🔴 "የቤተ መንግስቱ ውይይት አንገቴን አስደፍቶኛል" መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ | ቀዳሜጸጋ ሚዲያ - Kedametsega Media

Пікірлер: 122

  • @tofikmuktar1754
    @tofikmuktar1754 Жыл бұрын

    በእውነት ዘመን ተሻጋሪ አስተምሮት ከኚህ መምር ማወቅ የሚቻለው ማወቅ ብቻ ሳይሆን ያወቁትን የማስተማርን ጥበብ ነው በበኩላ አመሠግናቸዋለው

  • @milonbd764
    @milonbd7644 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏 ፈጣሪ ይቅር ብሎ መንግስተሰማያት ያውርሰን ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @haimidinku8652
    @haimidinku8652 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን,እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ቃለሄውት ያሰማልን እጅግ ደስ ብሎኛል እመብርሃን ክበርልኝ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ጠብቂን 💚💛❤

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጦት መዳንአለም

  • @WagnewBirhaun-ew3rp
    @WagnewBirhaun-ew3rp Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቆት 🙏🏿 ተዋህዶን & ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🏿❤

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Жыл бұрын

    አሜን ፫በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጸጋ ጋር ያቆይልን

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Жыл бұрын

    እግዝያብሄረ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @appleuae7519
    @appleuae7519 Жыл бұрын

    ቃለሕወት ያሰማልንአባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @haimi_hawaz6825
    @haimi_hawaz6825 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ጤና ከእድሜ ይስጥልን አባታችን በጥፋት ላይ የምንረማመደውን ሁሉ ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሀ ሞት ያብቃን የተለየንን የሰውነት ባህሪ እግዚአብሄር ይመልስልን እና ለጠፈጠርንበት አላማ መኖር ያብቃን

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን

  • @adugnabeyeneadugnabeyene

    @adugnabeyeneadugnabeyene

    Жыл бұрын

    የአገልግሎት ዘንመኖትን ያርዝምልን

  • @user-uq6lj2dt8j

    @user-uq6lj2dt8j

    Жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @abyeasfaw6041
    @abyeasfaw6041 Жыл бұрын

    ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር የስጥልኝ

  • @AndamlakHaile-ur4mu
    @AndamlakHaile-ur4mu Жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ዎን ያረዝምልን

  • @sintayehubelay8912
    @sintayehubelay8912 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን!!

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ይስጥልን መቼም የእርሶ ትምህርት የምንጭ ውሀ ነው

  • @ethiopialover9245

    @ethiopialover9245

    Жыл бұрын

    በረከራቸው ይደርብን ተመስጌን እኔስ አንድ ቀን የአመቱ ፅዮን ያውም ሳኅሊተ ምህረት አግኝቻቸዋለሁ

  • @hanagosaye2992

    @hanagosaye2992

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @yimenashumengistu3855
    @yimenashumengistu3855 Жыл бұрын

    እግዝሐቤር ይባርክዋ ቃልዋትን ሰምቼ ቀኔን የተባረከ ሆነልኝ ይባርኮዋት 🙏

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Жыл бұрын

    አቤት አቤት ማር የሆነ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን !!!

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Жыл бұрын

    ቀዳሚዬ ውዱ ወንድሜ በተጠናከረ ሚዲያ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል::

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን ይቺን ቅድስት ልዩ ዕንቁ መንፈሳዊ ወስጋዊ ፍፅምት ቤተእግዚአብሔር መዳኛችንን የሰጠን!!! #እንኳንም በዚሕች አኖረን!!!እርሱ ለዘላለም ይጠብቅልን!!!

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 Жыл бұрын

    ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ethiopiaabebe1725
    @ethiopiaabebe1725 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @shurewache-tr3sm
    @shurewache-tr3sm Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Жыл бұрын

    ቃላሕይወት ያሰማልን

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette59025 ай бұрын

    Ewonte new memehir kalehiowte yasemalen

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Жыл бұрын

    Amen x thank you Megabi Haddis👍

  • @abyeasfaw6041
    @abyeasfaw6041 Жыл бұрын

    እድሜ ይስጥዎት መምህር

  • @user-bp7ql9gp5r
    @user-bp7ql9gp5r Жыл бұрын

    Amen Amen Amen qalehiywotin yasemalin 👏👏

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Жыл бұрын

    በእውነትድንቅትምህርትነው።ቃለህይወትያሰማልን።መንግስተሰማያትንያውርስልን።እድሜናጤናይስጥልን።እባታችንክፉአይንካብን

  • @wondimugebru8086
    @wondimugebru8086 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለሀይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Жыл бұрын

    ❤ የዘመነት አምላክ እግዚአብሔር ይባራክ ። ❤ ሙሉናት ፦ ሰው ፦ መሆን እንድህ ነው ። ❤ ልብ ያለው ልብ ይበል ። 🎉 ዘመኑ አበቅቷል ፣ በቆንቓ ፣ በዘር ፣ በጎሣ ፣ በዘር በሀይማኖት የሚትናካክስ የሰጥናኤል አእምሮ ያለችሁ ካንቱዎች ንቁ በንሰሀ ተመለሱ የለም ግዜው በቅቷል ። ❤ መምህር ቃለ ህይወት ያሳማልን ።

  • @ketemabelete5991
    @ketemabelete5991 Жыл бұрын

    እና ጤና ይስጠዎት

  • @haymanotorthodox4661
    @haymanotorthodox4661 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤ Eebbiifamaa barisiisaa sagalee jireenyaa hin haa dhageesiisuu Abbaakoo

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette59025 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ edmena Tena yisethi

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እም ልክ ይጠብቆት መልካሙን እውነቱን ስለሚያስተምሩን ቃለ ህይወት ያስማዎት ይቻይናውን ሲነግሩን ያስቁናል

  • @calebalex2593
    @calebalex2593 Жыл бұрын

    በማስመሰል 1ኛ

  • @user-zz9nm4gz3z
    @user-zz9nm4gz3z Жыл бұрын

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 Жыл бұрын

    Wada..an.anqu.mamharchin..qala.hiwota..yasamaln❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hanikereta4855
    @hanikereta4855 Жыл бұрын

    Bewnet kale hiwet yasemaln abatachn be edme betena ytebklin

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Жыл бұрын

    እግሐብሔር እዲሜና ጤና ይስጦ

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 Жыл бұрын

    Lbe brhan qalehiwet yasemalin abat.

  • @yamlakneshadeba614
    @yamlakneshadeba614 Жыл бұрын

    በትክል አገር ለማፈረሥ የሚደረግ ሥብሠባ ።የፈረሠ መሪ አገር አይገነባም!!!!;

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 Жыл бұрын

    AMEN.AMEN.AMEN.❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን በዉነት ያሣዝናል

  • @AbelBekele-fp3vj
    @AbelBekele-fp3vj Жыл бұрын

    kale hiwot yasemalen abatachewn

  • @arenateka5632
    @arenateka5632 Жыл бұрын

    Kale Hiwet yasemaln

  • @user-gv8ps8oq1j
    @user-gv8ps8oq1j Жыл бұрын

    ዋው እውነት እድሜና ጤና

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Жыл бұрын

    Memher, when you elaborate the word "G'e'b'e'z" you just reminded me Abiy Ahmed. He is showy, he did things for the sake of appreciation and admiration from others. Extremely showy! Anyways, I like the preaching.

  • @genetbreket3951
    @genetbreket3951 Жыл бұрын

    Amen amen amen kal eywet yasmleig

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Жыл бұрын

    Qalehiwot yasemalen

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Жыл бұрын

    Egzabher yirdan kalehiwet yasemaln😭😭😭😭😭😭

  • @danielmegerssa4892
    @danielmegerssa4892 Жыл бұрын

    kale hiwot yasemalen

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee7 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AntenehBerhanu1
    @AntenehBerhanu1 Жыл бұрын

    ወጀቡ ዝም ሲል ............ እንኳን በደህና መጡ። በክፉም በደጉም ጊዜ እንዲህ ቢሆኑ ደስ ይለን ነበር። ነገር ግን የጭንቁ ሰአት ላይ የት ነበሩ ?? ወይስ የተፈጠረውን ነገር አልሰሙም ????

  • @abyeasfaw6041
    @abyeasfaw6041 Жыл бұрын

    ብውነቱ መንፈስቅዱስ ነው በውስጣቸው የተናገረው

  • @arenateka5632
    @arenateka5632 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @leulayalew-xu3jl
    @leulayalew-xu3jl Жыл бұрын

    ሰምቼ የማልጠግባቸው ነገርስ

  • @andebetalem9443
    @andebetalem9443 Жыл бұрын

    ketafi lieba

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Жыл бұрын

    የትኛው መፅሃፍ ነው ምን ይላል የሚባለው ምክንያቱምከ 81 ሌላ የታምራትና የገድላት መፃህፍት ብዛት ቁጥርም ስፍርም የለው ታዲያ የቱን መፅሃፍ ነው ምን ይላል የምንለው

  • @des895
    @des895 Жыл бұрын

    የቤተመንግስቱ ውይይት ቲቪዬን አስጠፍቶ ሁለተኛ ስለኢትዮዽያ ዜና አልሰማም እስብሎኝ ነበር

  • @luhhh8942
    @luhhh8942 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 Жыл бұрын

    እንደአብይ አይነትናቸው አበደይ ውጫዊ ደህና ይመስላል አሁን በይፍ ፈጦ እየታየነው አላህ በጥበቡ ያጥፍልን

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 Жыл бұрын

    እሜን

  • @AbbaaBeekaa
    @AbbaaBeekaa Жыл бұрын

    kelal newa, lelawun eko ye demsir eko new yetekoretew!

  • @gema9835
    @gema9835 Жыл бұрын

    poletica wist yemaygeba haymanot new yamaregni

  • @solomonenyew9048
    @solomonenyew9048 Жыл бұрын

    ዘንድሮ ከየት መጣህ

  • @hanagosaye2992

    @hanagosaye2992

    Жыл бұрын

    ከየት መጡ በሚለው ይስተካከል እኛ ኢትዮጵያኖች ሰው እናከብራለን

  • @ainaraffain8995
    @ainaraffain8995 Жыл бұрын

    Abet metadel edmewtn yarzmln

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET Жыл бұрын

    🙏🏽

  • @abyeasfaw6041
    @abyeasfaw6041 Жыл бұрын

    አንድም ነገር ከራስቸው እንደሌለ ያስታውቃል

  • @mumuye5
    @mumuye5 Жыл бұрын

    እድሜ ለዘመድኩን እኒህን ሰውየ ሾጥ አድርጎ አስተካከላቸው ከዮናታን ጋር ሆነው ያደረጉትን እናውቃለን

  • @shengama1
    @shengama1 Жыл бұрын

    Please ask why are the priests playing on their cell phones when Teaching of the bible is going on? shameless

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 Жыл бұрын

    beyekenu adadis tawotat yemifetr sewuye yante teret teret yemiyabekaw gen meche nw?

  • @getasewtamrat8428

    @getasewtamrat8428

    Жыл бұрын

    እርኩስ መንፈስ አናትህ ላይ ሆኖ ያናግርሃል መከረኛ ነህ መናፍቃን ቅጥል በሉ ተቃጠሉ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር

  • @solobrand100
    @solobrand100 Жыл бұрын

    Tedegagame

  • @hanagosaye2992

    @hanagosaye2992

    Жыл бұрын

    የተደጋገመው ለማይገባው እንዲገባወሰ ነው

  • @mayaworku8055

    @mayaworku8055

    Жыл бұрын

    Aymelketekem

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo5056 Жыл бұрын

    lebum..ewer..new..leka....kkkk...gem..komata

  • @yeshihailewolde2772
    @yeshihailewolde2772 Жыл бұрын

    Mather Marry sade do what he is asking you to do! It is very simple! Megabe I respect you but please do not change the truth of the Bible 🙏 🙏 🙏

  • @mulinedi3848
    @mulinedi3848 Жыл бұрын

    ከንተን ዬምሰማካል በኡነቱ እንደአንተ አምሮ ዬተጎደ ነው

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo5056 Жыл бұрын

    andu....merthe..yemterchew...endant..ayentu...dedeb..tsenfegna...komata..new.....eski..wend..ke..honek...ke..addis..abeba..weta...kkkkk.....

  • @kirubela-2896
    @kirubela-2896 Жыл бұрын

    ይሔ መ ምህር ወይ የአብይ ቃል አቀባይ ፓለቲከኛ ሁን ወይ ም ትክክለኛ ሰባኪ ቢሆን ይመረጣል ሁለቱንም ይዞ ለክርስቲያኑ ህዝብ እንቅፍት አትሁን።

  • @peaceforalljohn3165
    @peaceforalljohn3165 Жыл бұрын

    ምላሰ ረጀሙ ሲዋሽ በወንድሙ! ለእንጀራ : ብሎ : ብቻ መናገር :....እረ ኤጨ...ቱልቱላ!!

  • @yalgaasfaw1688

    @yalgaasfaw1688

    Жыл бұрын

    ለሳይጣን እውነት፡አይጥመውም፡አይንም ልብም ስለለህ፡

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 Жыл бұрын

    Turinafa

  • @Dana-jy5jl

    @Dana-jy5jl

    Жыл бұрын

    እውነቱ ሲነገረን መስማት ያስፈልጋል ከተሰብሳቢወች ነህ እንዴ ?

  • @hanagosaye2992

    @hanagosaye2992

    Жыл бұрын

    መልካም ነገር ካልተናገራችሁ ዝም በማለት ተባበሩን

  • @yohannesnagari4100

    @yohannesnagari4100

    Жыл бұрын

    Akafan akafa malet enj wushet eyegatu menor denqurena ahun yederesnbet lay adersonal.

  • @hanagosaye2992

    @hanagosaye2992

    Жыл бұрын

    @@yohannesnagari4100 ውሸት ማን ተናገረ ውሸት ብንጋትም የቸጋትነወ የእምነቱ ተከታዮች ነን አንተ ምን አገባክ ደሞ እውነት ነው ትምህርቱን ካልፈለክ አለመስማት

  • @getasewtamrat8428

    @getasewtamrat8428

    Жыл бұрын

    ተቃጠል ይህ ከሰማይ የመጣ የመንፈስ ቅዱስ ቃል ነው ተቃጠሉ መናፍቃኖች

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 Жыл бұрын

    ለዛ ቢስ ሆነ ፣ አስጠላ ።

  • @hanagosaye2992

    @hanagosaye2992

    Жыл бұрын

    በደንብ ስንሰማ ጥቅሙ ለኛ ነው

  • @berhanegizaw934

    @berhanegizaw934

    Жыл бұрын

    @@hanagosaye2992 ደላላ ነው ። እየቀላለደ መኖር ለምዷል ።

  • @hanagosaye2992

    @hanagosaye2992

    Жыл бұрын

    @@berhanegizaw934 ወንድሜ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ 🙏🙏🙏

  • @user-re6fb4kz6g

    @user-re6fb4kz6g

    Жыл бұрын

    ምን ማለት ነው ለዛ ያጣሺ አንቺ እንጅ ካህኑን ነው ለዛ ቢስ የምትይው እንደሚፈረድብሺ አታውቂም

  • @habatamhabatam8769

    @habatamhabatam8769

    Жыл бұрын

    @@hanagosaye2992 የጥላቻ ስብከት ሞልቶአቸው የሚጠቅም አይስሙም ።

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እዉነቷን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ማለት እንደዚህ ነዉ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @yohansfikere3600

    @yohansfikere3600

    Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜንንን

  • @tigistsolomon5168
    @tigistsolomon5168 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን !!!!!!

  • @El-Abssinia
    @El-Abssinia Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ

  • @user-vl3ky7kv5s
    @user-vl3ky7kv5s Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን

  • @appleuae7519
    @appleuae7519 Жыл бұрын

    ቃለሕወት ያሰማልንአባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @mollashdebella-nk3qy
    @mollashdebella-nk3qy Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @wintabelaytesema3242
    @wintabelaytesema3242 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

Келесі