6bu6k
    @user-ot9ed6bu6k4 жыл бұрын

    ጀግና እሰይ እድህ ልክ ልካቸዉን ንገሩልን ለነዛ ለከሀድወቸ

  • @hawatube7358
    @hawatube73584 жыл бұрын

    እኔም በየት ወጥቸ ልናገር ለመንግስት ጥያቂ ነበርኚ ሙስሊሞችን እስከመቸ ጨቁኖ

  • @rahmamohammed636

    @rahmamohammed636

    4 жыл бұрын

    ምንባቴ፣ላርግህ

  • @user-cc1jm5vy8r
    @user-cc1jm5vy8r4 жыл бұрын

    እህህህህህህህህህህህህህህህህህህ የየየየየየየየየየየውውውውውውውውውውውውውሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥጤጤጤጤጤጤጤጤጤጤጤንንንንንንንንንነገራችሁልኝኝኝኝኝኝኝኝኝ💞💞💞💞☝☝☝☝👌👌

  • @fatumaomer495
    @fatumaomer4954 жыл бұрын

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወንድሞች አላህ ይጨምርላችሁ ፍትህ ለሙስሊሞች

  • @babayshaktube2424
    @babayshaktube24244 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒአመተል ኢስላም

  • @frah8567
    @frah85674 жыл бұрын

    እንኳን የልቤን ነው ተናገራችሁልኝ ማሻአላህ አላሁ አክበር

  • @zainbalshamsi5960
    @zainbalshamsi59604 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ትክክል ወላሂ

  • @Fafi.user-hv7yw7sb4n
    @Fafi.user-hv7yw7sb4n4 жыл бұрын

    ወድም በጣም አሥደሥተከኛል አላህ ይጠብቅህ አላህይጠብቃችሁ ሁላችንም እንበርታ ዝምታውበቃን ተቃጥለናል እናተሥ እየተናገራችሁ እኳ አይታችኋ ል አኛግን ውሥጣችን እዳረርንቀረን አማራ ክልልመወለዳች እሥቲ አሥጠላድርሥ አረገውናል ከጥቂጥ ሰወች በሰተቀር ሀሉም እደሚሉት የካፊር ኸይር የለውም አላህ ኸይሩን ይሻልን እውነት ነው የሁላችንም ጥያቄነው ሁላችንምመናገርያለብን ጥያቄ ነው

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol97164 жыл бұрын

    አሏሁ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛአ

  • @gjffghdhshsv479
    @gjffghdhshsv4794 жыл бұрын

    ትክክልነው

  • @thethanks2691
    @thethanks26914 жыл бұрын

    ትክክል ነዉ

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z4 жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol97164 жыл бұрын

    በጣም በትክክል ነው

  • @hananmukhtar4142
    @hananmukhtar41424 жыл бұрын

    Masha ALLAH wanedemoch walahi batekekel Bela Chwale

  • @nefisamuhaba7676
    @nefisamuhaba76764 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወነንድሜ ትክክል ናቸው

  • @user-sy7uy8nd4i
    @user-sy7uy8nd4i4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @ayikelmar1299
    @ayikelmar12994 жыл бұрын

    ወድምቢጫለባሹአላህይጠብቅህክልቤየደርስክልኝኡፍፍፍፍፍፍ

  • @mohammedalshrif7565
    @mohammedalshrif75654 жыл бұрын

    አሠላም ዋሊኩም እራህመትላሂ ወበረካቱ ሠላም ብያለሁ አወ የሙሢሊም መግሥት መምጣት አለበት

  • @user-yb6st1nz2r
    @user-yb6st1nz2r4 жыл бұрын

    ወላሂ ዛሬ ገና የልቤን የተነፈስኩት አልሀምዱሊላህ በማንም ሳይሆን እዚህ በተናገሩት ውድ ወንድሞቸና እህቶቸ በተናገርኩት ልቤ እረጥቧል ግን አሁንም ትግላችን ይቀጥላል አረሳስተው እንዳይቀር አደራ ያንንም የጀበና ጉራጂ ዳኔኤል የሚባል ቆሻሻ ዘረኛ ከቤተ መንግስት ካላስወጣ አሁንም ፀባችን ከአብይ ጋር ነው።እየሰማና እያየ አቅፎ ከያዘው ተቃቅፎ ገደል ይግባ ሞኝ ለሞኝ ቢተቃቀፍ ተያይዞ ዘፍ ተብሏል ከስልጣን ወደ ቤተክርስቲያንህ ትሄዳለህ አቶ አብይ አሁንም አረፈደም እወቅበት።

  • @Fofo-gm8gl
    @Fofo-gm8gl4 жыл бұрын

    ☝☝❤❤❤❤

  • @rabiara9019
    @rabiara90194 жыл бұрын

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ አላሁአክቡር. አላህ ይገዘን

  • @zanabaman4276
    @zanabaman42764 жыл бұрын

    ዋለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ በጣም ትክክል ጥቂት ቦዘኔዎችን ላይ፣እርምጃ መውሰድ ካቃተው ከሀምሳ ሚሊየን በላይ ህዝብ ያስታምማል

  • @zainabhiyar1545
    @zainabhiyar15454 жыл бұрын

    ماشا ءالله ماشاءالله

  • @jemilajemila1553
    @jemilajemila15534 жыл бұрын

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወባረህካቱ ኡድ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ኢንሻላህ ወላሂ ቢጫ ለባሹ እናትህ ወልዳህ አለች አላሀምዱሊላህ እንዴት እዳስደሰታችሁኝ አብደላ ተክቢር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሳዲቄ የት ኤዶ ነው ያላየሁት አጂ ዑመርም እንዲሁም ሀጂ ማን ነበር ስማቸው አላህም ሞሰሊ አላ ሙሐመድ የሸህዑመር ጓደኛ ቀዩ ሰውየ አይቻቸው ወላሂ ደስ ብሎኛል ሸክ ዑመር እንዳሉት ዳኒየል ዳቆን አማካሪ እንደሆነው ሁሉ አህመዲንም የጠቅላዩ አማካሪ ይሁን ተክቢር አላህ ዋክበር

  • @rahmathhussain6646
    @rahmathhussain66464 жыл бұрын

    ትክክክልመንናባቲየምረጠዊል

  • @haayrbna7135
    @haayrbna71353 жыл бұрын

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @user-ul4jo6vh3z
    @user-ul4jo6vh3z4 жыл бұрын

    ጀግና. ሽባብ. አላህ. ይጠብቅህ

  • @rukiya6481
    @rukiya64814 жыл бұрын

    የኛ ጀግናዎች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rahmafvhjj1878
    @rahmafvhjj18784 жыл бұрын

    ጀግኖች

  • @user-ss3kw1xz2b
    @user-ss3kw1xz2b4 жыл бұрын

    አሁአክበር አሁአክበር

  • @nuramuhamed4761
    @nuramuhamed47614 жыл бұрын

    ማሽአላህ አለየሰኩም

  • @awolawol709
    @awolawol7094 жыл бұрын

    Jagnaw

  • @kayradinnasir6026
    @kayradinnasir60264 жыл бұрын

    Walayikumasalamwarmtulhwbrktu

  • @j2hima942
    @j2hima9424 жыл бұрын

    ሠህ አላህ አክበር

  • @user-vq2ie6eo3o
    @user-vq2ie6eo3o4 жыл бұрын

    ሀቅ ሀቁን ተናግሮ እመሸበትማዴር አላህበያላችሁበትይጠብቃችሁ

  • @user-bu4bq9do4g
    @user-bu4bq9do4g4 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ

  • @aminatkunjo3659
    @aminatkunjo36594 жыл бұрын

    Masheallha☝☝☝☝☝💚💙💟💗💖💛💜💓💖💟💗💙💚💟💛💜💚💚💚💚💟💟💟💟💟💟

  • @aaysaaaysa9032
    @aaysaaaysa90324 жыл бұрын

    አሰላማለይኩምወራህመቱላሂበረከታሁ

  • @user-nt1kp2sp2c
    @user-nt1kp2sp2c4 жыл бұрын

    💪💪💪💪💪😍😍😍😘😘😘

  • @hcgbghh342
    @hcgbghh3424 жыл бұрын

    እድህ ንግሩልን እማ

  • @ffa9820
    @ffa98204 жыл бұрын

    Tikkill

  • @user-hb7ru1oq6w
    @user-hb7ru1oq6w4 жыл бұрын

    ባጠም ትክክል

  • @hgfgggg7427
    @hgfgggg74274 жыл бұрын

    አበስ

  • @user-ry5uk8ql5t
    @user-ry5uk8ql5t4 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @user-bm6rh2ic9s
    @user-bm6rh2ic9s3 жыл бұрын

    አረ ሙስሊሞች ደከማችዉ

  • @user-bu4bq9do4g
    @user-bu4bq9do4g4 жыл бұрын

    ጀግኖች

  • @EE-kc2cp

    @EE-kc2cp

    4 жыл бұрын

    የትአለ፣ምግሥት፣ከአላሕ እጂ

Келесі