የአብይ ቀኝ እጅ ህልፈት፣ የዳንኤል ክብረት ማስጠንቀቂያ፣ የፋኖ አመራሮች ስብሰባ እና ውዝግብ

የአብይ ቀኝ እጅ ህልፈት፣
የዳንኤል ክብረት ማስጠንቀቂያ፣
የፋኖ አመራሮች ስብሰባ እና ውዝግብ

Пікірлер: 82

  • @Gonfa509
    @Gonfa50914 күн бұрын

    የአሜሪካዉ አዩ ጩፋ አረፉ ብትለን የተሻለ ገላጭ ርዕስ መሆን ይችል ነበረ

  • @user-dp3fs1mq4x
    @user-dp3fs1mq4x14 күн бұрын

    Bravo Erimi

  • @meazatekle4498
    @meazatekle449814 күн бұрын

    ታድያ ትክክል ነው እሬቻ በራሳቸው ነው ተረጋግጠው ገደል የገብት እኔ እዛው ነበርኩ

  • @SEP2922
    @SEP292213 күн бұрын

    Great analysis Ermi👏👏

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw14 күн бұрын

    "ዋቃ" ወይንም "ዋቆ" ከውሀ ውስጥ ወጣ፡፤ ከዚያም አለምን፣ የሰውን ልጅ ሰማይንና ምድርን ...ወዘተ ፈጠረ ይላል የመንጋወቹ እምነት፡፤ የአንተስ እንደምንጋወችህ ነውን???

  • @wondyfroweshete7977
    @wondyfroweshete797713 күн бұрын

    ከአብይ ቀጥሎ ከሰው ልብ የወጣና የተረሳ ሰው ኤርሚያስ

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b13 күн бұрын

    Ermias that reads very well,full knowledge and very analyst.

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw14 күн бұрын

    የዋቅጅራ የልጅ ልጅና የበረከት ስሞኦን ግርፍ ኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራ፦ እስኪ አንድ ጥያቀን ብቻ ደፍረህ መልስልን፦ "ዋቃ" ወይንም "ዋቆ" ከውሀ ውስጥ ወጣ፡፤ ከዚያም አለምን፣ የሰውን ልጅ ሰማይንና ምድርን ...ወዘተ ፈጠረ ብለህ ነው እንደ መንጋወቹ ዘመዶችህ አንተም የምታምነው ወይንስ አይደለም? ይህችን ብቻ ከመለስክልን ሰው ወይንም እንሰሳ መሆንህን መለየት አይቸግርም፡፡ ምክር ከፈለግህ ዶክተሩን ህዝቄል ጋቢሳንና...ጠይቅ፡፡

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n14 күн бұрын

    ኤርሚየ❤ በእውነት የሆነ ሳይድ ይዘክ የምትሰራ ነበር የሚመስለኝ ገለልተኛ ሆነህ ኢትዮጵያ ን ካልክማ የማይከተልህ ኢ - ኢትዮጵያዊ ነዉ መቶ በመቶ ካንተ ጋ ማች አደርጋለሁ ኢትዮጵያ የመፈቃቀር እንጂ የመጨካከን ሀገር ከመሆን ፈጣሪ ነፃ ያድርግልን በእርግጥ ህዝብ የዋህ ነው ።

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw356714 күн бұрын

    You read the titles of two books but irrelevant analysis! So i always say that you ate one of thosr those Jilanfos! But i am not ecjoing on the PM's mere categorisation.

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa13 күн бұрын

    Taxaqen mengest New yasmaraw meknyatume genzbe lagachochi bebanke eygba new

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw356714 күн бұрын

    የአቅምህን ያህል ተራመድ bro!

  • @ethiopiaagare9695
    @ethiopiaagare969513 күн бұрын

    U are fair

  • @AbolCoffee2024
    @AbolCoffee202414 күн бұрын

    Gonder has 80,000km2 area and 15 million people. Gonder FANO is the basis for all the FANO and hence should lead FANO.

  • @hiwottsegaye2754
    @hiwottsegaye275414 күн бұрын

    ኤርምያስ በመሰለኝ አታውራ እባክህ።

  • @Obowada
    @Obowada14 күн бұрын

    Voice of PP.. treating his listeners as 5 years old, repeating the same thing again and again..

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f14 күн бұрын

    Abiy ahemd selasagdachew new wenjle misera seratu new abiy kumre new michawetew betam yasafrale asafri serat new

  • @godefaasegahagn820
    @godefaasegahagn82014 күн бұрын

    ኢረሚያ እባክህ ራሰሀሐን ሁን፡ The senator was bad for Ethiopia. He helped the genociders to kill 1m tigraysn and equally Ameha and Oromo. He was sent by the devel like Bekel Woldekidan and Pastor Tolosa of Georgia.

  • @user-fl8dy2zc2u
    @user-fl8dy2zc2u14 күн бұрын

    ሲሳይ መንግስቴ ዛሬ ጀነራሎቹ ወደ ፋኖ መሄድ ኤርሚያስ ሲያጣጥለው ነበር ይህ አለማወቅ ነው ለምን አይጠይቅም ስላለክ መልስ ብትሰጠው

  • @mulugetaashebir2374
    @mulugetaashebir237413 күн бұрын

    እርምት ሴንተር ጅም ኢንሆፍ ሳይሆን ኢንሆፊ ብለው ነው ኤሜርካኖች pronounce ሚይረጉት

  • @birhanebezabihambaye6636
    @birhanebezabihambaye663614 күн бұрын

    What is servant Leadership? is it civil servant ?

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw356714 күн бұрын

    Echoing

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f14 күн бұрын

    Fetenaw tewew hedum alhadum lewte yelewum yeha tewld geday serat eskle drese menum ayetekimem

  • @tadessealemayehu2988
    @tadessealemayehu298813 күн бұрын

    ቤቴልም ፣ፖለቲካን የቢዝነስ ምንጭ ያረገች ።የፖለቲከኞችን ስም ለሷ atm card ነው

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f14 күн бұрын

    Yetataki ayedlem mengest tebeyaw new yagetachew erasu new seratu new

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy205314 күн бұрын

    Senator Inhof , May or May not be" Yemerih Saw " But before you make your judgment are you " Ye Merih Saw " ?

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome943014 күн бұрын

    Obo Ermias I want to remember you that you come from ODP then we know who you are and sweating sweating but you can't divide Amhara

  • @demegash7211
    @demegash721114 күн бұрын

    Are you working for pp

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f14 күн бұрын

    Lezi new seratu tenklo mewgde yalebte zegochen badebaby begnezbe eyetedrdre miyafen teyafe serat new

  • @melakwodaje832
    @melakwodaje83214 күн бұрын

    Ye abey tezaz chmrebt enje

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f14 күн бұрын

    Betekikile

  • @imantofik1455
    @imantofik145514 күн бұрын

    Gossip media

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze.14 күн бұрын

    The government have a vested Interest on student abductions !!!! This is certain Ermi!!!!

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene582614 күн бұрын

    Erasu mengest yhonal yagetachew

  • @kumamamie5003
    @kumamamie500314 күн бұрын

    Yes Lenchoo was not on board. He refused even to take oath during the ceremony. Without talking oath he flew to US. But I don't remember he was taken to prison. This is the fact. On top of this, Lenchoo wasn't alone in this endover. There were many participants of the conference who were on board with his idea. But it was hijacked by others. They worked hard to exclude him from the central committee by electing his as one of the election committee. At the end of the day he was elected by the biggest margin among the elected. This is the truth. Please make correction by means possible.

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama755514 күн бұрын

    እነዚህ የብአዲን ዘራፊ ፋኖዎች ናቸው ያስቸገሩት ! መድሀኒቱ ምድር ላይ ያሉት ፋኖዎች ወደአንድነት መምጣት ነው

  • @alihussien6899
    @alihussien689914 күн бұрын

    Ermias aren't you ethiopian? If so why don't you mention some dignified individuals by their dignity, example Dr.,p/m Abiy, very important tradition especially in Ethiopia, the way you disrespect ethiopian tradition is unacceptable,and shame on you man.

  • @esubeagent3111
    @esubeagent31112 күн бұрын

    ከባህርዳር እሱባለው ሞላ እባላለሁ #አስተያይት ፖለቲካን የብሔር መመሸጊያ የምታረጉት ወደታች ወረደ ትውልድ እየከሸፈ ነው ይህን ሁኔታ ብታስቡበት

  • @AbolCoffee2024
    @AbolCoffee202414 күн бұрын

    Gonder represents 50 percent of the Amhara region and the Amhara people. Ignoring this fact will not bring to unify.

  • @user-vt4hu3hi9z
    @user-vt4hu3hi9z14 күн бұрын

    ጠቅላይ ምኒስትሩማ እምነት የለዉም ። የሱስ የሚወድ ሰዉ ምንም ቢደክም እነደዚህ ዓይነት ጨካኝ ዉሸታም አይሆንም !ለሁለት ተቃራኒ ሃይማኖት( አስልመናና ክርስትና)አኩል ስሜት ለኖረዉ አይችልም። ያዉም ምንም ዓይነት አሰገዳጅ የፖለቲካ ህግ በሌለበት ። ክርስቶስን የሚያዉቅ ..ስሜቱ ቅንአቱ ንግግሩ.. ይለያል።

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw14 күн бұрын

    የዋቅጅራ የልጅ ልጅና የበረከት ስሞኦን ግ.ር.ፍ ኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራ፦ እስኪ አንድ ጥያቀን ብቻ መልስልን፦ "ዋቃ" ወይንም "ዋቆ" ከውሀ ውስጥ ወጣ፡፤ ከዚያም አለምን፣ የሰውን ልጅ ሰማይንና ምድርን ...ወዘተ ፈጠረ ብለህ ነው እንደ መንጋወቹ ዘመዶችህ አንተም የምታምነው ወይንስ አይደለም? ይህችን ብቻ ከመለስክልን ሰው ወይንም እንሰሳ መሆንህን መለየት አይቸግርም፡፡ ምክር ከፈለግህ ዶክተሩን ህዝቄል ጋቢሳንና...ጠይቅ፡

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu640114 күн бұрын

    አሜሪካ አፊንጫ ላይ ሆነህ እንዲህ የአሜሪካን ቁልፍ የነበአውን ሟች ሰው ሚስጢር ሲታጋልጥ እንደምን አልፈራህም?

  • @ermiashaile230
    @ermiashaile23014 күн бұрын

    ኦ ዛሬ መንግስት አለ?

  • @ermiashaile230
    @ermiashaile23014 күн бұрын

    ምንው ዛሬ ተናደድክ

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf13 күн бұрын

    ኤርሚያስ ለምንድን ነው የምትሟዘዝ? አአአ... እያልክ አሰለቸኸን ።ጊዜ ትፈጃለህ።

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf13 күн бұрын

    የስልጣን ሽሚያ ገና ከጅምሩ መፎካከር እንዴት እንደሚያሳፍር ሳይገባችሁ ቀርቶ ነው? ዘመነ እባካችሁ የአማራን ህዝብ አታሳፍሩ። ንግግራችሁኮ በኢትዮጵያ ተወዳዳሪ የላችሁም!! በተለይ ዘመነና ምክትሉ ማለት ጠበቃው

  • @junefirst500
    @junefirst50014 күн бұрын

    ኤርምያስ፤ የኃያሏ፡ አገር፡ ክርስትና፡ ልክ፡ እንደ አገራችን፡ ጋኔን፡ ጠለፎቷል! ፕሮስፐርቲ፡ ወንጌል፡ መ፡ ቅዱሳዊ፡ ነው። ችግሩ፡ ኃያል፡ ሁኖ፡ በኢየሱስ፡ ስም፡ ሁሉን፡ ማንበርከክ፡ ነው!

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr14 күн бұрын

    ሰይጣን ነጭ ነው። ሁለም መላእክት ነጮች ናቸው ። ሰይጠሰንም መልአክ ነበር። ቀኝ እጅ የሁን ግራ አንድ ሰይጣን ሞተ።

  • @user-vm7tv9lw8r
    @user-vm7tv9lw8r14 күн бұрын

    ኤርሚያስ ስለምወድህ ግዴለህም ከአማራና ከፋኖ ጋር ያለህን አተካራ ብትተዉ ጥሩ ነዉ ።

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw356714 күн бұрын

    Your problem is you pretend to have overall knowledge on everything. Please control your ambition!

  • @Lovefano
    @Lovefano13 күн бұрын

    የደንቆሮ ትንተና 😂😂😂😂

  • @MussieAredo-i3k
    @MussieAredo-i3k14 күн бұрын

    አንተም ሞተኽህ ነበር፣ merican ውስጥ ግን ተነሳኽ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia884414 күн бұрын

    የአማራ ሰቆቃ መገለል መሳደድ ወዘተ ወዘተ በተላላኪ መልስ የሚያገኝ ቢሆን በተላላኪ ከርሳሙ በአዴን ይሳካ ነበር። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል አራት ነጥብ።

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA14 күн бұрын

    You are already bankrupt.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia884414 күн бұрын

    ኦሮሞ ተናጋሪዋች 80 እጅ ሙስሊም ሆኖ እንዴት ነዉ የፋሽስት አብይን ወንጌሌ ሊደግፉ የሚችሉት?????

  • @BaneS744

    @BaneS744

    14 күн бұрын

    ምን ነካህ ወዳጄ? አቢይ ነውኮ ለመጀመሩያ ጊዜ ቤተመንግሥት ውስጥ ጾማቸውን እንዱፈቱ ያደረገው:: ያንተው ወገን ነው ሙስሊሞችን ብንወድም አብረን ብንኖርም የቤተመንግሥቱ ነገር ግን አባቶቻችን ያላደረጉት ስለሆነ እኛም አናደርግም ያለው:: አሁን ነው እኮ የሙስሊሞች ሙሉ መብት የተጠበቀው:: ይህን መረዳት የሚችለው ተረድቶታል::

  • @user-kb5gf8nb5n

    @user-kb5gf8nb5n

    14 күн бұрын

    ​@@BaneS744ሙስሊም ነኝ በመንግሥት መስጅድ የፈረሰና ምእመን የተገደለ በአብይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ።

  • @BaneS744

    @BaneS744

    14 күн бұрын

    @@user-kb5gf8nb5n ወንጀለኞቹ ግን እነማን እንደሆኑ አረጋግጠሃል? በቅርቡ እንኩዋን በጎንደር በሙስሊሞች ላይ የተፈጸመውን ግፍ ታስታውሳለህ? በእርግጥ ሙስሊም ብትሆን ብዙ ነገር ታገናዝባለህ ብዬ እገምታለሁ ጅላጅል ካልሆንክ በስተቀር::

  • @12ድንግል
    @12ድንግል13 күн бұрын

    አንተን ስለ ፋኖ ምን ይመላከተሀ ቀዳዳ ገልቱ

  • @negussieabebe3500
    @negussieabebe350014 күн бұрын

    Really, you are not the fact ground arguing, but you know propaganda and lies.

  • @mbt4482
    @mbt448214 күн бұрын

    የኢርሚያስ ለገሰ የደንቆሮ ትንተና። 😅

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu538814 күн бұрын

    ኤርሚያሰ ሲጀመር ዳንኤል አብይ ተናገር ካላለው አይተነፍስም እገታውን የሚፈቅደው አብይ ነው መንግስታዊ ነው

  • @Gonfa509
    @Gonfa50914 күн бұрын

    የአሜሪካዉ አዩ ጩፋ አረፉ ብትለን የተሻለ ገላጭ ርዕስ መሆን ይችል ነበረ

  • @Gonfa509
    @Gonfa50914 күн бұрын

    የአሜሪካዉ አዩ ጩፋ አረፉ ብትለን የተሻለ ገላጭ ርዕስ መሆን ይችል ነበረ

  • @Gonfa509
    @Gonfa50914 күн бұрын

    የአሜሪካዉ አዩ ጩፋ አረፉ ብትለን የተሻለ ገላጭ ርዕስ መሆን ይችል ነበረ

  • @Gonfa509
    @Gonfa50914 күн бұрын

    የአሜሪካዉ አዩ ጩፋ አረፉ ብትለን የተሻለ ገላጭ ርዕስ መሆን ይችል ነበረ

Келесі