No video

ይድረስ ገንዘቤን ዘርፈህ ለጠፋኸው ባሌ! አንተ ለፈፀምከው በደል እኔ ዋጋ ከፈልኩ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 452

  • @MimiNazerawi
    @MimiNazerawi Жыл бұрын

    ሰው ከአውሬ ብሷል ብቸኝነት ጌጥ የሆነበት ዘመን 💔💔

  • @nardip4999

    @nardip4999

    Жыл бұрын

    ትክክል ብለሻል። ብቸኝነት በስንት ፊቱ ፤ የማንም ዝቃጭ ወንድ መቀለጃ ከመሆን ብቻ Single መሆን ይሻላል።

  • @deborah8575

    @deborah8575

    Жыл бұрын

    መልካሞችም አሉ!!

  • @mariamova452

    @mariamova452

    Жыл бұрын

    ወንድ ብለሽ አስተካክይው😔🤕🤒

  • @umeman3175

    @umeman3175

    Жыл бұрын

    @@nardip4999 tikikil

  • @almasbh6100

    @almasbh6100

    Жыл бұрын

    በጣም።😭😭😭

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Жыл бұрын

    እኛም ልባችን ተሰበረ 💔😢😢😢 ሁሉ የሚቻለው ልኡል እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይዘርጋልሽ❤

  • @mesidesign12

    @mesidesign12

    Жыл бұрын

    አሜን በውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Жыл бұрын

    ተይ፣ተይ፣ተይ፣እህቴ! በዚህ ክፉ ዘመን ልጅሽን ለማንም አትስጪ፣ለመናገር የሚከብዱ ዘግናኝ ግፍ በሚፈፀምበት ዘመን ይቺን ከአንቺ ሌላ ማንም የማይረዳት ህፃን ትተሻት አትሂጂ፣ለእናትም ቢሆን!!

  • @selinahabtamu3106

    @selinahabtamu3106

    Жыл бұрын

    አትስጪ

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Жыл бұрын

    እንደዚህ ሴትን የምትበድሉ ወንዶች ያልታሠበ የመኪና አደጋ ይጨርሳቹ አቦ ምድር ታቃጥላቹ እሳት ልበሱ😢😢😢😢😢

  • @sadajaber7839

    @sadajaber7839

    Жыл бұрын

    .አሚንን

  • @yeshyhall6997

    @yeshyhall6997

    Жыл бұрын

    አሜን(3)😢😢

  • @barchakakiwayoutube5910

    @barchakakiwayoutube5910

    Жыл бұрын

    ያሰኛኝ😢

  • @selamawitalemayehu898

    @selamawitalemayehu898

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @user-bx4dt3ne3s

    @user-bx4dt3ne3s

    Ай бұрын

    ተመቸሺኚ

  • @amarche5385
    @amarche5385 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ወዶች በጠና በጣና ታመዋል 😮 እግዚአብሔር ይማራችሁ 😢😢😢 ለምን ግን ? ፍትህ ለኛ ለሴቶች

  • @ktube8920

    @ktube8920

    Жыл бұрын

    ሁላችንም ታመናል ማሬ 😭 አይናችን ስንቱን አየ

  • @salehkhlo3855

    @salehkhlo3855

    4 ай бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ማስተዋልን ይስጠን 😭😭😭😭

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    2 ай бұрын

    አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው😅

  • @KhadijaKhadija-io3ox

    @KhadijaKhadija-io3ox

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meditajc

    @meditajc

    Ай бұрын

    የድሮ አባቶች ሰርተዉ ቤታቸዉን ያስተዳድራሉ ልጆቻቸዉን ያሳድጋሉ ያሁኖቹስ ባሰ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Жыл бұрын

    ናተይ ሓፍተይ ኣጆኺ ኣጆኺ ድንግል ማርያም ትፍረዶ ኣጆኪ ኪዳነምህረት ይፍረዶ ንስኺ ግን ጥዕናኺ ሙሉእ ኮይንኪ ውላድኪ ማይ ጨሎት ጸበል እንዳ ወሰድኪ ክትሓውየልኪ እያ ኣጆኪ ተስፋ ክይትቆርጺ ኪዳነምህረት ምሳኺ ትኹን☝🏾⚖️⛪💠☝🏾⚖️⛪💠🙏🏾😭

  • @tezeta1497
    @tezeta1497 Жыл бұрын

    ከሴት ገንዘብ የምትበሉ ወንዶች እግዚአብሔር አምላክ እሳት ሆኖ ያቃዘጥላቹ 😭💔

  • @selinahabtamu3106

    @selinahabtamu3106

    Жыл бұрын

    ወንድ ይጠፋል !!!!

  • @user-cx3yj4wy4n

    @user-cx3yj4wy4n

    Ай бұрын

    Yakatilachew

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Жыл бұрын

    የኔ ናት ስታሳዝን😢😢😢😢😢😢 ufffff አላህ ባጭር ያስቀረው እኛስ በወንዶች ተስፋ ቆርጠናል ተስፋቸው ይቆረጥና

  • @EnateArsema

    @EnateArsema

    Ай бұрын

    አሜን በአጭር ያስቀረው በየሄደበት እሳትትት ይሁንበት ያቃጥለው ያንድደው ፈጣሪ እረ ይድፋቸው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Жыл бұрын

    ጥሩ ነገር መስማት ኢትዮጵያ ላይ እንደኔ የናፈቀው ማነው እናቶች የማያለቅሱበት

  • @salehkhlo3855

    @salehkhlo3855

    4 ай бұрын

    እኔ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ አቦ ጉልበትሽን ያበርታሽ❤❤❤ እማ

  • @user-kx1ce9kk3i
    @user-kx1ce9kk3iАй бұрын

    ሰማይና ምድርን የዘረጋው ደጉ ርህሩሁ እግዚአብሄር የምህረት እጅን ዘርግቶ ይዳብስልሽ ይማርልሽ

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын

    እኔ ግን የምትሰማ ይመስለኛል ልዩ ህክምና ቢደረግላት ፈጣሪ ይጨመርበት

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg Жыл бұрын

    ኡፋ ልብዎ ተሰብርዎል እመብረሀን ታሪክሽን ትቀይርልሽ ልጅሽን ትማርልሽ ያማል 💔

  • @sonia-ee9er
    @sonia-ee9er Жыл бұрын

    በሐገራቷ ላይ መዓት የወረደው የኢትዩጲያ ሴቶች የእንባ ፅዋ ሞልቶ ስለገነፈለ ነው እባካችሁ እናንት ወንዶች ንስሐ ግቡ መጪውን ትውልድ ዋጋ አታስከፍሉ በቃ😢

  • @gfg4073

    @gfg4073

    Жыл бұрын

    😢😢😢በጣም ያስፈራል ዘንድሮ

  • @ll8432

    @ll8432

    Жыл бұрын

    Soni you are completely right 😢

  • @alinaalina212

    @alinaalina212

    Жыл бұрын

    ሡበሐን አላሕ

  • @nardip4999

    @nardip4999

    Жыл бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ነገር በትደር ውስጥ በወንድ እራስወደድነት ምክንያት ሴቱ እንዲህ ሲሰቃዩ እያዩ ጋብቻን እንደ ትልቅ ሹመት ሲያዩት ይገርመኛል ። ጋብቻ ለሴት ልጅ ባ''ርነትና ስቃይ ነው ። ብልጥ የሆነች ሴት ትደር ከማሳደድ ሰርቶ የራስን ገንዘብ መያዝ ይሻላታል ባይ ነኝ። ወንድ ሁልጊዜም እራስወደድና ሊጠቀምብሽ ነው የሚመጣው። እና ወንድን አትመኑ ..በጣም selfish ናቸው።

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    Жыл бұрын

    😏😏አይዞሽ ባልሽ ይመጣል በ ዩቱብ እርዳታ ሲግባልሽ እቅርታ ብሎ ይመጣል 😒ሽማግሌም ተይ ተታረቄ ትባያለሽ ከዛም ጥሎሽ ይህዳል 😒😒ሲቀጥል ባል አደለም በ ህግም አልተጋባሽም እኔስ የሚአሳዝነገ በ እናት አባት ተብይውች ልጆች ዋጋ ይከፍላሉ 😒😒

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 Жыл бұрын

    አየዛሽ የኔ እናት ቅዱስ ሚካኤል ይረደሽ😢😢😢

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Жыл бұрын

    የባሰ አለ እራስሽን አሳምነሽ በፈጣሪ ሀይል ትድናለች እግዚአብሔር የሰጠሽ ጧሪሽ እንድትሆን ነው አምነሽ ተቀበይ ጤነኛ ናት በትምህርት ትግባባለች የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ ድንግል ማርያም ትማርልሽ አረብ አገር እንዳትሄጅ ምርጫውን ለጻድቃን ማርያም ንገራት ልጅን ላሳድግ ወይስ ልሂድ ብለሽ እሳ በህልም ትነግርሻለች አይዞሽ 🙏🙏🙏❤️

  • @RahmaAdam-bm2eg
    @RahmaAdam-bm2egАй бұрын

    በዙ ጋዚጠኞች ከዩሀ ሚድያ ተማሩ ዐጥ ብሎ ሲዳምጥ ሳስጨርስ አድናቂህ ነኝ ዋውውው

  • @dagmdagm8392
    @dagmdagm8392 Жыл бұрын

    አይ የኢትዮ ወንዶች አፈር ብሉ የሴቶች እንባ ይፍረድባቹ 😢😢ሲያለቅሱ ሶፍት ብትሰጣቸው ልብሳቸው ላይ ከሚጠረጉት

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Жыл бұрын

    ለሚሥቶቻቼዉ ለሤቶች ክብር ያላቼዉ ወንዶች አረቦች ናቼዉ የኛ ሐገር ወንዶች ኸደ አዊሬነት ተቀይረዋል አላሕ ያሥለቅሣችሑ

  • @nardip4999

    @nardip4999

    Жыл бұрын

    የነጭ ወንዶች ሚስቶቻቸውን እንዴት እንደሚንከባከቡ ብታይ ትደነቂያለሽ ። ጥረታቸው ሁሉ የሚስቶቻቸውን ለማስደሰት ሂወታቸውን ለማቅለል ነው። የኛ ሀገር ወንዶች ግን እንደ አራስ ሴት እንድትከባከቢያቸው ነው የሚፈልጉት 🙄..ማፈሪያ ሁላ..

  • @emuhikmayoutube1026

    @emuhikmayoutube1026

    Жыл бұрын

    ​@@nardip4999 ትክክል ናረዲዬ አላህ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @amelakeselasse9086

    @amelakeselasse9086

    3 ай бұрын

    ለኛ ወንዶችም እንዲህ ያለውን ክፋት ያስለመዱት አረቦች ናቸው መኝታ ቤት ሚስቱን አስትኝቶ ሰራተኛን ካልደፈርኩ የሚለውን አረብን ልትክብ ያምርሀል ያምርሻል የሁሉ ክፋት ባለቤት አረብና አንተን መሳይ ባንዶች ናቸው አያ አስተሳሰብ ነው ያለህ

  • @bstalotnatenael3415

    @bstalotnatenael3415

    Ай бұрын

    ግማታም ሂጂ አረቦቹ ይብዱሽ መግማማት ልማድሽ ነው ድሮም

  • @damentesdemntes9602

    @damentesdemntes9602

    Ай бұрын

    @@amelakeselasse9086Arab Mene Agebaw Ye Abesha Wende Kefate Yemiyakele Yelem Mistun Asetegneto Serategnaw Ga Yemiremexemex Belom Mistun Teto Serategnawn Yegebale Agere Bete Yalew Sente Lewere Yemizegenen Wende Ale Arab Yalehedew Benegerachen Laye Ye Adam Zere Hulum Ande Bihonem Ye Ethiopia Wende Bexam Mexefo new Xeqitoch Melkam Wendoch Alu Arab Mene Ketetew

  • @wintab9571
    @wintab9571 Жыл бұрын

    😢😢😢😢አይዞሽ የእኔ እህት እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ::የምንሰማው ሁሉ ልብ ይሰብራል 😢😢

  • @user-wv2dl6xt3m
    @user-wv2dl6xt3m Жыл бұрын

    ሰሚነሸኪዲነምረት ትማሪልሸ❤❤❤❤

  • @tt822
    @tt822 Жыл бұрын

    አይወንዶች ኡፍ ስደትም አትሂጂ እዚሁ ሁነሽ ልጅሽን አሳድጊ ልጅሽንም አላህ ያድንልሽ ያረብ

  • @janatjjallay6253
    @janatjjallay6253 Жыл бұрын

    የአቅራቢው እርጋታ ደሥ ሢል❤❤❤

  • @zainab-sg8rv

    @zainab-sg8rv

    Жыл бұрын

    Betam yemigerm sew jw

  • @emuhikmayoutube1026

    @emuhikmayoutube1026

    Жыл бұрын

    ​@@zainab-sg8rv ጥሩ አዳማጭ ነዉ👍

  • @user-oy4nk1ek7v

    @user-oy4nk1ek7v

    2 ай бұрын

    ከዚህ ሁሉ ነገር ልብሽን የማረከው እርሱነው ? ጨካኝ !!!አረመኔ !

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 Жыл бұрын

    ላንተ ያለኝ ክብር ይለያል❤አቤት ጨዋነት አንዳንድ ወንዶች ግን በጤናቹ አይመስለኝም ስንት ሴት በእናንተ ምክንያት ታልቅስ😢😢😢እረ ተዉ ጌዜአችን እኮ አጭር ናት😢😢😢😢

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын

    ቸሩ እግዚአብሔር እንባሽን ይጥረግልሽ እኅቴ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰጃት የእውነት ትድናለች አይዞሽ በእምነትሽ ጽኚ

  • @semharhaile9908
    @semharhaile9908 Жыл бұрын

    የኔናት አይዞሽ የኢትዬጺያ ህዝብ አያሳፍርሽም ነገ ለምስጋና ተመልሰሽ ትመጫለሽ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Жыл бұрын

    ሠዉ በናቱ በሕቱ በራሡ ላይ እድዴርሥ የማይፈልገዉን በሠዉ ሒዎት የምትጫወቱ ወንዶች አላሕ ይፍረድባችሑ ጠብቁ ዋጋችሑን ፈጣሪ ይሠጣችሗል የተበዳዮች እባ ይፍረድባችሑ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Жыл бұрын

    እህቴ እፍ ያማል እግዚአብሄር ህይወት ያስተኬክልልሽ ወንዶች የሴቶች ህይወት ብታበላሹ የስራቹ ይስጣቹ አትደሰቱ በሽተኛ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Жыл бұрын

    ተይ እህቴ ስደት አትመኝ ግዜው ከፍቶል በለመድሽ ስራ ኢትዮጵያ ስሪ እህቴ

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 Жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ ዛሬ እስቲ እንድ እኔ ሰላም መስማት የናፈቀው አሁንስ መፈጠሬን ጠላሁት በዝክ ዘመን😢😢😢

  • @ummuayiman2422

    @ummuayiman2422

    Жыл бұрын

    Ene neberku 1gna👊

  • @onelovefamily5228

    @onelovefamily5228

    Жыл бұрын

    @@ummuayiman2422 አይ ይ እንኳን በቦክስ ብለሽኝ ህይወቴም ቦክስ ሆኖብኛል፡🙏🙏🙏

  • @mdenayuosf4244

    @mdenayuosf4244

    Жыл бұрын

    Hi

  • @mdenayuosf4244

    @mdenayuosf4244

    Жыл бұрын

    Awotamwal

  • @ummuayiman2422

    @ummuayiman2422

    Жыл бұрын

    @@onelovefamily5228 enen wuddeee abshiri

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf Жыл бұрын

    ምነው ፍተና በዛብን እር ወንድ ልጅ😢😢

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የምህረት አባት ነው ምህረቱን ይላክላት ለልጅሽ አይዞሽ ያልፋል ባል ተብየው የእውነት አይለፍልህ የረገጥከው ሁሉ እሳት ይሁንብህ እናት ስደትን እንዳታስቢ አደራሽን ልጅሽ የበለጠ ትጎዳለሽ ማን እንደ እናት❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እህቴ ፀበል ውሰጃት ልጅሽም መድሀኒአለም ምንም አይሳነውም ትፈወሳለች

  • @medhanitlema717
    @medhanitlema717 Жыл бұрын

    ጠንካራ ሁኚ እህቴ አታልቅሺ እግዚአብሔር ቸር ነው ተመስገን በይና ወደፀበል ውሰጂያት አምላክ አይጨክንም አትሳሳቺ ለበጎነዉ በይ።ሃረብ ሃገር ለመሄድ ጠንካራ መሆን ያስፈልጋል አይዞሽ ልጅሽንም ጥለሽ አትሰደጂ ምክንያቱም ልጅሽ ትጎዳለች በእምነትሽ ጠንክሪ ምንአልባት ክፉ መንፈስ ሊሆን ይችላል ሳትወላውዩ መምህር ግርማጋ ወይም መምህር ሄኖክጋ ይዘሻት ሂጂ።እግዚአብሔር ይማርልሽ።

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 Жыл бұрын

    እናትይው ይስነ ልቦና እስተማሪ ያስፈልጋታል ልጅቱ ላይ ደግሞ እታሙርችባት በደንብ ትስማለች መናገሩ እንቺ ክበረታሽ ታወራለች

  • @rurusultan2125
    @rurusultan2125Ай бұрын

    እህቴ ልጅሽን ጥለሽ አትሰደጂ የሄደ ሁሉ ይሳካለታል ማለት አይደለም ብትቸገሪም ከሷ ጋር ሁን አላህ አፍያ ያድርግልሽ❤❤

  • @selinahagos3510
    @selinahagos3510 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ሰውን የምታስለቅሱ ክፉዎች የጃችሁን አግኙ 💔💔💔💔የኔ እናት ፈጣሪ ልጅሽን ይማርልሽ የተሰበረው ልብሽን ይጠግንልሽ

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын

    እዩሐ ሚዲያ በንተ ያምራል የእዩሐ ሚዲያ ሰላምህ ይብዛ አላህ ይድረሰልሺ እህት ስቃይ ሰበዛ ደሰታ አለበት መጨረሻው ተሰፋ አትቁረጭ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын

    አይይይ ዘመናችን😭😭😭 አይዞሽ የኔ እናት እግዝአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ።እንደዚህ ግፍ የምትሰሩት ወንዶች ፈጣሪ ይፋረዳቹ። የእናቶች እንቧ ጎርፎ ሆኖ ይዉሰዳቹ

  • @semirahassen5841
    @semirahassen5841 Жыл бұрын

    አይዞሽ ማማየ ያልፋል ልጅሽን አላሕ ያሽርልሽ

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 Жыл бұрын

    ዘንድሮ የማይሰማው ሁሉ የጆሮ እንግዳ የሆነ ነው ወዴት እያመራን ይሆን

  • @avg4628
    @avg4628 Жыл бұрын

    የኔ እናት ኣይዘሽ የመምህር ተስፍይ ገጠመኝ ኣዳምጪ እስኪ ፀበል ቀጥላ ማርያም ውሰድያት ኣይዘሽ እመብርሃን ምልጀዎ ኣይለየሽ😢

  • @alinaalina212

    @alinaalina212

    Жыл бұрын

    ገንዘብያሥፈልጋል

  • @sadajaber7839

    @sadajaber7839

    Жыл бұрын

    .አወ ይጨረሳቸው አቦ

  • @avg4628

    @avg4628

    Жыл бұрын

    ​@@alinaalina212 የማን ገንዘብ ነው

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын

    አለም ሰገድዬ ስወድህ አባቴ 😍

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын

    ስነ ልቦና ባለ ሞያ ብታገኝ አላህ የስጠው በምክንያት ነው አልሀምድሊላይ እንብል ህፃንዋ በንግግር ቀስ በቀስ መናገር ትቸምራለች እንደዚህ አይነቱ ልጆች ሰው ያስፈልጋቸዋል ዋናን ደስተኛ ሆነን መቅረብ

  • @hassenamsa7943
    @hassenamsa7943 Жыл бұрын

    አይዞሸ እህቴ አላህ አለ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @tessema2
    @tessema2 Жыл бұрын

    እኔን እህቴን። ይህ ሁሉ ሃዘን ግፈኛ ወንዶች የት ያደርሳችሁ ይሆን??

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    ከሰው ጋ ስለማትግባባ አደራሽን እህቴ ለማንም አትስጫት እደምንም ብለሽ በሀገር ቤት አሳድግያት ስደት ክፉ ነው አትሰደጂ

  • @nnmffrixx1340
    @nnmffrixx1340Ай бұрын

    እህቴ ይህችን የመሰለች ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ናት ተመስገን ቦይ ፍላጎቷን ለመረዳት ካሁኑ የምልክት ቋንቋ እንድትማር አድርጊ ከአልጋ የማይነሱ ከን ድም ሁለት ሦስት ልጆች ያሏቸው አሉ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይህን ሁሉ የምትሸከምበትን በጎ ልብን ይጨምርልህ አለም ሰገድ 💚 አይዞሽ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ እህቴ ከቃል በላይ ነው አንድ ሰው ፍቅሩ አለቀ ቢባል እንዴት በልጅ ይጨከናል ? እግዚኦ

  • @rukiaabdu1319

    @rukiaabdu1319

    Жыл бұрын

    እራስሽን አጠንክሪ እህቴ ታሪክ ይቀየራል የማያልፍ አንድም ነገር የለ የልጅሽን ጤና አላህ ይመልስልሽ አንችም ደህና ሁኝላት በጣም ታስፈልጊያታለሽ

  • @metikemetike7417
    @metikemetike7417Ай бұрын

    ልጆች የእግዚአብሄር ሰጦታ ናቸው እግዚአብሄር በምህረቱ ይማረልሸ አህቴ የሰውሯ ማረያም ወሰጃት እሱ ትማረልሸ

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub Жыл бұрын

    ሆሆሆ ጌታ ሆይስንት ነገር አለ አይ ሴት ልጅ ከባድ ነው የእኔ አምላክ አያልቅበት ይስጥሽ አይዞሽ የኔ እናት

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ ፀበል ውሰጃት ትድን አለች እባሽን ያብስልሽ 😢😢😢😢

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ እናት እመቤቴ ማርያም እንባሽን ታብስልሽ😭😭😭😭

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    አይዞሸ እህቴ ታገሺ እማ አባ ካለች ታውራለች ጠብቂ እመብርሀን ትርዳሸ የእግዛብሄር ሰራ ድንቅ ነው አይዞሸ ያልፍል ኧር ወንዶች ተው እንደዚ አይነት ግፍ

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 Жыл бұрын

    በጣም ታሳዝናለች ወንዶቹ ግን ምን ሆኑብን😢😢😢

  • @ShitayeBirru
    @ShitayeBirru2 ай бұрын

    እዮሐ ሚድያ እንዴት እንደምወዳችሁ በምን ቃል ልግለጽ፤ በተለይ አለምሰገድ ለባለጉዳዮችህ ያለህ ትግስት ትህትናህ ምን ብዬ ልንገርህ፤ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ በእውነት

  • @tinsaeteferi1051
    @tinsaeteferi1051Ай бұрын

    አይዞሽ የኔ እናት በጣሞ ፈረሃ እግዚአብሔር ያደረብሽ ነሽ በርቼ ጠንካራ ነሽ

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415Ай бұрын

    የዚህ ደግሞ የባሰ ጨካኝ ነው ምናይነቱ ባለጌ ነው። ለፍርድ ይቅረብ አይዞሽ ወይኔ የዚች ሴት ግፍ ግን በቁሙ ይሰቃያል

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim353528 күн бұрын

    በገራችላይ ሠ ሤልጀ ከወለደች በሀላ በጣም የወድ በደል በጣም ይደርሣል በሤቶች ላይ ለምን እራሡን የቻለ ህግ አይጠበቅም ሤት የምበድሎ ወዶች እድሜያችሁ ይጠር😢😢😢😢😢😢

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker50895 күн бұрын

    አይዞሽ ስዉራ ማርያም ሂጂ ግን ወንዶች ለምን እንደዚህ ለሴት በደል አረ ፍትህ እንደዚህ ግፍ እምትሰሩ ወዮ

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Жыл бұрын

    እመቤቴ ትማርልሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎነው ባለቤትሽም ቢሆን ፈጣሪ የስራውን ይሰጠዋል

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 Жыл бұрын

    ውይ እህቴ ቃላት አጠረኝ ሲቃ ያዘኝ እናትና ልጁ ይማርልሽ እህቴ አይዞሽ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Жыл бұрын

    አይዛሽ የ እኔ እህት የ እናት መከራዋ ቡዙ ነዉ ፀበል አጠቻት፣ እምነት አሻሼያት ትእግስት ያስፈልጋል ተስፍ አትቁረጪ እንደ እኔ አረቡ አገር አትሄጂ ማን እንደ እናት ሊላ ይስለቻል፣ ሃኪሞች አማክሪ በህክምና እንደምትድን? እግዚአቡሔር ይማርልሽ🙏🏽

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Жыл бұрын

    የ እናቶች ቀን ብለው የሚያጨበጭቡ ወንዶች ሌሎች ሴቶች ላይ እንዲህ ስታደርጉ ምን ይስሰማቹሃል ? እግዚአብሔር ይይላቹሁ እናቱ የልጅሽ ነገር ግን ኦቲዝም ሊሆን ስለሚችል ያንቺም ብርታት ያስፈልጋል አንቺ ከበረታሽ ልጅሽ ጌጥሽ ናት ጫማ የለኝም ብለህ አታልቅስ እግር የሌለው አለ እና ስለሚል ምንም ትሁን ግሩም እና ድንቅ አርጎ የፈጠራትን ልጅሽን ሃዘን ለቅሶውን ትተሽ በርቺላት ትድናለች

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Жыл бұрын

    ደሞ ሁለታችሁም ስታምሩ አይዞሽ እናት የእግዝያብሔር ስራ ሌላ ነው የምትናገርበት ጊዜ ይመጣል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rsdfzd9266
    @rsdfzd9266 Жыл бұрын

    ፀበል ውሰጃት ወንቅሸት ገብርኤል ባህር ዳር ትድንልሻለች

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Жыл бұрын

    ኪዳነምህረት ልጅሽን ትማርልሽ ወንዶቹ ልቦና ይስጣቸው

  • @wudeyeshawlijyoutube4562
    @wudeyeshawlijyoutube4562 Жыл бұрын

    ስታሳዝ በማርያም እኔ ላቅስልሽ እህቴ ፈጠረ ህይወትሽ ያሰታካክልሽ😢😢😢😢

  • @taybat536
    @taybat536Ай бұрын

    የአላህ የኔእናት አላህ እንባሺን ይበሰዉ እሱ አይቸግረዉም የልጅሺን ጤና ይመልስልሺ ልጅቱ እደት ታሳዝናለች ልጅሺን ለሰዉ አትስጪ በአላህ ተስፋ አትቁረጭ

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 Жыл бұрын

    እንደው እህቴዋ አይዞሽ ለልጅሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ።የሰው ልጅ እድሜ ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮው ነው የሚወስነው ያደገበት አካባቢ ይወስነዋል ለሁሉም ልብ ይስጥ።

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Жыл бұрын

    እኔ ልንሰፍሰፍልሽ አይዞሽ እመብርሐን የምህረት እጅዋን ትዘረጋልሻለች አይዞሽ የምጥ ዘመን

  • @medinaadem7102
    @medinaadem7102 Жыл бұрын

    ኡፍ እረ መቸ ነው መልካም ዜና የምንሰማው አይይይይ የኔ እናት አይዞሽ እንባሽን አላህ ይበስልሽ😢😢

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭አይዞሸ እህቴ እግዚያብሔር ታሪክ ይቀይራል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔አይዞሸ

  • @zebibafaris7461
    @zebibafaris7461 Жыл бұрын

    ፍትህ ለመሳጂዶቻችን😢

  • @Mekd87

    @Mekd87

    Ай бұрын

    የት

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Жыл бұрын

    ለፖሊስ ሪፖርት አላረገችም እቃ ይዞ ሲጠፋ?

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    Жыл бұрын

    ሲጀመረ፣ኢትዮጵያ ህግ አለ 😢🤔

  • @solomonbeze241
    @solomonbeze24110 ай бұрын

    አይዞሽ እናቴ ተስፋ እንዳትቆርጭ እመብርሃን ከልጂዋ ከ እየሱስ ጋር ሆና ትረዳሻለች ::

  • @bekelebekele6528
    @bekelebekele6528 Жыл бұрын

    ምን አይነት ሰው ነው እሕት የለውም እናት የለውም ዘርፏት መሔዱ ምንአይነትሕሊና ነው ያለው ስታለቅስ አታዝንም የሧ እምባ ይጥለዋል ጀዝባ ነው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Жыл бұрын

    አይዞሺ፡እህቴ፡ልጂሺንም፡አንችንም፡ፈጣሪ፡ይማራቹሁ፡ለሰው፡አትስጭ፡ለፈጣሪ፡ያለሺ፡ይረዳሻል

  • @Salam-nq2lo
    @Salam-nq2loАй бұрын

    አረ አግዚአብሄር ምህረት ይሰጠን ምንዱነዉ ሰዉ ጨካን ሆነ😢😢😢😢

  • @asresachteshale812
    @asresachteshale812Ай бұрын

    እግዚዓብሔር አዋቂ ነዉ ትድናለች

  • @user-ue8ux2eh5v
    @user-ue8ux2eh5v26 күн бұрын

    እደው ባአላህ ያላችሁ እርዶት ልጆን ጥላ አትለይ እኔም ብቻየን ነው የማሳድገው አለ ግን ፲ አመት የት እዴት ናቸው አይልም አዴየ ድርጅት አድየ እሰው ቤት እያልኩኝ ትንሽ ሰጠነክሮ አረብ ሀገር መጣሁ አሁን አልሀምድሌላህ አሁን ግን አድገው ጡሮ ሁነው ሴያችው ልጆችን አለኝ እኔ ደግሙ 10አመትየት ነበርክ ሰለው አልፍል ይለኛል ለኔ ፈተናው መቸም አረሳውምግን ልጆች አባታችን ማለታችው አይቀር ግራ ገብቶኛል ስለዜህ በርች ያልፍል

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын

    የኔ እህት ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ እፍ አቤት ሴትን የምታስለቅሱ ወንዶች እግዚአብሔ ይይባቹ 💔💔💔😢😢😢

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Жыл бұрын

    የኔናት አይዞሽ ለእግዚአብሔር የማይቻል የለም ልጅሽን ይምርልሻል ስታሳዝን ልጅቷ ደሞ ሁፍፍፍ😢

  • @smrimohamad3540
    @smrimohamad3540 Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው አንዳድ ወንዶች ሴትን ልጅ የምታስለቅሱ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችው እናተም የምታለቅሱበት አንድ ቀን ይመጣል ሁላችንም የዘራነውን እናጭዳለን ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @lidiagebryewhanes6186
    @lidiagebryewhanes6186 Жыл бұрын

    Ayzoshe ehteye yezendro sew mamen eko aqten Egzabher libona ystew ligishen Egiziabher ymarat Amen 🙏🇪🇷

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 Жыл бұрын

    የጓደኛዬን ልጅ አሰማም አይናገርም ብለዋት ይዛው ወደኢትዮጵያ ወሳዳው ነው መናገር የጀመረው ጰበል ውሰጃት ትድናለች የእመቤቴ ትርዴሽ

  • @mariamova452
    @mariamova452 Жыл бұрын

    አረ የተበደለ ወንድ ናፈቀን ታመምኩ እኔ አፈር ልብላ🤕🤒😔

  • @miserms4091

    @miserms4091

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢

  • @Ali-fq8gq
    @Ali-fq8gq Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ወንዶች ዳይ ወደ ጋሃነብ ሴት ምታረክሱ ኡፍፍፍፍፍ

  • @Fyf-du5yf
    @Fyf-du5yfАй бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማርን ይቅር በለን ✝️🙏🕯 ሀገራችንን ሠላም አድርግልን አሜን (፫) ✝️🙏🕯❤️❤️

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Жыл бұрын

    ኢ ቢስ ላይ ትቅረብ እርዱአት ልጁቱአ ስታምር ዲዳ ናት ተባብረን እንርዳት

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын

    ያረቢ ዘንድሮስ በጣም ያስፈራል ወዮ እንባሽን ያብስልሽ የኔ እናት ልጅሽን ለማንም አትስጪ ለምነሽም ቢሆን አሳድጊ ለማናባቱ ተብሎ አላህ ያሽርሽ ይሄን ያደረክ የጅህን ይስጥህ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ለልጅሽም የፈጠራት አምላክ አለ ከሴት ሆድ ውስጥ ዘጠኝ ወር ተረግዞ ከሴት የተወለዱወንዶች በሴት ልጅ ላይ እንደዚ የሚጨክኑ በዝተዋል አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ወደ ፊት አዲስ ሕይወት ይኖርሻል ።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Жыл бұрын

    ምን አይነት አጋንንት እየስፈርባቸው ነው ግን እንዲህ የሚሆኑት እግዜኦ የኢትዩጵያ ወንዶች ግፍ😢😢😢😢አይዞሽ

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986Ай бұрын

    የኢትዮጵያ ሴቶች በደል ግን በዛ ወንዶች እግዚአብሔር ፍሩ አሁንም የእግዚአብሔር የምህረት በር አልተዘጋም በጣም የሚገርመኝ ልጄ ልጄ ይላሉ ቤት እስከተመቻችው ከቤት ከውጡ ልጆቻችው ትዝ አይላችውም ቤት ያሉትን በትነው ደሞ ሌላ ቦታ ሄደው መውለድ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v2 ай бұрын

    እህቴ ልጅቶአን ጨክነሽ ለፈረንጆች ብትሰጫት ሳትንገላታ ልትማር ትችላለች❤

  • @NohaminLegesse
    @NohaminLegesseАй бұрын

    አይዞሽ የእኔ እህት እምነትሽ ልጅሽን ያድንልሻል አንችንም ይረዳሻል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 Жыл бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ ባርመል ቅኢዱስ ጎዮርጊስ ዉሴጃት አይዞሽ የኔ እናት

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vnАй бұрын

    የኔናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ልጅሽን ይማርልሽ አትበሳጪ ለልጅሽ ምንም ሆና ትኑርልሽ አንቺም ኑሪላት እየተበሳጨሽ እንዳትታመሚ ተጠንቀቂ በጤና ኖረሽ ትሰርያለሽ አንቺ ጎበዝ ሰራተኛ ነሽ ሞራልሽን አትጣዪ ልጅሽን ጥለሽ አረብ ሀገር አትሂጂ አደራሽን እንዲህ ሆና ልጅሽ ሰውላይ ጥለሽ መሔድ እንዳታስቢው ሰርተሽ እሱን ሰው አርገሽ ነበር ለልጅሽ መሆን አያቅትሽም ሄደሽ ስሪ ሚሉሽን ሰዎች አትመኚ ልጅሽን ት/ቤ የሚወስድ ካገኘሽ ክትትል በፀበልም በህክምናም የሚረዳሽን ደጋግ ኢትዮጵያውያን አሉ እርዳታ ጠይቀሽ ስራሽን ቀጥዪ ልጅሽን እንድትማር ድጋፍ ጠይቂ አረብ ሀገር ሄደሽ አታሳክሚም ጥለሻት ሄደሽ ፀፀት እንዳይሆንብሽ እባካችሁ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እንርዳት የባሰ ጥላት ከሄደች ልጅቷ ትልቅ ችግር ላይ ነው ምትወድቀው ገንዘቧም አይደርሳትም ማንም ቢይዛት አይሆንም ፈጣሪ ይርዳሽ አሰህቴ

  • @user-tk3rk3yi5d
    @user-tk3rk3yi5d Жыл бұрын

    ቆጂይ ልጅ ናት እግዛብየር ይማርልሽ

  • @user-ki9bh9cf9c
    @user-ki9bh9cf9c6 ай бұрын

    አንች ጠንካራ እናት ነሽ ፈተና ነው አይዞሽ እመብርሀን ቀን አላት

  • @umeman3175
    @umeman3175 Жыл бұрын

    አላህ የስራህን ይስጥህ አይቅናህ የዚች ሚስኪን እምባ የትም አያደርስህም 😢😢😢😢

Келесі