ይድነቃቸው ብርሃኑ የቴድዎሮስ ታደሰን ዘፈን ሲዘፍን Live Performance @ Seifu on EBS | What's new አዲስ ነገር

Ойын-сауық

ይድነቃቸው ብርሃኑ የቴድዎሮስ ታደሰን ዘፈን ሲዘፍን Live Performance @ Seifu on EBS | EBS What's new አዲስ ነገር
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 2 400

  • @yonashaile6136
    @yonashaile61363 жыл бұрын

    ኮመንት ማንበብ ውስጤ ነው ።እስኪ ማነው ኮመንት እያነበበ ይህን ምርጥ ሙዚቃ የሚኮመኩም ? ።

  • @alemalem3727

    @alemalem3727

    3 жыл бұрын

    ኮመንት ካላነበብኩ ያየው አይመስለኝም 🤣🤣🤣

  • @getasewadane8132

    @getasewadane8132

    3 жыл бұрын

    lek nesh enem endzaw nw yemimecheg

  • @user-xh2pc7hg8w

    @user-xh2pc7hg8w

    3 жыл бұрын

    Me

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሩኝ ውዶችየ

  • @kaletube5951

    @kaletube5951

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @seniloveema8583
    @seniloveema85833 жыл бұрын

    አኔ ብቻ ነኝ ግን ድምፁ ከኤፍረም ታምሩ ጋር የተመሳሰለብኝ ?? በጣም ያምራል 👌

  • @user-ic4vd9nn7y

    @user-ic4vd9nn7y

    3 жыл бұрын

    እኔም እንዳቺው

  • @selammedia8846

    @selammedia8846

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-hq9rs7eu7v

    @user-hq9rs7eu7v

    3 жыл бұрын

    tkkl betam ymesaselal

  • @siscotube6803

    @siscotube6803

    3 жыл бұрын

    እረ እኔም ብያለው

  • @tigilamare8422

    @tigilamare8422

    3 жыл бұрын

    እኔም እንዳንችው

  • @user-md6pm5vv3y
    @user-md6pm5vv3y3 жыл бұрын

    ከዉበት ከጸባይ ከእርጋታ ጋር ድምጽ ዋው።።

  • @mekonenkebede6353
    @mekonenkebede63533 жыл бұрын

    እሄ ድምጽ ሙዚቃ ቤት ሳይሆን ፋርማሲ ነው መሸጥ ያለበት የምትሉ ላይክ ግጩኝ ስለ መደበቁ ብኋላ እናወራበታለን ።

  • @ipmgsm4340

    @ipmgsm4340

    3 жыл бұрын

    Hid werada

  • @medinahabeshaethiopia7964

    @medinahabeshaethiopia7964

    3 жыл бұрын

    እፍ እያዳመጥኩ አልቅሸ ልምት ነው ህልሜ ቅዥት ሆና የኔም ተለየኝ ላላገኝው

  • @hanahana5660

    @hanahana5660

    3 жыл бұрын

    Malsunebamktlawe samnte enmalsebtalne

  • @mekonenkebede6353

    @mekonenkebede6353

    3 жыл бұрын

    @@ipmgsm4340 sekaram

  • @almazweldesilassie2598

    @almazweldesilassie2598

    3 жыл бұрын

    Enet new

  • @hannykonjoh3264
    @hannykonjoh32643 жыл бұрын

    አረ ወየው ልኮምት ስንቀዥቀዥ ተደፍቼ ነበር 😂😂😂 ድምጽህ የራሱ ቀለም ከለር ሲያምር 👏👏👍እኔ የምፈራው ህዝቡ ዜና በዘፍን ይሁንልን እንዳይል ነው 😜😜

  • @user-ro7hb2cf1c

    @user-ro7hb2cf1c

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @bezas7edge190

    @bezas7edge190

    3 жыл бұрын

    😂😂😂👍

  • @user-ff1jq4te1j

    @user-ff1jq4te1j

    3 жыл бұрын

    😹

  • @edukonjo4917

    @edukonjo4917

    3 жыл бұрын

    After now I well wait to News for song

  • @user-eo1fx8om5l

    @user-eo1fx8om5l

    3 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @Jon-pc5tf
    @Jon-pc5tf3 жыл бұрын

    ይህ ልጅ የሚገርም ምርጥ ድምፃዊ ነው ከዜና ማንበብ ወጥቶ ወደ ሙዚቃው ኢንደስትሪ ቢገባ ውጤታማ እንደሚሆን አልጠራጠርም

  • @emebetfekadu8470

    @emebetfekadu8470

    3 жыл бұрын

    ጉደኛ ድምፅ ነው

  • @mimimiri5952

    @mimimiri5952

    3 жыл бұрын

    ዘፈንን እያሉ ሲጫሁብን ነበርእንደቆርቆሮ አሁን ግን ዘፈን አገኘ ቧታዉን በርታ

  • @store8674

    @store8674

    3 жыл бұрын

    ይህን ድምፃ ይዘህ ዜና አባቢ ኧረ ዋዉ ድምፅ ቃል ያሣኛል ለማድነቅ

  • @hanahana5660

    @hanahana5660

    3 жыл бұрын

    Chawe chawe warkatena eskrbito

  • @yemsrtelazefenenew8101

    @yemsrtelazefenenew8101

    3 жыл бұрын

    Ewnete new

  • @semereadehena1221
    @semereadehena12213 жыл бұрын

    ይድነቃቸው በእውነት እንዴት አይደንቃቸው ያልጠበቁት ነገር ጉድ ስታስብላቸው አሁት ሰማሁት ቀኑና ሌሊቱ ድንቅ ነህ በአውነት ይገባሀል አንቱ ውሰጤ ነህ አነተ ከምር በእውነቱ ይኸንን ችሎታህ እንዳይቀር በከንቱ አደራ አነጎራጉር በአዲስ ዓመቱ

  • @mafimafu590

    @mafimafu590

    3 жыл бұрын

    Wow betam des yemel getem👏👏👏👏💕💕💕

  • @user-iu3gf4eq2j
    @user-iu3gf4eq2j3 жыл бұрын

    ሙዚቃ መሰማት ባቆምኩበት ግዜ ከቺ አልክ በሰመአብ ድምፀ 👌👌👌👌👌👌👌👌💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ተባረክ

  • @yimamoglo9861

    @yimamoglo9861

    3 жыл бұрын

    🥂🥂🥂🍓🍓

  • @sintmulu4522
    @sintmulu45223 жыл бұрын

    ሚስትየዋ መከሰስ አለባት ይሄንን ሁሉ የህዝብ ሀብት ለብቻዋ ይዛ

  • @FMLOVE-zi6vp

    @FMLOVE-zi6vp

    3 жыл бұрын

    ይህን ድብፅ እያዘፈነች ለብቻዋ

  • @yaredyared3338

    @yaredyared3338

    3 жыл бұрын

    🤣 🤣 🤣 🤣

  • @qassimnegash9962

    @qassimnegash9962

    3 жыл бұрын

    በእረገጠኘነት መረጠዳቦ አላት ወየመአሰጣት ።ተችለበታለቸ ።መቼ እዳነቺ የሀገር መሸኛ ናት

  • @hanahana5660

    @hanahana5660

    3 жыл бұрын

    Ara enane byargage ayne aynune eyayhue enda etane matsa ayne aynune......

  • @sintmulu4522

    @sintmulu4522

    3 жыл бұрын

    @@qassimnegash9962 እኔ የድምዑ አድናቂ ነኝ እንጂ ሌላ ነገር የለም ጨዋ አንደሆነ ያስታውቃል። ያልከው ይደብራል

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan95653 жыл бұрын

    አሁን ማን ያምናል ጋዜጠኛ እንደዚህ ሲዘፍን በጣም መድረክላይ ብዙ ልምድ ያለዉ ዘፋኝ ነው የሚመስለው ጎበዝ💯👌🇪🇹❤

  • @rosieposie.x0

    @rosieposie.x0

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @hanahana5660

    @hanahana5660

    3 жыл бұрын

    Beyawalhue killer

  • @uaere4452

    @uaere4452

    2 жыл бұрын

    betame

  • @neim7806
    @neim78062 жыл бұрын

    ውይ ይሄን ልጅ ንገሩት የነትና መጫወቻ ሁነናል ምንም ቃላት የለኝ ምንም አይገልፅህም በአልበም እጠብቃለን ዋውዋው

  • @denado1505
    @denado15053 жыл бұрын

    ቁጭ የ90ዎቹ አንበሳ👏👏👏

  • @lulemb
    @lulemb3 жыл бұрын

    ምርጥ ድምፅ ከኤፍሬም ታምሩ ጋር በጣም ይመሳሰላል 🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻

  • @derejefissha6477

    @derejefissha6477

    3 жыл бұрын

    ጀግና አሪፍ እይታ ሙዚቃ አዋቂ

  • @user-ug3yb9vl2u

    @user-ug3yb9vl2u

    3 жыл бұрын

    አረየሡ የተለየ ነው

  • @Ras_shewa

    @Ras_shewa

    3 жыл бұрын

    እኔም እንደዛው ነው የሰማሁት

  • @fanaye7296

    @fanaye7296

    3 жыл бұрын

    😮😮😮 ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች በዚህ ሊንክ 👉👉 kzread.info/dash/bejne/q4SpvKyiYaywmtY.html ይመልከቱ

  • @abah2145

    @abah2145

    3 жыл бұрын

    አዎ እዉነት

  • @ehetnashadane2763
    @ehetnashadane27633 жыл бұрын

    ለ ጆሮ የሚሆን ፍቱን መድሀኒት አሁን ተገኘ 😍 እኔ በበኩሌ በነጠላ ዜማ ሳይሆን በአልበም ነው ምጠብቅህ በርታ👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @habibaalebachew8580
    @habibaalebachew85803 жыл бұрын

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው wow ከምወዳቸው ዘፈኖች አንዱ ነው

  • @eyauteshome8588
    @eyauteshome85883 жыл бұрын

    በ2013 ጆርዬ ደስ የሚል ሙዚቃ በመስማት ሀሴት አደረኩ በእውነት እናመሰግናለን ebs tv

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael55193 жыл бұрын

    Wow wow wow he has a golden voice and he is konjo too🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n3 жыл бұрын

    ተመስገን አንተን የመሠለ ድምፀ መረዋ የሠጠን ሱሴ ዋው ድምፅ 😘

  • @senait1912
    @senait19123 жыл бұрын

    ምርጥ ዘፈን በምርጥ ድምፅ አይጠገብም ሲሰሙት ውሎ ሲሰሙት ቢያድሩ !!!!!!!

  • @mimieska2802
    @mimieska28023 жыл бұрын

    ❤️❤️አንተም ቀልዱን ተው ይሄንን ገራሚ ድምጽ ያላመነ አለ ትላለህ እንዴ እንዴት እንመን ድንገት ስታስደምመን አሳምነኸናል ብዙ እንጠብቃለን እንደምታስደስተን ምንም ጥርጥር የለኝም የራስህን ዘፍነህ ❤️❤️❤️አቤት እርጋታህ❤️❤️💛እንዴት እንደምታምር

  • @merkatomedia
    @merkatomedia3 жыл бұрын

    ይድነቅ ነጠላ ዜማ እሰራለው ስትል ሰማው በሰማውትም ደስተኝ ሆንኩ ግን please ከይልማ ገብርሃብ እና ከአበበ መለሰ ጋር contact አድርግ :: good luck bro 🙌🏽

  • @kassahungebrehiwot4035
    @kassahungebrehiwot40353 жыл бұрын

    ❤❤❤ ካለ ድምፅ ድምፃዊ ለሆኑት መክሊታቸዉን ቢፍልጉ መለካም ነዉ ዘፍን ማዳመጥ ከተዉኩ ብዙ አመት ሁኖኝ ነበር ዛሬ ጆሮዬን ካስከዉ🙏🙏

  • @dgty3408

    @dgty3408

    3 жыл бұрын

    ድምፅህ ይርጋሀይሌን ትመስላለህ

  • @user-cy8jo5jt8z

    @user-cy8jo5jt8z

    3 жыл бұрын

    እናፋልጋቸው😂

  • @tbletsgereziher9342

    @tbletsgereziher9342

    2 жыл бұрын

    በጣም እባክህ ቀጥልበት ልብህ ኣይበጥ ምርጥ ስራ ብስንቴ ለጆሮየ ና ለልባችን ፈዉስ ኣሁን ሰማን ተባረክ

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie34053 жыл бұрын

    ይሄን የመሰለ ድምፅ ሊከስር ነበር 2013 ታደገው ሰላምህ ይብዛ አባቴ!

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h3 жыл бұрын

    ወድማችን ይድነቃቸው በርታልን 🇪🇹👍👈

  • @user-eh6oc9hf8z
    @user-eh6oc9hf8z3 жыл бұрын

    የራስክን ስራ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ይድኔ ፈጣሪ ይርዳህ።ቆይ ግን እስከዛሬ የት ነበርክ?????

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ሀናንየ

  • @tinsayederbew6173

    @tinsayederbew6173

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @mekiyaedris8905

    @mekiyaedris8905

    3 жыл бұрын

    Zina eyanebebe neber 😂🤪❤️

  • @minabstudio
    @minabstudio3 жыл бұрын

    የሚገርም ድምፅ ነው ብዙ እንጠብቃለን በርታልን ወንድማችን.. ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 👏🏾

  • @senimikiru7376

    @senimikiru7376

    3 жыл бұрын

    Zebu 🌻🌻🌻🌻🌻🌻💕anechinem wow Eko neshi

  • @user-dx9de1ss7w

    @user-dx9de1ss7w

    3 жыл бұрын

    አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻ዘቢቢ ቆንጆ የኔ ምርጥ እህት

  • @ermiastesfaye6890

    @ermiastesfaye6890

    3 жыл бұрын

    Zebina

  • @rozatsehaye5990

    @rozatsehaye5990

    3 жыл бұрын

    ድምጽ ብቻ ትትናው እራሱ ውብ ነው ዋው በጉጉት እንጠብቃለን

  • @afomiyanegusu1689

    @afomiyanegusu1689

    3 жыл бұрын

    awo bzu entebkalen kesu gn yhe yeewnet yezebiba channal nw

  • @user-ou7dw8fb2y
    @user-ou7dw8fb2y3 жыл бұрын

    ዋው የዘመኑ ምርጥ ዘፈን እርጋታክ ድምፅ የእውነት ጣዕም አለው በነጠላ ሳይሆን በአልበም ናልን

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere84083 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ያንተን አልበም እንዲያሠማኝ እመኛለሁ በእውነት አድናቆቴ ከቃል በላይ ነው ወንድሜ በርታልኝ ያሠብከው ተሣክቶ ለማየት ያብቃን የሀገሬ ልጅ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu84183 жыл бұрын

    OMG......ልከሰዉ ጠበቃ እያፈላለኩ ነበር እ/ር የሰጠዉን ተሰጦ ደብቋል ብዬ ይሕዉ በሳምቱ ብቅ አለ አሁን ክሴን ትቼ አበረታታዋለሁ ወንድሚ የአገሪ ልጅ በርታልኝ! በአንድ ነጠላ ዜማ እንጠብቃለን 👏👏🥰

  • @nigussielemma224
    @nigussielemma2243 жыл бұрын

    ለዛ ያለው ድምፀ መረዋ ልብ ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ ቀድሞ ከዘፈነውም በላይ አጅግ ጣዕም የጠው ደንቅ ሙዚቀኛ ነው፡፡

  • @tbletsgereziher9342

    @tbletsgereziher9342

    2 жыл бұрын

    በጣምምምም!

  • @mengedegnawtube
    @mengedegnawtube3 жыл бұрын

    ዋው ! አይ ድምፅ - - - አንደኛ ነው - - - - - ይገርማል - - - ሰይፉ ዕስካሁን ከጋበዝካቸው ዘፋኞች ሁሉ ለኔ ይድነቃቸው አንደኛ ነው

  • @godisgood7530
    @godisgood75303 жыл бұрын

    ይድኔ ምን በደልኩህ እንባ በእንባ አደረከኝ ከ25 አመት በፊት አፍቅሬያት የነበረውን ዛሬ በህይወት የሌለችውን የቀበሌ መዝናኛ አስተናጋጅ አስታወስከኝ ፈጣሪ ነብሷን በአፅደ ገነት ያኑራት

  • @yonashaile6136

    @yonashaile6136

    3 жыл бұрын

    RIP

  • @yenayena8676

    @yenayena8676

    3 жыл бұрын

    የት ቀበሌ

  • @EyuMusicEmpire

    @EyuMusicEmpire

    3 жыл бұрын

    semik rasu yinageral (Mike Tyson) yihene rasek nek ketketek yegedelikat

  • @selamselina2145

    @selamselina2145

    3 жыл бұрын

    @@EyuMusicEmpire ፈረጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @selamselina2145

    @selamselina2145

    3 жыл бұрын

    @@yenayena8676 ቦታው ተይዟል አትልፊ 😏

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite3 жыл бұрын

    የውስጥ አዋቂ ነክ ሴፉዬ እርግጠኛ ነበርኩ እንግዳ እደምታቀረበው አመሰግናለው ገራሚ ድምፅ ነው

  • @fanaye7296

    @fanaye7296

    3 жыл бұрын

    😮😮😮 ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች በዚህ ሊንክ 👉👉 kzread.info/dash/bejne/q4SpvKyiYaywmtY.html ይመልከቱ

  • @nuurlemischannel8898
    @nuurlemischannel88983 жыл бұрын

    ድምፁን ከኤፍሬም ታምሩና ከማዲቆ አፈርውርቅ ይመሳላል ድንቅ ድምፃ ነው የቆዩ ምርጥ ዘፈኖችን የሚያስታውሰን ጠፍቶ ነበር

  • @user-fe3tx3hr4c
    @user-fe3tx3hr4c3 жыл бұрын

    ለዚህ ድምፅ ግጥምና ዜማ ቴዲ አፍሮ ጋር ብቻ ነው የሚስማማ የሚገኘው በጣም ያምራል ይድነቃቸው ድምፅህ

  • @solomonkebede9024

    @solomonkebede9024

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @nestifiker7161

    @nestifiker7161

    3 жыл бұрын

    Tikkl

  • @asna9396
    @asna93963 жыл бұрын

    OMG ያልገባኝ ነገር እስከ ዛሬ የት ነበር አሁንም አረፈደም በጥሩ ስራ እንጠብቅሀለን ደሞ ሁሉ ነገር ሲያምርበት

  • @ruth1767
    @ruth17673 жыл бұрын

    ግን ጥበብ እስከዛሬ በዘመድ ነበር የምትሰራው ይህን የመስለ ድምፅ የያዘን ሰው ሳትጠራ የቆየችው

  • @hassenzebiba5254

    @hassenzebiba5254

    3 жыл бұрын

    😀😀😀😀

  • @tigesyerga3588

    @tigesyerga3588

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @nigistbalcha8506
    @nigistbalcha85063 жыл бұрын

    በጣም የሚያምር ምርጥ ድምጽ

  • @kirosdinku7900
    @kirosdinku79003 жыл бұрын

    ጥበብ ሁል ጊዜ ስራ መሆን አይጠበቅባትም እንደዚህ የምትገለፅ ልዩ ፀጋ ናት....wonderfull voice

  • @fitsumtadess2144
    @fitsumtadess21443 жыл бұрын

    አንተ ሰውዬ የት ነበርክ እስከዛሬ እነ ቢጫ ወባ ጆሮችንን ሳያደሙት ዛሬም ደገምከው ይህን ድምፆ ፈጣሪ ይጠብቅክ ምርጥ ድምፅ

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel24843 жыл бұрын

    የሜገርም ተሰጦ እወንትም ቀኑን ጥብቆ ቀን የወጣል ያለከወ እወንት ነወ እኔለራሴ ከዜናወ አለም ወጥተህ መዘሙር አወጣብት እገዝያብሔር በሰጥህ ልሳን እሱን አገልገለወ እስኬ ማነወ በሀሳቤ የሜሰማማ

  • @enatuae74

    @enatuae74

    3 жыл бұрын

    እኔ እስማማለሁ

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o3 жыл бұрын

    ዉይ ምርጥ ዘፋኝነዉ ቀጥልበት በጣም ወድጀዋለሁ ዘፈንህን መሸ ደህናደሩ ናፍቆትነዉ ልማዴ መቸስ መተዉ መርሳት አያዉቅበት ሆዴ 100%

  • @tbletsgereziher9342
    @tbletsgereziher93422 жыл бұрын

    ስንት ጊዜ እንደሰማዉ ኣትጠይቁኝ ስራህም እንደ ስምህ ድንቅ ነው በርታልን

  • @henokezt
    @henokezt3 жыл бұрын

    ከይድነቃቸው ብዙ እንጠብቃለን የመሚል like የኔ ፔጅ ላይም ገራሚ ቪድዮዎች ተዘጋጅቶላችዋል ጎራ ብላችው ቡና ጠጡ

  • @fafinibabu6102

    @fafinibabu6102

    3 жыл бұрын

    ለእሰከ ዛሬውም እዳ አለበት 2 ቴ ነው የዘፈነው ይሄው ትራስ አረጌዎለው በርፒት በጣም ነው የወደድኩት ድምፁም ዘፈን አመራረጡም ♥♥♥♥✔✔✔

  • @ehtemariamayele7554

    @ehtemariamayele7554

    3 жыл бұрын

    ahun tetan hahah

  • @haileabhabtemariam4393
    @haileabhabtemariam43933 жыл бұрын

    ኣረ እስካሁን የት ነበርክ ፡ ይህ የመሰለ ድምጽ ይዞ ። ከጋዜጠኝነት ጎን ጎን መዝፈን ቀጥል በርታ እባክህ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @samritube9007

    @samritube9007

    3 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ኑሬ በዚህ ሁኔታ የሞራን ካስ ይስጠን ጀሮችን ታሞል

  • @tesfaldetbocure4254
    @tesfaldetbocure42543 жыл бұрын

    What a voice?!!! Your voice touches my heart! I feel it through my heart not through my ear.🙏🏿

  • @gelilataa9031
    @gelilataa90313 жыл бұрын

    እውነትም ይድነቃቸው በጣም ግሩም ድምፅ ነው Thank You👍

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew25823 жыл бұрын

    ይገርማል የተዳፈነ ሙያ ሲገለጥ ድንቅ ነው ❗️

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b3 жыл бұрын

    የዘፈን አድማጭ አይደለሁም ግን የሰውየው ድምፅ በጣም ማራኪ ነው

  • @ikramikram-pp5jc

    @ikramikram-pp5jc

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @belstialemayehu6595

    @belstialemayehu6595

    3 жыл бұрын

    Me too

  • @user-gf8lx3wu7x

    @user-gf8lx3wu7x

    3 жыл бұрын

    እኔም ብዬ ነበር ዘፈን በአለበት ለልደርስ ግን የሰውዬው ድምፅ አሸንፎኝ ደገግሜ ሰማሁት

  • @tensumamush9918

    @tensumamush9918

    3 жыл бұрын

    Enem kezefen erikiyalehu yemigerim new dimitsu wey zemiribet legeta

  • @FMLOVE-zi6vp
    @FMLOVE-zi6vp3 жыл бұрын

    እንቢጫ ወባ ሲጫወቱብን እንዴት አስቻለህ ግን በሞቴ ጭካኔህ

  • @madinaomar3096

    @madinaomar3096

    3 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ኑሪ 😃😃😃😃

  • @elsaworkneh5376

    @elsaworkneh5376

    3 жыл бұрын

    Kkkkk

  • @srookonjo3496

    @srookonjo3496

    3 жыл бұрын

    Hhhhhhh

  • @zenashegezahege5084
    @zenashegezahege50843 жыл бұрын

    የት ነበር እስከዛሬ ዋው እርጋታህ ድምፅ ምን ልብ ልክ በዚሁ ቀጥል ገና በአልበም እንጠብቃለን እስከዛው ዜናውን በዜማ አቅርብልን

  • @yabsiratube1474
    @yabsiratube14743 жыл бұрын

    እነ ቢጫ ወባ ሲጫወቱብን የት ኑረህ ነው በናትህ ዝብለው ጥበብ ጠራችን ብለው ጆሮአችንን አደሙት

  • @firehiwotb

    @firehiwotb

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkk

  • @lydiawoldegabriel1344

    @lydiawoldegabriel1344

    3 жыл бұрын

    😁😁😁

  • @kiyukiyukiyu1363

    @kiyukiyukiyu1363

    3 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @adasababa2089

    @adasababa2089

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @helentube5763

    @helentube5763

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia11133 жыл бұрын

    በስም አብ እሚገርም ድምፅ ነው ግን መዝሙር ብትዘምር ዋውው

  • @genemo1159
    @genemo11593 жыл бұрын

    What a Voice! Ufff Thank you so much... please keep it up!

  • @zalalemyayalew7892
    @zalalemyayalew789222 күн бұрын

    እኔ ግን የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን ኢሄ ዘፈን እወደዋ ለሁ❤ ❤ይድነቅ እግዚያቤሔር ዘመን ህ ይባርክል

  • @wayreayantu1523
    @wayreayantu15233 жыл бұрын

    እውነት ትችላለክ ግን ትዝታ ይሁንልን ነጠላዚማው

  • @user-eg9dp6vd3z

    @user-eg9dp6vd3z

    3 жыл бұрын

    የኔም ሀሳብነው ትዝታ በጣም ያምርበታል

  • @user-iz7ot5uw5r

    @user-iz7ot5uw5r

    3 жыл бұрын

    ሳህህህህ

  • @alametugabri8115

    @alametugabri8115

    3 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bininana6338
    @bininana63383 жыл бұрын

    I am Eritrean, but I remember listening to the great music of our house. I remember this boy's voice reminding me of my brother who died 25 or 27 years ago. Thanks bro

  • @ethioestif9445

    @ethioestif9445

    3 жыл бұрын

    May your brother Rest In Peace

  • @fuadhafiz193

    @fuadhafiz193

    3 жыл бұрын

    Sorry RIP

  • @WatchmenRasta1233

    @WatchmenRasta1233

    Жыл бұрын

    Sorry for your loss my brother. May God bless you a million. Wish you a great life to you and all your loved ones

  • @meskeremsaunier4216

    @meskeremsaunier4216

    5 ай бұрын

    Dommage 😪 ❤

  • @khalidlire9289
    @khalidlire92892 жыл бұрын

    ቀልዱን ቴይ የቀን ቅዣቱን አብርጅዉ ነገር እሰቱን ያምጣልን እስክ ምህራቱን ወዊ ትለያላህ ይድኔ

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube34743 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም የተፈጥሮ ድምፅ አስደናቂ ነው በርታ ወንድማችን ደግሞ የኤፍሬም ታምሩን ይመስላል ከለሩ ድምፅህ 👏

  • @truthshallsetyoufree3252
    @truthshallsetyoufree32523 жыл бұрын

    ከሰይፉ ጋር ኢንተርቪው ትህትናው ሚገርም፡ነው፡ ገና ዝና በዝና ትሆናለህ፡ ረጋ ያልክ ነህ።

  • @truthshallsetyoufree3252
    @truthshallsetyoufree32523 жыл бұрын

    ድምጽህ በጣም ኤፍሬም ታምሩን ይመስላል።

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse78553 жыл бұрын

    ዋው የምወደውን ዘፈን ዘፈንክልኝ አመሰግናለው

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration12733 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ብቃት መልካሙን ግዜ አስታወሰከኝ ታንኪው!👍👍👍💚💛♥

  • @user-ur6ih2iy6r
    @user-ur6ih2iy6r3 жыл бұрын

    አቤት የምር 2013 እማ አንተን አምቶልናል ዋውውው አቤት የምር ድምፅ አቤት ቅላፃ በናትህ እረ የዘፈን አምሮታችን ገለውት ነበር ደረስክልን መልካም እድል ይድኔ

  • @iloveyoumama8638
    @iloveyoumama86383 жыл бұрын

    ውይ ድምፅ ብሎ ዝም ነው ፈዝዤ ቅርት አልኩኝ ቀጥልበት የታላችሁ የይድነቅ አድናቂዋች ገባ ገባ በሉ ታዳ ርቀታችሁን ጠብቃችሁ

  • @dawidag
    @dawidag3 жыл бұрын

    የዘፍን ምርጭህ ብቻ በቂ ነው እንኳን ይህ ምርጥ ድምፅህ ተጨምሮበት

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z3 жыл бұрын

    ትችላለህ ብቻ አይገልፀውም ብቻ ሙዚቃውን ቶሎ ልቀቅልን ድምፅ 100% ስነ- ስርዓት 100% በቃ ትችላለህ ስልህ 👍👍👍

  • @heniyakov9954
    @heniyakov99543 жыл бұрын

    ኧረ ማናባቱ ነው ፈትቶ የለቀቀብን??? በስመ አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ድምፁ ያሳብዳል!!!

  • @wayreayantu1523

    @wayreayantu1523

    3 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁😁

  • @user-xh7qv6xs1d

    @user-xh7qv6xs1d

    3 жыл бұрын

    kkkkk

  • @umizakir3715

    @umizakir3715

    3 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁💋👍

  • @sdgd5754

    @sdgd5754

    3 жыл бұрын

    ሙዚቃ ላይ ስመ እግዚአብሔርን ባንጠራ መልካም ነው ቦታው ስላልሆነ እዚህጋ

  • @naturalbeautytips9921

    @naturalbeautytips9921

    3 жыл бұрын

    🤣🤣

  • @mamelaouzil943
    @mamelaouzil9433 жыл бұрын

    ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ይህን ድምጽ ዜና እያነበብክበት እኛ በነ እገሌ እንዝጋለን

  • @asfawazene960
    @asfawazene9603 жыл бұрын

    እጅግ የሚደንቅ ድምፅ እንደዚህ ዘፈን ሳደነንቅ የመጀመሪያዬ ነው

  • @almazhaile5661
    @almazhaile56613 жыл бұрын

    My God I love you music you need to have more music what he's doing for his living this is his first music I heard I heard his whole interview but he need to have more music I love it thank you

  • @yonusapp9941
    @yonusapp99413 жыл бұрын

    ጆሮዎቼ የወፈፌ መጫወቻ ሁኖ ነበር ፣ኣሁን ግን ባንተ ተክሻለው እናመስግናለን።፣

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo47233 жыл бұрын

    እነዚህ ጆሮአችንን የሚያደሙትን በቃ አሳብዳቸው ይድኔ 😂

  • @dagmawidagi8216

    @dagmawidagi8216

    3 жыл бұрын

    Hi konjo

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x03 жыл бұрын

    👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤የተደበቀ ሀሪፍ ድምፅ ወጣ አዲስ ስራ እንጠብቃለን ይድነቃቸው እውነት እንደ ስምህ ይድነቃቸው አስደመምከን💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @kidosmindaye8747
    @kidosmindaye87473 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ደስ እሚል ድምፅ

  • @ERIKIDBEREKET
    @ERIKIDBEREKET3 жыл бұрын

    My words are not enough this angelique voice 100. seriously whenever started listen you melts.. .in ...

  • @tadesse1881
    @tadesse18813 жыл бұрын

    ጥበብ ነብስ ስትዘራ💚💛❤️አቦ ምን ልበልህ

  • @mahiethiopia

    @mahiethiopia

    3 жыл бұрын

    100%

  • @user-pt1dq4lp1t
    @user-pt1dq4lp1t3 жыл бұрын

    ይኸ ልጅ መከሰስ አለበት ምርጥ ተሰጦ ድምፁን ይዞ ስለተደበቀ ዋውውውውውውው አንድ አልባብ እጠብቃለን

  • @ushermk6745
    @ushermk67453 жыл бұрын

    Omg Amazing Voice ይሄን ክብር ሰው ሳላደንቀው አላልፍም So ከኔ ህይወት ጋር የሄደ መሆኑ ደሞ በጣም ተመችቶኛል አቦ ይመችህ ሴፍሻ እንወድሓለን እናከብርሀለን am From Eri

  • @user-dx9de1ss7w
    @user-dx9de1ss7w3 жыл бұрын

    የት ነበርክ አይበልም ሁሉም ግዜ አለሁ ሰውችየ ሰው እዳስበው አይሆንም ፈጣራ በለበት ቀን እንጅ እውነት ካላችሁ ካይክ አድርጉ

  • @zizitino6797
    @zizitino67973 жыл бұрын

    ድምጽህ የኤፍሬምን ነው የሚመሰለው ይገርማል

  • @asmarekibret1510
    @asmarekibret15103 жыл бұрын

    ይገርማል ምርጥ ድምጽ Good luck for your future

  • @woinshetlemeta9683
    @woinshetlemeta96833 жыл бұрын

    በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ስርቅርቅ ያለ ድምፅ መስማት የድሮውን የስላሙን ግዜ ያስታውስናል በርታ

  • @rayakobo6132
    @rayakobo61323 жыл бұрын

    የሜገርም ድምፅ በይበልጥ የኤፍሬም ታምሩን በጫወት የሚወጣለት ይመስላል

  • @ermiasworku7208

    @ermiasworku7208

    3 жыл бұрын

    ይመችክ በጣም ያምራል

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f3 жыл бұрын

    በስማም የሚገርም ድምፅ ዋውውው በቅርቡ ነጠላ ዜማ እንጠብቃለን የት ኑሮነው አስረው ነው የለቀቁብን ኡኡኡኡኡ 👂👂👂👂👈

  • @golenube8819
    @golenube88193 жыл бұрын

    በእውነት የሚገርም እና የሚደንቅ ድምፅ ነው ያለክ

  • @hcqpyydidu5471
    @hcqpyydidu54713 жыл бұрын

    ምርጥ ተስጦ አለህ እናም ተጠቀምበት

  • @radiyamohammed3883
    @radiyamohammed38833 жыл бұрын

    ወይኔ መድረክ አያያዝ ወየው ለዛ ይድኔ በርታ 😥😥😥😥😥በጣም ነው የምወደው ሙዚቃውን

  • @ashg9263
    @ashg92633 жыл бұрын

    ዋውው አደኛ ነህ በርታ ዲምፅብሎ ዝም ነው እስኪ እደኔ የተመቸው ማነው

  • @user-mm9ej1dp2n
    @user-mm9ej1dp2n3 жыл бұрын

    በእውነት ድንቅ የሆንክ ሰው ነክ ይድነቃቸው አሁንም ይደንቃቸዋለን በርታ ውብ ድምፅ ከእርጋታውጋር አቤት ውብ አቤት ድንቅ በርታልን በራስህ ጎራ በልልን ምርጥ ሰው

  • @Demeab12
    @Demeab123 жыл бұрын

    Perfect ,amazing melody

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite3 жыл бұрын

    ማመን ነው ያቃተኝ እዬን ድምፅ ባዳመጠ ጆሮ ሌላ መስማት አያሰኝ

  • @lemlemtesfay7081
    @lemlemtesfay70813 жыл бұрын

    እነ እከሌ እሚንጫጩት ዘፈንን እያሉ ይሄ ልጅ የት ተደብቆ ነው ?ያምራል !!!

  • @serketufa5375
    @serketufa53753 жыл бұрын

    ብዙዎቻችን አናቅህም ነበር ።ግን ጌታ ታላቅ ነው ትልቅ አዲስ ነገር ተፈጠረልክ ።በአዲስ አመት አዲስ ነገር። ጌታ ይርዳክ

  • @768536bowdy
    @768536bowdy3 жыл бұрын

    ሙዚቃችን ነፍስ ሊዘራ ነው ተስፋ በተስፋ አደረ ከነ ተባረክ ወንድማችን

  • @et52media76
    @et52media763 жыл бұрын

    ለሳንቾ ,ለ ያሬድ, እና ለቡዜ ለተባሉ ሰዎች ቤት አዘግተህ ለ6 ወር የሙዚቃ ኮርስ ስጥለኝ ባክህ ይድኔ ❓

  • @mhamaraim

    @mhamaraim

    3 жыл бұрын

    enesun ende kibe bekoseret anetero makelet ena matenen new

  • @amenkimi272

    @amenkimi272

    3 жыл бұрын

    አሽቃባጭ ምነው ተዋቸው ይሸቅሉበት

  • @hanhan-tt5bj

    @hanhan-tt5bj

    3 жыл бұрын

    Tikikil

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    3 жыл бұрын

    ክክክትክክክል

  • @diehardfanofleo6125

    @diehardfanofleo6125

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @kirubelasfawify
    @kirubelasfawify3 жыл бұрын

    I can't wait to hear more this voice congrats!!!

  • @tihonebement558
    @tihonebement5583 жыл бұрын

    ምንም ማለት አይቻልም በቃ ምርጥ ነው ዋው ቃላት የለኝም እስከዛሬ ለምን ዝም አልክ

  • @fatumaebrahim3233
    @fatumaebrahim32333 жыл бұрын

    ይሄሠው ልከሠውነው ማነውምስክርየሚሆን ዜና የሚዘግብልን ሣናጣ ደህናሙዚቃ የሚያሠማን ባጣንበትጊዜ ዜናአቅራቢዎችጋር ተደምሮ ብዙመሥራት እየቻለ በችልተኝነት የጥበብ ችሎታውንበመደበቅ ተፅኖፈጥሮብናል ስለዚህ በራሡ ሙዚቃመጥቶ ካሣችንንእስካልከፈለንድረስ መመሥከራችንን አናቆምም የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel24843 жыл бұрын

    አቤት ክመጀመርያወ በልጦ ቁጭ አለ አቤት ተሰጦ አር በፍጥሪ ሰም ሰምም አደርጎ ያሰተኛል እንቅልፈን ዋውውውውውው በእወንት ታደልካል

Келесі