Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ የ24 ሰአታት ዜና፣ ትንታኔ እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን በአለም ዙሪያ ላሉ ሰፊ ኢትዮጵያዊያን ተመልካቾች የሚያሰራጭ የግል ሚዲያ ነው።

Addis Compass Media (ACM) is a private media that broadcasts 24-hour news, analysis, and various programs to a wide Ethiopian audience around the world.

Пікірлер

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tgМинут бұрын

    ኦቦ ኤርሚያስ ለገስ በ2015 ዓ/ም መጨረሻ ላይ አብይ አህመድ የፋኖን ጦርነት በ3 ቀን ውስጥ ጨረስው ብለህ ከሞገስ ዘውዱ ጋር እየተሳለቅክ እና በአዲሱ ዓመት መግቢያ ላይም የፋኖን ውድቀት በተመለከተ ባለ 16 አንቀጽ ማብራሪያ አውጥተህ ነበር ነገር ግን ዛሬም ስለ ፋኖ ታዎራለህ ግን በፈረስ እና በሞተ ሀይል አንድ ዓመት ሙሉ እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ማለት አይከብድህም ማፈሪያ ነገር ነህ ለነገሩ ሴት ልጅ በጥፊ እየጠለዘች የምታኖረው ሴት ከዚህ በላይ መሆን አይችልም ሴታ ሴት ነገር

  • @user-bh8hl8uw9p
    @user-bh8hl8uw9p16 минут бұрын

    እሳኩሁን አሸባሬ አደለም መንግሰት ክልሉን ለቆ ይውጣ

  • @bezalemmekonen4074
    @bezalemmekonen407420 минут бұрын

    Ante zemenen yemenager moralum bikatum yelehim fanon kefafil tebleh teketreh new mechem ayisakalihim period . Ante degmo ye amhara tilacha yenegesebih indehone inawkalen tekatel Amhara yashenifal

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b23 минут бұрын

    ኤርሚያስ ነገሮችን ከሃገራዊ ጥቅም ብቻ በማየትህ እና ሃገርን ከሚጎዱ ሃሳቦች በመቆጠብህ እና ለሃገሪቱ ጥንቃቄ ያለው አካሄድ በመምርጥህ ትመሰገናለህ።

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x43 минут бұрын

    ወረዳ ባንዳ አኤርሚይሰ እነተ ማለት የአበደ ዉሻ ነሕ እቃም የሌአሕ የተለከፈፈ ወሻ ነሕ። የማርሸትም ንግግርም አነተ። እንደጣመ ምከው አደደለም የማርሸት መልሰ ለተጠየቀው ለድርድ ተጠይቃችኸል ሲባል የጠየቀን የለም ነው ደለው ለነገሩ። እአማረኛ ብትናገርም ሁሉን ትረደለህ ማለት እየደለም። ለዚህም ነነው ተመልካች ይጣህው። የከሰርከ ፖለቲከንኖ እብድ ሆነሀል እግዚየብሄር ይሁንህ:: ም

  • @user-kz9xn8fu9l
    @user-kz9xn8fu9lСағат бұрын

    ዘመነ የ ራምቦን ፊልም በህልሙ አይቶ የሰጠው መጋጋጫ ነው ሀሀሀሀ

  • @hunbelewzelalem973
    @hunbelewzelalem973Сағат бұрын

    This is a useless media. (It is a zero sum media)

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681Сағат бұрын

    የአማራን ትግል የማዳከም የማቋሸሽ ተልእኮ ያለው ነው የሚመስለው

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433Сағат бұрын

    The life of people that live in Amharic region has been fucked up by psychos.

  • @user-kj8pg3yt8n
    @user-kj8pg3yt8nСағат бұрын

    ይህች አጀንዳ ማዘናጊያ ሰበብ ነው እንጂ እውቅናው የማይቀር ነገር ነው፡፡ የምእራብ ትግራይ ጉዳይ ማንም አይረሳም፡፡

  • @12ke883
    @12ke883Сағат бұрын

    ቁጥር ፩ ደንቆሮ አንተን የመሰለ ነው

  • @danezana1148
    @danezana1148Сағат бұрын

    You can’t denied that you said 1 Amhara special force = 100 Oromo special forces , Banda

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433Сағат бұрын

    abey ena zemene kassi "same" nachew le ethiopia aytekmum. Serachew ethiopian megezgez new

  • @danezana1148
    @danezana1148Сағат бұрын

    OLF is. ፈሳም , ignore it

  • @user-mg8dr6xu2q
    @user-mg8dr6xu2qСағат бұрын

    ስራአቱን አስደግፌ ልብዳህ ማለቴ አተን ተደግፋ የልጆችህን እናት ሚስትህን ላስጠባት አተ ገልቱ እቅልፍ ያስር መላጣ ልጅ አፍክን ልሽናበት, የገረድ የበረዳ አዳሪ ሽማግሌ እፍጥ😅😅😅😅

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433Сағат бұрын

    gegema shifta neger new

  • @danezana1148
    @danezana1148Сағат бұрын

    Mr Negative 😢😢😢

  • @SadxxHsdfg
    @SadxxHsdfgСағат бұрын

    አንተ ምን አገባህ አትቀባጥር

  • @user-ne7pn7ph3l
    @user-ne7pn7ph3lСағат бұрын

    That was the best comment I never heard from ermias

  • @gemedodube8538
    @gemedodube8538Сағат бұрын

    Selam selamen yametal 100/100 you’re right ❤

  • @gemedodube8538
    @gemedodube8538Сағат бұрын

    Good idea Ermey 😅

  • @snw8160
    @snw8160Сағат бұрын

    ካድሬ የተባሉት የአንተ አይነቶች ናቸው። ፀጉር ሰንጣቂ። ይበቃሀል። ማርሸት ያስቀመጠው ቅድመ ሁኔታን አስኪ አብራራው

  • @MeYou-kw1hj
    @MeYou-kw1hj2 сағат бұрын

    Doma….ru still alive?

  • @shitaberhe3024
    @shitaberhe30242 сағат бұрын

    ኣማራ 360 እያለህ ከFBና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች ኣሉቧልታ እየቃረምክ ነበር የምታወራው:: ኣሁን ጥሩ ነው ማንበብ መጀመርህ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል😊

  • @noorworldyoutube9809
    @noorworldyoutube98092 сағат бұрын

    እኔ የምለው ዘመነ ካሴ የሚባለው ጅል ሰውዬ ምን ጠጥቶ ምን አጭሶ ነው ግን መግለጫ የሚሰጠው ? ሀሀሀሀሀ የ 21 ኛው ክ/ዘ ጅሎች ካልሆን በስተቀር አልክ ቀላል ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ናቹ

  • @wallekechinu-wu8tl
    @wallekechinu-wu8tl2 сағат бұрын

    ኤርሚያስ ለገሰ ቁጥር ስንት ሸርታታው ሞባይል ነህ ወሬ አልቆብህ ስትጎላደፍ ከምትውል አርፈህ ተቀመጥ

  • @shitaberhe3024
    @shitaberhe30242 сағат бұрын

    ታምራት ላይኔን የነፍስ ኣባትክ ኣስመሰልከው😂

  • @fayruzsnegash8883
    @fayruzsnegash88833 сағат бұрын

    Good job brother👍

  • @meklite-ethiopia5953
    @meklite-ethiopia59533 сағат бұрын

    ሀዘን አልደረስህም😂😂😂😂😂

  • @abebechestifanos2902
    @abebechestifanos29023 сағат бұрын

    ስው በዚህ ልክ እንደ ኤርምያስ ሲዘቅጥ አይቼ አላውቅም

  • @safuwassie-yc4kz
    @safuwassie-yc4kz3 сағат бұрын

    ቀሸም ሰዉየዉ ያለው በረሐ ነው አንተን እራሰን ተጠራጠርኩ ጉንህ ያለህ አሰመሰልከው ምን አይነት ሰፋጣ ነው

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl3 сағат бұрын

    The generation did not put itself in the line of honest struggle, for this reason,Yesterday's hyenas came as preachers,

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp3 сағат бұрын

    ዘመነ ቅልቡን ደህና አድርገህ እራስ ራሱን በመዶሻ ቀጠቀጥከዉ ነዉ የሚባለዉ

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp3 сағат бұрын

    ዘመነ ካሴ ቅልብ የፖለቲካ ንግግር የማያዉቅ ታየኝ ስልጣን ቢይዝ ምን ሊያወራ ይችላል ቅዠታም

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu66624 сағат бұрын

    Better always to wish positive, Ermiyas,

  • @asdadf8839
    @asdadf88394 сағат бұрын

    የአብይ ቅፅረኛነህ ራስ ወዳጂ እስክድርና ዘመነ ታላቅና ታናሺ ወድምናቸው ደላላ ወሬኚ

  • @abduselamteka2632
    @abduselamteka26324 сағат бұрын

    @If I was hahaha "No more the so called u turn again in Ethiopia we cross the river and the sea with our hero leader Abiey Ahmmed" we make the the cure for tamrat new poison strategies

  • @mahmmudyesuf3553
    @mahmmudyesuf35534 сағат бұрын

    ኤርሚ አይዞህ አማራና ኦሮሞ እንድህዝብ ጦርነት ውስጥ አይገባም :: ስጋትህ ግልጽ ነው : አብይ ስልጣን ቢያጣ ? ምን ጣጣ ያመጣል?.......???

  • @ethiotube6965
    @ethiotube69654 сағат бұрын

    ከገደሉት እና ከገነዙት ቢያንስ ደብረብርሀን ገብተው ያሳዩን ያለበለዛ ግን እቃቃ ጨዋታ ብዙ መስዋእት ያስከፍላል

  • @ethiotube6965
    @ethiotube69654 сағат бұрын

    ሲጀመር አማራው እረስ በእርስ የሚባላው እና አንድ የማይሆነው የዚህን አይነት ሆዳም ስላለ ነው ። አልደራደራም የሚለው ታድያ መጨረሻው ምንድነው ወጣቱን ማስጨረስ ነው ዲያስፓራውም ሆነ እነ ዘመነ ካሴ ልክ አይመስሉኝም ዲያስፓራው እንዲነሳሳ እና ዶላሩን እንዲልክ በብጫቂ ወረቀት ንግግር አሳምሮ መምጣት ምን ማለት ነው እስከመቼ ነው የሚቀጥለው???

  • @ethiotube6965
    @ethiotube69654 сағат бұрын

    አጭር እርቀት ነው የቀረን የሚለው ቆይ የት ነው ያሉት ጎጃም ቁጭ ብሎ ደርሰናል ማለት ምን ይሉታል ምንድነው እየሆነ ያለው?? ይሀ ልጅ የሚፈልገው ሽፍትነት ነው የሚያሳዝነው ደሀው ወጣት ነው እሱማ ዶላር ልቡን ደፍኖት የሚናገረውን አያቀውም

  • @ethiotube6965
    @ethiotube69655 сағат бұрын

    ቆይ ታድያ የትግሉ መጨረሻ ምንድነው አልደራደርም ካለ ወጣቱን እያስጨረሰ መቀጠል ነው የሚፈልገው ማለት ነው ። እንኳን ይሀ ጦርነት ትልልቅ ጦርነቶች በድርድር ነው የተፈቱት ያሳዝናል እሱ ገና የወጣቱ ሞትና ሀዘን አልገባውም እናቶች ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስ ያዘጋጅ አልደራደርም መንግስትን አሸንፈናል ይላል ካሸነፉ ታድያ አራት ኪሎ አይገቡም አዲስ አበባ ጫፍ ደርሰናል ካሉ 3ወር አለፋቸው ቆይ ቀልድ ነው የያዙት ወይስ ምንድነው ለነገሩ እድሜ ለዲያስፓራ ብቅ እያለ እንደዚህ አይነት ንግግር እየተናገረ ይቀሰቅሳል ዲያስፓራም ዶላር ይልካል የሚያልቀው ግን ወጣቱ ነው ። እውነት ዘመነ ካሴ ጦርነት ላይ ነው ያለው ወይስ ለቪዲዬ ብቻ ነው ብቅ የሚለው?? እውነት የአማራን ህዝብ ከወከሉ ለምን የአማራውን ጥያቄ አይጠይቁም ለምን ዶላር እና ወንበር ፈለጉ ?? እራሳችንን ማጃጃሉን ብናቆም እና ለራሳችን ስንል ቆም ብለን ብናስብ ይጠቅመናል ዝም ብሎ ኮሜንት ላይ መሳደብ እና ለአንድ ወግኖ ብቻ ከእውነቱ የራቀ ነገር መናገር ብዙ መስዋእት ያስከፍላል ምንድነው እየሆነ ያለው ማን ላይ እየቀለዱ ያሉት አራት ኪሎውን ተወው አዲስ አበባውን ተወው ደብረብርሀን ገብታቹህ አሳዩን ለምን ትቀልዳላቹህ የእናንተ ኪስ በዶላር እንዲሞላ ሚስኪኑ ወጣት ማለቅ አለበት ማለት ነው ያሳዝናል

  • @junefirst500
    @junefirst5005 сағат бұрын

    ያን፡ ሁሉ፡ ኢኮኖሚ፡ አድቅቆ፡ ኦነግ፡ ብሎ፡ ቀስቅሶ፡ አማሮችን፡ አስፈጅቶ፡ የንብረት፡ ክፍፍል፡ ጭራሽ??? ሞተናል፡ ማለት፡ ነው!

  • @dadaforddada8411
    @dadaforddada84115 сағат бұрын

    ተነፋ

  • @agabriel673
    @agabriel6735 сағат бұрын

    Excellent Ermias, i believe that this is a step in the right direction.

  • @ethiotube6965
    @ethiotube69655 сағат бұрын

    ንገረው እሱማ ምን አለበት እድሜ ለዲያስፓራ ቁጭ አድርገው ይቀልቡታል የፈለገውን ይናገራል በጣም ያሳዝናል እውነት ግን ይሀ ልጅ አማራን ወክሎ ነው የሚዋጋው ወይስ አማራው ላይ እየቀለዱበት ነው ዶላር ለመሰብሰብ ደስ ያላቸውን እየተነሱ እየተናገሩ የደሀውን ወጣት ያስጨርሳሉ ሲጀመር ለአማራ ከሆነ የቆመው ለምን ስለ አራት ኪሎ እና ስለ ወንበር ለምን ያስባሉ ለምን ስለ ዶላር ያስባሉ እውነት የአማራ ህዝብ ጥያቄ ወንበር ነው እንዴ??? ያሳዝናል እውነት ግን እነ ዘመነ ካሴ ጦርነት ላይ ናቸው ወይስ ለሚዲያ ብቻ ነው ብቅ የሚሉት ?? እውነት መንግስትን ካሸነፉት ታድያ ለምን አራት ኪሎ አይገቡም ?? አራት ኪሎ ለመድረስ ስንት ነገር ማለፍ እንዳለባቸው ረስተውታል ጎጃም ውስጥ ቁጭ ብሎ ከጎጃም 10ኪሎ ሜትር ሳይወጣ አሸነፍን እያሉ መዶክሰር ምን ይሉታል ?? ንግግር ማሳመር እና ወጣቱን ለማስጨረስ መቀስቀስ ትልቅ ነገር መስሎታል ያሳዝናል እኔኮ የሚገርመኝ አክቲቪስትም ሆነ ታጣቂ ነን ባዬች በሙሉ ቆመንለታል ለሚሉት አማራ መቼ ነው የሚያስቡት መቼ ነው በትክክል የአማራውን ጥያቄ የሚጠይቁት መቼ ነው ?? በቃ ሁሉም በአማራ ህዝብ መነገድ እና ዶላር መሰብሰብ ነው ። ይሀ ሁሉ ዲያስፓራውን ለማነቃቃት የሚጠቀሙበት ንግግር ነው ከዛ ዶላር ይላካል ወጣቱን ያስጨርሳል ሲጀመር ለአማራው ብታስቡ ኖሮ ፋኖ ተብዬዎች እርስ በእርስ ባልተባሉ ነበር

  • @adaneasmelash7568
    @adaneasmelash75685 сағат бұрын

    አቶ ታምራት የስኳሯን ነገር ሊረሱት አይገባም!!

  • @adaneasmelash7568
    @adaneasmelash75685 сағат бұрын

    አቶ ታምራት መሪ እንዳይሆኑ እማ የስዃሯ ነገር ማሰቀደማቸው ሊረሱት አይገባም!!

  • @HfyfHcuch
    @HfyfHcuch5 сағат бұрын

    ደሞ አተ ምን እያወራህ ነዉ አሁን አተ እሱን ትወቅሰዉ አይይ

  • @junefirst500
    @junefirst5005 сағат бұрын

    ኤርምያስ፤ የኬንያው፡ መሪ፡ ጴንጤ፡ ናቸው። ባለፈው፡ pastor Benny Hinn፡ ጋብዞ፡ አጸልያል! አቶ፡ ታምራት፡ ላይኔ፡ ጴንጤ፡ ወይስ፡ የእምነት፡ ካርታ፡ ተጫዋች፡ ጊዜ፡ እየጠበቁ?