የባሌን ዘመዶች ምን እንደበደልኩ ጠይቁልኝ! የአእምሮ ህመምተኛ ባሌን በተንከባከብኩኝ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 575

  • @user-zk2fg3bm3p
    @user-zk2fg3bm3p9 ай бұрын

    ይህንን አሳዛኝ ታሪክ እይቶ ኮሜንት እለማድረግ አይቻልም ሀገርዬ ጌታ ይርዳሽ ባዩንም ይማርልሽ

  • @zaynabyimam9056
    @zaynabyimam90569 ай бұрын

    ያአላህ አቃታለሁ ባሏ ታማሚ ነዉ የቀን ስራ ሰርታ ነዉ ልጇን ስታሳድግ የነበረዉ ከዛን አረብ ሀገር ሄዳ ለረጂም ጊዜ ስትሰራ ነበር ቤቷን ራሱ አቀዋለሁ ተከራይ ነበርኩ አላህ ያግዝሺ እህቴ

  • @user-rw9cz1fh4q

    @user-rw9cz1fh4q

    9 ай бұрын

    አሚንንን😢

  • @RehatLove

    @RehatLove

    9 ай бұрын

    ሀቅ መስካሪ መኖሩ ሀገሬ ተስፋ አላት

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    9 ай бұрын

    😂በጣም ያማል

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    9 ай бұрын

    ፈጣረ በዚህ ቦታ አያኑራቴ አሜንበሉ

  • @nunu7353

    @nunu7353

    3 ай бұрын

    Wolloye meret ketet ameta? Zim blo yesaw meret aytaresem

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude54299 ай бұрын

    የጋዜጠኛው የአለም ሰገድ አድናቂወች 👍👍👍ግጩ አሏህ እረጅም እድሜ ይሰጥህ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.9 ай бұрын

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @user-fl3xh8qu5p

    @user-fl3xh8qu5p

    8 ай бұрын

    አሚን

  • @zeynebzelelew1288
    @zeynebzelelew12889 ай бұрын

    አላህ ይርዳሽ እህቴ እኔም ብባሌ ዘመዶች ብዙ ተገፍቻለው ግን ዛሬ ላይ እነሱ የእጃቸውን አግኝተው እኔ ከልጆቸ ጋር ይተሻለ ሃገር ልጆችን አስተምሬ ከሚገባኝ በላይ ንብርት አፍርቼ ባለሃብት ሆኝ ለሌላ ለብዙ ስውች ትርፌ ይሄንን ሁሉ ያርግልኝን አላህን እያመስገንኩኝ እየኖርኩኝ ነው አይዞሽ እያንዳንዱ ጨለማ ብርሃን አለው ያልፋል

  • @mosebtube1027

    @mosebtube1027

    9 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም አላህ ሰጠሽ

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom18749 ай бұрын

    የእኔ እናት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ የአምሮ ህመም የደረሰበት ያዉቀዋል በሀሰት የመሰከራችሁት ሰዎች ጌታ ይቅር ይበላችሁ።

  • @selams549
    @selams5499 ай бұрын

    This woman is the finest woman alive. Now days people run from responsibilities. She has been taken care of her husband till now. She needs to be appreciated.

  • @wintab9571
    @wintab95719 ай бұрын

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ እነሱን ተያቸው እግዚአብሔር የስራቸውን ይሰጣቸዋል

  • @ferdos-tube
    @ferdos-tube9 ай бұрын

    የኛ አገር ሰው ሂሌናውን ሺጦ በልቶል መጣላት መሬት መሬት ቤት ቤት እፍ ነገ ከመሬት በታች እንገባለን ሲቀጥል ዘመድ አያገባቸውም ሀቁ ሚስት ልጂ እያለው ሆ

  • @Mulworkhogas386

    @Mulworkhogas386

    9 ай бұрын

    We been their

  • @martasafa7325
    @martasafa73259 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለአሰት መስካሪዎች ፍርዱን ይስጥ 😭😭😭

  • @kidisttamerat2509

    @kidisttamerat2509

    9 ай бұрын

    አሜን!

  • @saramengistu481

    @saramengistu481

    9 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-wl7qp7qv6y

    @user-wl7qp7qv6y

    8 ай бұрын

    Amen

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d9 ай бұрын

    አለም ሰገድ ❤ከተከፋ ጋር እንደሚከፋ ፊቱ ያሳብቃል ከባድ ነው ይህን ስሜት መጋራት ያ አላህ በቃ በል 😢😢

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed8639 ай бұрын

    ባልይው መዳን አለበት የአላህ የባለ ታሪኮን ባለቤት ጤናው መልስለት

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b9 ай бұрын

    እግዚአብሔር የሰው መሬት የሚወስዱ ከመሬት በታች ያድርጋቸው የባልሽን የአይምሮ ህመም ያድርጋቸው

  • @amarichyilma8510
    @amarichyilma85109 ай бұрын

    ለፈተና የሚፈጠሩ ጠንካሮች ናቸው እና ጠንካራ እህት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ የታመመዉንም እግዚአብሔር ይማረው ወንድማችን አለምሰገድ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube71909 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ህግ የለም ፈጣሪ ይርዳን እንጂ

  • @user-wi6fe6is2j
    @user-wi6fe6is2j9 ай бұрын

    አለምሰገድ በጣም ቅን ልቦና ነው ያለህ ወዳንተ የሚመጡት ከልብህ አድምጠህ የምትሰጣቸው ተስፋ ምክር እሰማለሁ እግዚአብሔር የሰው መውደድ ይስጥህ አንዲት ተቸግራ ወዳንተ መታ ፀበል ሂጂ ባለሃብት ድና ምስክርነት ስትሰጥ ሰማሁ እድሜ ጤና ትስጥህ እመቤታችን

  • @sameiraf2450
    @sameiraf24509 ай бұрын

    ለሰው ልጁ ትልቁሀብት ጤና ነውና ጤናይሰጠን ቅመሞች የማታእጀራ በሀገራችን ይጠን❤

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @hawaendris-em9fy

    @hawaendris-em9fy

    9 ай бұрын

    አሚን ያርብ

  • @zeinabahmed863

    @zeinabahmed863

    9 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @TsionMasefen

    @TsionMasefen

    9 ай бұрын

    አሜን😢

  • @smartcell9056

    @smartcell9056

    9 ай бұрын

    amen amen amen

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh23689 ай бұрын

    እንደዚች ያለችን ጠንካራ ሴት ማገዝ ሲገባቸው እንዴት ንብረት ይቀሟታል ክፉ ብትሆን እኮ ባሏ ሲታመም ጥላ ትሄድ ነበር አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል እንባሽንም ያብስልሻል

  • @user-rw9cz1fh4q

    @user-rw9cz1fh4q

    9 ай бұрын

    እዉነትሽነዉ ወላሂሂሂ😢😢😢

  • @heedssjeedss8369

    @heedssjeedss8369

    9 ай бұрын

    የኒ አባት ዘመዶችም አዲህ ነበር ያደረጉት ግን ንብረታችንን አልወሰዱቱም እናታችንን ግን የመግደል ሙከራ እስከማረግ ደርሰው ነበር አይይይይ ብቻ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @user-rw9cz1fh4q

    @user-rw9cz1fh4q

    9 ай бұрын

    @@heedssjeedss8369 አሚን አላህ በወለዶት ያድረሳበች

  • @tsegaberhe3349
    @tsegaberhe33499 ай бұрын

    እሷ ብትሆን የታመመችው አውጥተው ነበር የሚጥሏት እሷ ግን

  • @mosebtube1027

    @mosebtube1027

    9 ай бұрын

    ትክክል

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid23859 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች እኔ ፍራሁ😢😢😢😢 ቤቴ እኮ በአባቴ ሰም ነው ከሌላ የተወለዱ ልጆች አሉ በዱአ አሰቡኝ ለፍቸ እንዳልቀር

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    9 ай бұрын

    ሂደሽ በስምሽ አርጊ እህት ቤትሽን ❤❤❤

  • @hiwettesefu5479

    @hiwettesefu5479

    9 ай бұрын

    የኔ እህት ባሁን ሰአት እራስሽን ብቻ ነው ማመን አይደለም ከሌላ የተወለዱ ልጆችማ ካሉ ቶሎ ብለሽ ማድረግ ያለብሽን አድርጊ በጊዜ።

  • @user-oe6kw3fl9d

    @user-oe6kw3fl9d

    9 ай бұрын

    ፍጠኝና በስምሽ አድርጊ ግዜው ከፍቶዋል😢

  • @EnateArsema

    @EnateArsema

    9 ай бұрын

    በይ በጊዜ ሄደሽ በስምሽ አዙሪ ካልሆነ አለቀልሽ በዚህ ቀልድ የለም ፈጣሪ ይጠብቅልሽ❤

  • @zeritutube

    @zeritutube

    9 ай бұрын

    ሁሉንም ተይና ሄደሽ በስምሽ አርጊ

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h9 ай бұрын

    የባል ዘመድ በተለይ እህቶች ኡኡኡ መደሀኒያለም እንደዚህ በሚሰሩት በዘራቸው በልጆቻቸው ይድረስ ትዳራቸው ይበጥበጥ ይፍረስ ቤታቸው ሰላም ይንሳው

  • @ggghhh-cr5jt

    @ggghhh-cr5jt

    9 ай бұрын

    አሚን ሥንት ጠማማ የባል እህቶች አሉ እነሡናቸው በጭድላይ ክብሪት የሚለኩሱት በነሱ ስበብ ሥንት ቤቱ የፈረሰ ንብረቱን የተቀማ የሚያለቅስአለ 😢

  • @yeshi2239

    @yeshi2239

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን በጣም ስንት ሰይጣኖች አሉ በየቤቱ

  • @user-gu7du4ty7y

    @user-gu7du4ty7y

    9 ай бұрын

    አሜንንንንን

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    9 ай бұрын

    በስላሴስም ኧረ አይባልም ደሞ አሜን ትላላችሁደ ለርግማን ክፉን በክፉ አትመልስ ግራህን ሲመታህ ቀኝህንም ስጠዉ ነዉ የሚለዉ እኔም ብዙ ፈተናና የስቃይ ጊዜ አሳልፊለሁ 😢😢😢ግን ይቅር ብያቸዋለሁ ምክንያቱም አምላኬ ሀጢያት በደሌን ሳይመለከት በይቅርታዉ እዝህ አድርሶኛል እሡኳ ይቅር ብሎኛል እኔ ይቅር አለማለት አልችልም ስለዚህ ልቦና ይስጣቸዉ ፍርዱ የእግዚአብሔር ነዉ እና አትራገሙ

  • @user-oi8bd9zf2h

    @user-oi8bd9zf2h

    9 ай бұрын

    @@user-se7vk7wr3c አለሽበት እንዴ የስንት ትዳር በእነሱ ፈረሰ ወንድም ካለሽ አርፈሽ ቁጭ ለምን አይባልም ፍርስርስ ይበል የዳቢሎስ ቤት እነሱ ዳቢሎሶች ናቸው

  • @samemu
    @samemu9 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ አናት ለ ክፉዎች ልቦና ይስጥ ፈጣሪ😢😢

  • @zeritutube
    @zeritutube9 ай бұрын

    ፈጣሪዬ ስደት አዲክሞኛል አዝሎኛል ከደዝህ አይነት ጭቅጭቅ ሰዉረኝ

  • @astubelay5909
    @astubelay59099 ай бұрын

    እህቴ ነገ ብዙ ታያለሽ አንች ሰላም ሁኚ ይችን ከሀዲ አትበላም ጌታ ታሪክ ያሳይሻል አይዞሽ ልጂሽን ሰላም ያርግልሽ ፍቅር ጠፋ ገንዘብ ነገስ የስራዋን ይስጣት።

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k9 ай бұрын

    ያለማልቀስ የምታደርገው ጥንካሬ ይገርማል አይዞሺ ያማል ፈጣሪ አንደበት ይሁንሺ

  • @hussenali4298
    @hussenali42989 ай бұрын

    ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ፍትህ ማገኘት አለባት ተባብረው ነው የወሰዱባት እንደት ከህመም ተኛ ላይ ይወስዳሉ ፍትህ ፍትህ በጣም ያሳዝናል

  • @abebanatiabebanti9006
    @abebanatiabebanti90069 ай бұрын

    ከባል ዘመድ ምንም አትጠብቂ ክፉዎች ናቸው😊

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l9 ай бұрын

    የባልሽን በሽታ ለነሱ ይስጣቸውና ይሰቃዩ ሰው ዛሬ ክፉነው ለማይኖርባት ምድር ክፉ መስራት የመጨረሻ ቤትን እደመዝጋት ነው አምላክ ያበርታሽ እህቴ ባልሽም የታመመብሽ የሰው እጅ ይሆናልኮ ለምን ፀበል አትከታተዪለትም

  • @oromtitiiibrahim1238

    @oromtitiiibrahim1238

    9 ай бұрын

    👎👎👎😂😂😂 ባልዋን አሳብዳ ወገኖቹን ገላ የኖረች መርዝ ለእሷ ያድርገው ሀቅ በፈጣሪ አይን ነው

  • @kweesweet8802

    @kweesweet8802

    9 ай бұрын

    ​@@oromtitiiibrahim1238 አትፍረዱ ባሉዋን እንዳሳበደችው አይተሻል ?

  • @oromtitiiibrahim1238

    @oromtitiiibrahim1238

    9 ай бұрын

    @@kweesweet8802 አንቺስ ምን አውቀሽ ነው የምትራገሚው ባልታወቀ እረገምሽ በታወቀው ነገር ፈጣሪ ይፈርዳል

  • @empyrealcirus

    @empyrealcirus

    9 ай бұрын

    ​@@oromtitiiibrahim1238ደደብ እዛ 🌲 ስር ሄደሽ አፈንድጂ ምድረ ዛራም ውቃቢያም😂

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    9 ай бұрын

    ​@@oromtitiiibrahim1238አንች ነሽእንደ😂😂

  • @amanwagaw7210
    @amanwagaw72109 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ ልጄን ታማሚ ሆኖ መከራየን እየበላሁ እንኳን የባልዘመድ የገዛ ቤተሰቤ ብዙ ያወራሉ ሰዉ በጣም ይጎዳል፡አይዞሽ በርቺ ሰዉ አትመልከች የሰማይ አምላክን ተማፀኝ፡፡

  • @meareggebre5532
    @meareggebre55329 ай бұрын

    ባለቤቶሽ እግዛብሔር ይሜረዉ እሕቴ ፀም ፀሎት ስግደት በርቺ ባሌቤተሽ የእምሮ ችግር ምታት ነዉ የሚሖነዉ ፀበል በተከታታይ አስጠምቂዉ ፀጋ ያላቸዉ አባቶች ዉሰጂዉ እግዛብሔር በመምሕር ግርማ አድሮ ይፈዉስልሻል !!!

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia78949 ай бұрын

    ይሄ ውርስ ምባል ነገር አሁንስ ሰላምን አሳጣ ብቻ ወንድማችንን ፈጣሪ ይማረው😢

  • @awetbirhane
    @awetbirhane9 ай бұрын

    ሁሉም የባል ቤተሰብ ነበልባል ናቸው🙄ለምን ሰላም አትሰጡንም ግን ካልሆነ ልጃችሁን አለመዳር🙄

  • @emannabil9076

    @emannabil9076

    9 ай бұрын

    😅😅😅

  • @sifancaydarus4380
    @sifancaydarus43809 ай бұрын

    ተስፈን የወለደች እናት እጅግ የተባረከች እናት ነች

  • @afta123l7
    @afta123l79 ай бұрын

    ተሎ ወደ ራስሻ አደርጊ የአባት ንብረት ለሁሉም ልጀ ንበርት ነዉ ነቃ በይ ተሎ ግዜዉ የክደት ነወ😊

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw26099 ай бұрын

    መቼም ወንድሜ ዓለም ሰገድን በምታደርገው ሁሉ በጣም ነው የማመሰግንህም የማከብርህም ሁሉን ንገር በትክክል ነው የምትሠራው ምክርህ ብቻ ይበቃል

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace24249 ай бұрын

    ወይ ጉድ ምን አይነት ጨካኝ ጊዜ ላይ ደረስን?? ወንድም ሳይሞት በህይወት እያለ ለውርስ?? ይቅር ይበላቸው! በስምአብ... አለምዬ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ🙏🏾

  • @tsion797
    @tsion7979 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ ክቡሩ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም የፈሰሰለት የሰው ልጅ እረክሶ ሀላፊ ጠፊ የሆነው ገንዘብ ይብለጥ ጌታ ሆይ አረ ቶሎ ና አባ😭

  • @asterjesustadesse1002

    @asterjesustadesse1002

    9 ай бұрын

    እኔም እህቴ ቤቴን ክዳኝ አለች በስደት ሆኜ አምኛት ያሰራሁትን ቤት !!!

  • @lidyaberhan2836
    @lidyaberhan28369 ай бұрын

    ዋናው ጤና ነው ጤናሽን ይስጥሽ የበለጠ ታገኛለሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ባለቤትሽን ይማርልሽ🙏

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku9 ай бұрын

    አለምሰገድ የተናገርገው ንግግር ቁም ነገር ነው ዋዉ ለቦታ ከመረባረብ እሱን ቢያሳክሙ 👌 ብር አታስቀድሙ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku27389 ай бұрын

    አይዞን እህቴ ይዘገያል እንጅ እውነት አንድ ቀን ይወጣል

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k9 ай бұрын

    የናት ልጅም የማይተኛበት ዘመን ላይ ደርሰናል

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay41189 ай бұрын

    ሰዉ ምን ነካው 1000 አመት ይኖር ይመስል በውሸት መመስከር በውሸት ይገባኛል ማለት አረ ሞት እንዳለ እናስታውስ ወገን

  • @user-wg6em5id3p

    @user-wg6em5id3p

    9 ай бұрын

    እኔስ ሚገርመኝ እህአደል😢😢😢😢😢 ሰዉ ክፍቱ ተኮሉ አይ

  • @Elamine2013
    @Elamine20139 ай бұрын

    የኔ እህት ትዳርሽ ባለቤትሽ ለአመታት ዋጋ የከፈልሽለት ሰው አለ እሡ ላይ አተኩሪ ፈጣሪ እሱን ይማርልሽ 125 ካሬ በቂ ነው እሱን ይባርክልሽ ዋናው ነገር ጤና ነው ቀሪውን ለፈጣሪ ስጪው ፈራጅ እሱ ብቻ ነው ምድራዊ ዳኛማ ያው ስጋ ለባሽ ነው

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha39269 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ የባል ዘመድ በአይኑ አመድ ይባላል ከነ ተረቱ

  • @clickcell4333

    @clickcell4333

    9 ай бұрын

    አመድሽ ይቡነን ነገረኛ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese9 ай бұрын

    አር ስታለ በውነት ሰው እደት ከሰው ውርስን ያስበልጣል አር ወዴት እየሔድነው ወገን😢😢😢

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo9 ай бұрын

    እውነትን መሸከም የቃታህ እራስህን የህግ ባለሞያ ነኝ ብለህ ወንበር ላይ ተቀምጠህ እዳላስረሺ ብለህ ያስፈራራሀት ዳኛ ተብየ ፈጣሪ ወደ ቤትህ ስትሄድ. የመኪና ቀለብ ያድርግህ ደቆሮ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid23859 ай бұрын

    ፍጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢😢 የኔ እናት ፊቷ ይናገራል ውሰጧ ተጎድቷል

  • @abslotige8107

    @abslotige8107

    9 ай бұрын

    በጣም ታሳዝናለች

  • @helanhelan50
    @helanhelan509 ай бұрын

    በሀሰት የምመሰክሩ ሰዎች እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ ከአስርቱ ቃላቶችኮ አንዱ በሀሰት አትመስክር ነው የሚለው ሂሊናችሁ አይወቅሳችሁም ግን 😢😢😢😢

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye10389 ай бұрын

    ወይኔ ዘንድሮ የማንሰማው የለ እግዚሐብሄር ለይተህ ምታ የክህደት ዘመን

  • @meronworku5760
    @meronworku57609 ай бұрын

    ከቤተሰቦቹ ጋር መልካም ግንኙነት አለማድረግሽ እነሱን እልህ አስገብቷቸው ይሆናል። ብዙ ሴቶች የራሳቸውን ዘመዶች አቅፈው የባልን ዘመድ ማየት አይፈልጉም።

  • @yayushgole2244

    @yayushgole2244

    9 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @amanwagaw7210

    @amanwagaw7210

    9 ай бұрын

    አንዳን የባል ዘመዶች ምንም ብትሆንላቸዉ ጥሩ አይደሉም ምክንያቱ ባይገባኝም ስለዚህ ጥሩ ስላልሆንሽ ነዉ የሚለዉ አይሰራም፣

  • @user-wo9fr3zf5q

    @user-wo9fr3zf5q

    8 ай бұрын

    ምንም ጥሩ ባትሆንም እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ እጄን አላስገባም።

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg9 ай бұрын

    የኔ እናት ፊትሽ ያስታውቃል መጎዳትሽ😢😢😢

  • @bekelechreta2305

    @bekelechreta2305

    9 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይማርህ አሱውን ይድናል አልባኝ ለነሱው

  • @user-lp7fs9or6b
    @user-lp7fs9or6b9 ай бұрын

    አለም ሰገድ አተ እኮ እምትገርም ጋዜጠኛ ነህ በሁሉ ነገር በቃ ቃላት የለኝም አተን ለመግለፅ እሽ እወድሀለሁ ቲጂ ነኝ ከመዳም ቅመም ቤት

  • @getnetargaw3436
    @getnetargaw34369 ай бұрын

    በዉነት ፈጣሪ ልጆችህን የባርክ አገር ተረካቢ ያድርግልህ እኛም በጥሩ ትዉልድ ደስ ይበለን እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele28039 ай бұрын

    አለም ሰገድ ግን አልፎ አልፎ ምክሮችህ ""ምክርና ቡጢ ለሰጪው ቀላል ነው"" አይነት ይሆንብኛል

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st9 ай бұрын

    ይሄኔ እነሱ ይሆናሉ ያሳበዱት እግዛብሄር ይድረስልሽ በፈጠራችሁ ለበሽተኛው ስትሉ ፍቅሬ ነግ እናንተም ትሰበራላችሁ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un9 ай бұрын

    ከባድ ነው እውነት በስማም እሚገርመው የአባቴን መሬት አጎቴ ነው እሚጠቀመው አባቴ ስለሞተ እናቴ ናታ ያሳደገቻኝ ለፍታ አልሰጥም ብሎ መሬቱን ደብተሩ በእኔ አስደርጊው ነበር አሁን ቀይሮት ይሁን አላቅም አሁን ግን አለቀውም ልግባ እንጆ ሀገር

  • @user-pw4di7sg7y
    @user-pw4di7sg7y9 ай бұрын

    በሽታ ናቸው የባል ዘመድ እኔም ደርሷብኛል ለምን ቅጥል እንደሚሉ እኮ 😄😄

  • @Umubilalul-

    @Umubilalul-

    9 ай бұрын

    የደረሰበት ያውቀዋል

  • @user-kv1px6xf1n

    @user-kv1px6xf1n

    9 ай бұрын

    እኛንም የወንድሞቻችን ሚስቶች የባል ዘመድ በሽታ ናቸው ይሉናል

  • @TiruB

    @TiruB

    9 ай бұрын

    ​@@user-kv1px6xf1nእኮ ሳልወድ በግድ ክፉ ሊያደርጉኝ ነው😂

  • @meronworku5760

    @meronworku5760

    9 ай бұрын

    ብዙ ወንድም ያላችሁ በቅርቡ በወንድም ሚስት እሳት ስትቃጠሉ ታገኙታላችሁ ከወንድማችሁ ስትለዩ ይገባችሓል

  • @nanaayalew2349

    @nanaayalew2349

    9 ай бұрын

    አንቺም ለወንድሞችሽ ሚስቶች "የባል ዘመድ ነሽ" እያንዳነድሽ!

  • @kweesweet8802
    @kweesweet88029 ай бұрын

    ጀሮ ለምን አታድግም ቢሉት ይህን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ አሉ😢

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x9 ай бұрын

    የባል ዘመድ አመድ ይባላል የደረሰበት ያውቀዎል

  • @MAAm-qi6qm

    @MAAm-qi6qm

    9 ай бұрын

    ትክክል የደረሰበት የልብ ስብራት ያዉቀዎል

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    9 ай бұрын

    አችም ለወድሞችሽ ሚስቶች የባል ዘመድ ነሽ ከራሳችን ይጀምራል በጂምላ አይፈረድም

  • @user-hg5ns3rl6x

    @user-hg5ns3rl6x

    9 ай бұрын

    @@user-se7vk7wr3c ሁሉም ሰው አላልኩም እኔ ህይወቴ ያልኩት 14አመት የጠበኩት እኔን እንደሚያገባ እየተናገረ መጨረሻ ተሰፉ ቆረጪ ከዛሬ ባሌ ሰተዎወቅ ባልሸ ነኝ ለዘመናት ያለኝ ሠው ሲሞት በሴቶች አብራቸው ሲተኛ የነበረ አሰገደሉት ህዝብ ያዘነው ቤተሰቦቹ አንገት ደፉ ልጅ ወልዶ ሌላ አለም ውሰጥ ነበር እኔ ለእግዚሐብሔር ብዬ አሰክሬን ከሠው ሀገር አሰገብቼ ያሰቀበርኩት እሱ በቁምሸ የገደለሸ እያሉ መከራ ግዜ ያሳለፍኩ በቃ ፍቅርም ህይወቴን ሰጥቸው ነበር ህዝብ ይቅር በይው መቃብሩ ሄደሸ ውሀ ድፊ አፈር በትኝ ነፍሱ ይረፍ ባክሸ ይሉኛል ቤተስቦቹ ባል መኖሬ እየተናደዱ ነው እግዚሐብሔር የባረከው አሁን አብሮኝ የተሰቃየ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos7729 ай бұрын

    እውነት ነው በሃሰት መመስከር በምድር ሳይሆን በፈጣሪ ዘንድ ወጋ ያስከፍላል ከሃጥያትም ሃጥያት ነዉ

  • @SefinaSema
    @SefinaSema9 ай бұрын

    እዳታለቅሺ እህታችን እደተጎዳሽ ማወቅ የለባችውምጠንከር በይ ባልሽ አላህ አፈያ ያርግልሽ ልጅ ላእንቺም ለሀገርም የሚጠቅም ያርግልሽ

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu53889 ай бұрын

    አዎ ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ነገር የቤተሰብ ውርስ ላይ ውርሱ የጋራ መሆኑን እያወቅን የራስን ጥቅም የሜጸባርቅ ቤተሰብ ብዙ አለ ክደት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14599 ай бұрын

    ምነዉ በዚህ ዘመን ክፉ ሰዉ በዛ በማርያም ስም😢😢😢የእኔ እናት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🤲♥️

  • @lizethio6061
    @lizethio60619 ай бұрын

    ምነው የሀገሬ ሰው እንዲህ ተጨካከነ😢

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay27429 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ባልሽን መንከባከብሽ ልጅን ማስተማርሽ ከዚሁሉ ክርክር ጋር ጎበዝ በርቺ ፍርዱን ለፈጣሪ ተይው

  • @asne3025
    @asne30259 ай бұрын

    ይቅር በለን በሀሰት መመስከር ያስጠይቃል

  • @tsedfa7295
    @tsedfa72959 ай бұрын

    እህቴ ቸሩ መድሀኒያለም ፍርዱን እርሱ ባዘጋጀው ቀኑ ይሰጣል ልጅቷም ብትሆን በሀስት ተመስክሮበት ቤቱን ላትኖርበት ትችላለች ብቻ ታገሺ ።

  • @nigussietaye3210
    @nigussietaye32109 ай бұрын

    ሁሌም አዳምጥሀለሁ ጥሩና ትምህርት ሰጪም ነው :: ንብረት በተለይ ብዙ ቤተሰብ ካለ መጠፋፋት ነው :: ይሄ ነገር ይገርምሀል 90/100 ሁሉም ቤት ያለ ነውና እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን ነው የምለው :: አንተንም ችሎታህን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ::

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube20879 ай бұрын

    አለምዬ ዛሬ ድክም ያለህ ትመስላለህ ❤❤

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo9 ай бұрын

    በየቤቱ ስንት ስቃይ አለ በፈጣሪ😢😢😢አይዞሺ እህቴ እመብራሀን ትርዳሺ ታሞ የተኛውን ወድማቸውን እንኳን አያስቡም. በቃ ብር ከሰው ነብስ. በለጠ ምን አይነት ትውልዶች ሆንን😢😢😢

  • @hussenali4298
    @hussenali42989 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል ከደዚህ ካለ ሰው ገንዘቡን ከመምረጥ እሱን ቢያሳክሙት

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay49489 ай бұрын

    ለዚህ ፣አጭር ፣ግዜ ፣ለመሬት ፣ቤት ፣መባላት፣እንደዉ፣እግዚአብሔር ፣ልቦና ፣ይስጠን 😢😢

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi19049 ай бұрын

    ሰዎች በገንዘብ አየተገዙ በሃሰት ይመሰክራሉ ኣቃለው አግዚኦ ያስብላል😮😮😮

  • @mbet1840
    @mbet18409 ай бұрын

    አንች ጎበዝ ሚስት ጎበዝ እናት ነሽ እመኝኝ በውሸት መስክረው ዝታለም የህሌና ፅፅት እና ቁስል ይዘው ይኖራሉ

  • @clickcell4333
    @clickcell43339 ай бұрын

    እውነቱን ሚያውቀው እግዚአብሄር ብቻና ብቻ ነው ለምን ሚስቶችም ለባል ቤተሰብ ያላቸውን ጥላቻ ስለማውቅ በተሰጠው ኮመንት ራሱ ማየት ይቻላል እዚህ ውስጥ ምትሳደቡ ሚስቶች ነገ እናንተም አማች እና መራት ትሆናላችሁ በአሳደጋችሁት ልጅ ሚስት ስትጠሉ ያኔ ይገባችኋል👈ለአንቺ ግን ጌታ ይርዳሽ እናቴ😢

  • @jamelajamela9003
    @jamelajamela90039 ай бұрын

    Ayiii wallaahii bayee garaa naa nyatee Rabbii haqaa kee siif haa debiisuu hadhaa koo😭😭😭😭😭 Abshiir

  • @meditube1065
    @meditube10659 ай бұрын

    አብሽሪ ሀቃችሁን አሏህ ይመልስልሽጎበዝ ነሽ በርቺ ከባድ ጊዜ ላይ ነን. ቅድሚያ ለሰው ሳይሆን ለገዘብ ሆኗል ባልሽን አሏህ ያሽረው ኩታበር የተወልድኩባት ሀገር ናት😢

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe74979 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድ እድሜ ጤና ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ,,በሞገስ ያኑርህ ,,,,አባት ሆይ የታመመውን ማርልን ማስተዋልን አድለን እደ ስራችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ አኑረን ይቅርም በለን,,,,

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane76189 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ በሀሰት ምትመሰክሩ ሰዎች ግን ነገ ታስሮ መሄድ አይቀርም እሚያሳዝነው ደግሞ ለዚህ ቤት የደከመው ሰው በህመም ላይ ሁኖ ምንም በማያቅበት ንብረቱ ሲወስድ አቤት የስው ጭካኔ 😢

  • @z.d7914
    @z.d79149 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ እናት የጃቸውን ያገኙታል ሊግዜው ቢጎዱሽም መጨረሻቸው አያምርም

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub62549 ай бұрын

    በእወነት በሀሣት የምትመሠክሩ ሠዎች እግዛአብሔር የጃቹሁን ይሥጣችሁ ምን አይነት መጥፎ ሠው ብትሆኑ ነው ሆዳሞች ለብር ብላችሁ ነው በሀሣት የምትመሠክሩት ለእወነት የማትቆሙ መሀይሞች ሆዳሞች በእወነት መሣደብ አልፍልክም ነበር ግን ብዙዎቹ በሀሣት ተመሥክሮባቸው ህይወታቸው ተመሠቃቅሏል

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen58769 ай бұрын

    ሰላም አለምሰገድዬ ሰላማቹ ይብዛ እቺዱኒያ እዴትእደሚያባላን ውለንማደራችን አናቅም ሰው ምንየሆነ ነው አለምሰገድዬ እማማ ካሌ የት ደረሱ

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji9 ай бұрын

    አቤት መልካም ነገር መቼ ይሆን እምንሰማው ከግዜ ወደ ግዜ መጨካከናችን በዛ ፈጣሪ ይማርልሽ

  • @monaalmona1194
    @monaalmona11949 ай бұрын

    ለየትኛው ጊዜ ብላችሁ ነው በሀሰት የምትመሰክሩት እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ባለቤትሽን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen58769 ай бұрын

    ፍርድቤት ሂዳቹ በሀሳት የምትመሠክሩ ነገምንእደሚደርስባቹ አታቁም ውለንማደረ አናቅም አድረንመዋል አናቅም ግንምናነት ሂሊና ቢኖራቹ ነው

  • @senaitjira209
    @senaitjira2099 ай бұрын

    አይን አውጥታ ይቺን ሴትዮ ልጅዋን በሽተኛ ባልዋን ሜዳ ላይ ሊጥሉ ለመጡ ሰዎች ስለባልዋ ብላ ሜዳ ትውደቅ ስለባልዋ ብላ ትተወው እንዴት ብታስብ ነው ከሁሉ ነገር ባልሽ ይቀድማል የምትለው ፍርድህን አስተካክል

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21489 ай бұрын

    እግዚአብሔር ባልሽን ይፈውስልሽ የኔ እህት🙏አለምዬ ስወድህእኮ🥰

  • @lamrotdesalegn6142
    @lamrotdesalegn61428 ай бұрын

    አይዞሽ ሀገርዬ እግዚአብሔር በሰማይ በምድር ይካዳቸው

  • @yishakyishakasrat2299
    @yishakyishakasrat22999 ай бұрын

    እንዴት ከባድ ቃል ነው ፈጣር ባለቤቴን በበሽታ እየቀጣው ነው አምላክ ምንንም በክፉ አይፈትንም ።

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs8 ай бұрын

    አለምሰገድ የድሀ እንባ ሰለምትጠርግ እግዛብሔር ረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ እመኝልሀለሁ ጀግናች ነህ ልጂ

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc9 ай бұрын

    ሰዉየዉን ፈጣሪ ይማረዉ ንብረቱ ባይባክን ጥሩ ነወ ይሳበዱት እራሡ እነሡ ይሆናሉ😢😢

  • @rahelwolde146

    @rahelwolde146

    9 ай бұрын

    እኔም ይህ ሀሳብ ነው የተሰማኝ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76739 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክስሻል የኔ እናት አይዞሽ😢😢 ስታሳዝን እንዲህ አይነት ሴት ታመመ ብላ የማትጥል ብታጣ እንኳን ቦታዋን ላለመሸጥ አረብ ሀገር ተሰዳ ሰርታ ጨካኞች ነገ ጥለነው ለምንሄደው በሀሰት የመሰከራችሁ ወዬላችሁ ለእናንተ

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c9 ай бұрын

    ምን ይሻላል ዘንድሮ የምንሰማዉ ሁሉ ያማል

  • @nanny3146
    @nanny31469 ай бұрын

    Egzabeher yestelghne our hero brother really ur real Ethiopians son god bless you amen 🙏

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo93759 ай бұрын

    ኧረ አምላኬ ሆይ ምን አይነት፣ጊዜ ላይ ነው ያለነው ሰው ግን ለምንድነው ስለእውነት የማይኖረው ለየትየኛው፣ግዜ ነው ኡኡኡ

  • @merekonjoconjo3913
    @merekonjoconjo39139 ай бұрын

    ሰላም. ነው. አለመሰገድ. አንዴት. ነክ. ሰላመክ. ያበዛው. ❤❤❤❤❤❤ተሄተናክ በጣምም. ያማል. አዘጋብሔር. ለቦና ይሰጠቸው. 😢😢😢😢😢😢😢

  • @EnateArsema
    @EnateArsema9 ай бұрын

    አለምዬ እንኳን ሰላም መጣቹልኝ

  • @hanahana1960
    @hanahana19609 ай бұрын

    እንደው ነገ ጥለን ለምንሄድ እች ከንቱ አለም ለምንድነው በህዎይት እያለን መስማመት ያቀታን

  • @afromedia3945
    @afromedia39459 ай бұрын

    ብርቱ ሴት ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ለገልበተኛም ገልበተኛ አለው ፍርዱ ከላይ ነው በርቺልኝ😢😢

  • @metikemetike7417
    @metikemetike74179 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ይሄን ያክል ነው ሺ አመት ለማይኖረብት እድሜ ዛሬ ታይትን ነግ ለማንኖረብት ክፉታችን የሰው ልጅ ጤና ነው ከምንም በላይ ጤናውን ይመልሰልሸ አይዙሸ ሁሉን ነገረ ለፈጣሪ መሰጥት ነው

Келесі