የልደታ ማርያም መዝሙር lideta mariam mezmur | ልደታ ለማርያም Lideta Le Maryam Mezmur +New Lideta maryam

#Lideta_Maryam_Mezmur
#ልደታ_ማርያም_መዝሙር
የእመቤታችን መዝሙር
#እመቤታችን_ድንግል_ማርያም_መዝሙሮች
Mariam Mezmur
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ
«የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የስሟ ትርጉም።»
ማርያም ማለት ጸጋ ወሀብት ማለት ነው፡፡
ማርያም ማለት ፍፅምት ማለት ነው፡ “ፍፅምት” ማለት እንከንና ጉድለት የሌለባት ማለት ነው፡፡
ማርያም ማለት የሕያዋን እናት ማለት ነው፡፡
“አዳምም ለሚስቱ ሔዋን” ብሎ ስም አወጣ የሕያዋን ሁሉ እናት ናትና፡፡ ( ዘፍ.3፥20)
ማርያም ማለት ከፍጡራን ሁሉ በላይ ከፈጣሪ በታች የከበረች ደግ ፍጥረት ማለት ነው፡፡
ማርያም ማለት “መርሕ ለመንግሥተ ሰማያት” ማለት ነው ።
መንግሥተ ሰማያት መርታ የምታስገባ ማለት ነው፡፡
የድንግል ማርያም ጣዕሟ በአንደበታችን ፍቅሯ በልቡናችን ይደርብን ፤በአማላጅነቷ ለርስተ መንግሥተ ሰማያት ታብቃን አሜን፡፡
ልደታ ማርያም, ልደታ ማርያም መዝሙር, የልደታ ማርያም መዝሙር, የልደታ ማርያም መዝሙሮች, ልደታ ለማርያም, መዝሙር, ልደታ መዝሙር, ዮም ፍስሐ ኮነ, የግንቦት ልደታ ለማርያም መዝሙር, ልደታ ማርያም መዝሙሮች, Ye Lideta Maryam Mezmur, Lideta Maryam Mezmur, Lideta Mariam Mezmur, Lideta Le Maryam Mezmur, Ethiopia Orthodox Mezmur, Eritrea Orthodox Mezmur, Orthodox, Mezmur, New Ethiopia Orthodox Mezmur, የልደታ ለማርያም መዝሙር ስብስብ, የእመቤታችን መዝሙር, የድንግል ማርያም መዝሙር, Kidist Dingli Mariam Mezmur, ቅዱስ አማኑኤል መዝሙር, ድንግል ማርያም, ፅዮን ማርያም, ባዕታ ማርያም, ኪዳነ ምህረት መዝሙር, ማርያም
Fair Use Disclaimer
Copyright disclaimer under section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational, preaching or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works.
2) This video is also for teaching purposes.
3) It is transformative in nature.

Пікірлер: 10

  • @mahletgossaye6747
    @mahletgossaye67472 ай бұрын

    እልልልል የጌታዬእናት

  • @BrtaBrta-pg9oe
    @BrtaBrta-pg9oe2 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jwaya919
    @jwaya9192 ай бұрын

    እልልልልልልልል

  • @BrtaBrta-pg9oe
    @BrtaBrta-pg9oe2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💒💒💒💒

  • @Tesfu-wg8ux
    @Tesfu-wg8ux2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yoga-yp3pf
    @Yoga-yp3pf2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-un1fi2qm5u
    @user-un1fi2qm5u2 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤

  • @selamemknne
    @selamemknne2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі