የችግሮቻችን ምንጭ የተማረ ሰው ነው! | ሀገር ነቀል ውጪ ተከል ሆነናል! | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun Wake

🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Пікірлер: 17

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg15 күн бұрын

    ድንቅ በጣም ድንቅ እግዚአብሔር የወደደውን ንው የሚያስተምሩን

  • @sisaydesta1799
    @sisaydesta179915 күн бұрын

    የእግዚአብሄር በረከት ለሁላችንም ለኢትዮጵያውያን የሆን ዘንድ ምኞቴ ነው ። ይፍቱኝ መምህር :- የዚህ የምሑራን መርሃግብሮችን በሚመለከት የተነሱት አበይት ነጥቦች ፤ ፈርቀዳጅ የሆነ እና ላለፉት 40-60 ዓመተ ምህረት የጠፉትን ሃቀኛ ምሁራን ወይም ምህረታውያንን የሚያሰመለክት ሲሆን ፤ በዚህ የውይይት ነጥቦች ላይ መቶ በመቶ የምደግፈው ነው ። የተነሳውንም የውይይት ነጥቦች ለመግለፅ በቴክስት መልዕክት ምላሽ ለመስጠት ቢከብድም ፤ Very well said Mrs Fentahun Wake . CUDOS to you and Thank you.

  • @user-ew8ix9yr6v
    @user-ew8ix9yr6v14 күн бұрын

    እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን አባታችን የኛ እንቁ ባለ ምጡቅ አእምሮ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd14 күн бұрын

    ዕድሜ ይሥጥልን ጀግና አፍሪካዊ መሪ ምሑር ማለት አነወተ ነሕ አንዱ። የግራዝማች ፈይሣ ሦሪ የልጅ ልጅ ነኝ ። የሚነቀንቀኝ የሌለኝ ኢትዮጵያዊ የአማራውን ትግል መቶ በመቶ የምደግፍ የጀግና ልጅ ጀግና። አማራ ብለው የለይዋቸው ኢትዮጵያውያንና ዛሬ የሚፋለሙተ ሐቀኛ ወንድምና ዕሕቶቻችንን መርዳት ማገዝ ራሣችንንም ለማዳን ነው።

  • @BirtukanAyele
    @BirtukanAyele15 күн бұрын

    💚💛❤️ 🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን በአድሜ በጤና ያቆይልን!!!

  • @waffiki
    @waffiki15 күн бұрын

    ትክኬል 💯በ💯። አሁን ትምርት እንዳንማር መደረጉ በጣም ጥሩ ጊዜ ነዉ። የ ድሮዉን መመለስ አለብን።

  • @addisabeba505
    @addisabeba50515 күн бұрын

    ♢□♢ የዘንድሮ ትምህርት መርገምት ነው እስማማለሁ በተለይ ራስ ወዳድ ፡ ለብዙሃን ግድ የለሽ ... የሚያደርግ ይመስለኛል ። ♢□♢ እናመሰግናለን መምህር ♢□♢

  • @meskiwol422
    @meskiwol42214 күн бұрын

    Thanks !!!!

  • @user-sq5ey8tr8g
    @user-sq5ey8tr8g15 күн бұрын

    እውነት ነው መምህር

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi726915 күн бұрын

    ወላጆች ልጆቻችሁን ፊደል ለማስቆጠር ወደ ካህን ውሰዱ።በትንሹ እስከ ድቁና አድርሳችሁ ለቤተ ክርስቲያን ስጡ።ይህን ማድረግ ሁሉም ወላጅ ይችላል።ከነገ ቁጭት ያድናችኋል።ዘመናዊ ትምህርቱን ማሳለጥ የማይቸግረው ሰው ለመፍጠር ዛሬ ልጆቻችን ላይ እንሥራ።ልጆቻችን ሲያድጉ በሰላም ወጥተን መግባት ያስችሉናል።አሁን ወደ ካህን ወስደን ሀሁ እናስቆጥር።

  • @SisayW
    @SisayW15 күн бұрын

    Qualified explanation, endih lehageru Ena lemechiw tiwlid miyasib sew des yilal, yemeretut ries berasu yerson Talaqnet yasayal, Minalbat riesu 90% yehageren Mihuran yaskorif yihonal, ewnetu gin erso yalut new

  • @Sarbet888
    @Sarbet88813 күн бұрын

    You are right; Ethiopian 'intellectuals' have done more harm to Ethiopia than good in the past fifty years. I mean all of them, those in power and opposition. I am hoping Fano leaders will be different!

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab14229 күн бұрын

    FANTA FANTA FANTA

  • @Sarbet888
    @Sarbet88813 күн бұрын

    I knew something was wrong with the tribalists when they rejected an African alphabet!

  • @abyotseyoum4949
    @abyotseyoum494915 күн бұрын

    What you are talking all is thrush

Келесі