የልብ ወግ (YeLeb Weg) ዘቢባ እና ለምለም ክፍል 1 "የመምህራንን ጋዎን አጥብ ነበር" Maya Media Presents |

Ойын-сауық

#MayaMedia #ethiopianmovie #ethiopianmusic
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ዘቢባ እና ለምለም [ Lemlem Hailemicheal And Zebiba Girma ] ክፍል 1 "የመምህራንን ጋዎን አጥብ ነበር" Maya Media Presents |
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ሃሙስ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 195

  • @MayaMediaEthio
    @MayaMediaEthio Жыл бұрын

    Maya Media 👉kzread.info/dron/INp.html...

  • @peaceteame7472
    @peaceteame7472 Жыл бұрын

    አቤት አምስቱም አንድ ላይ ቢቀርቡ በጣም ያምር ነበር 😍😍😍

  • @deldiyshow-464

    @deldiyshow-464

    Жыл бұрын

    ድልድይ ላይ በዚ ብትገቡ የራሄልንና ኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛላችሁ!!!!

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr Жыл бұрын

    ስለናትነት ስታወሩ የናትን ፍቅር ስለማላውቀው አለቀስኩኚ😢እናትያ እኔ ልጅሽ እወድሻለሁ ነፍስሽ ባፀደ ገነት ያኑርልኝ

  • @user-ic1sr2bt7q
    @user-ic1sr2bt7q2 ай бұрын

    Omg 😳 lemlm your voice is perfect and zebiba l

  • @salamontube
    @salamontube Жыл бұрын

    ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ❤🙏🙏🥰🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @assegidsamuel6090
    @assegidsamuel6090 Жыл бұрын

    ህይወታችሁንና የመጣችሁበትን መንገድ ደስ በሚል ሁኔታ ስላጋራችሁን እናመሰግናለን!..ተባረኩ!!

  • @adamurahel8594
    @adamurahel8594 Жыл бұрын

    በጣም በሳል ናችው በእውነት ከናንተ ብዙ መማር ይቻላል ረጅም ጊዜ ከጤና ጋር ይስጣችው አይለያችው በስራችው ስኬታማ የምትሆኑበት ዘመን ያድርግላችው በጣም ነውየምወዳችው

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Жыл бұрын

    ለሚና እና ዘቦዬ ይህን ድምጽ የሰጣችሁ የፈጠራችሁ እግዚአብሔር ነዉ ሰለዚህ እስቲ ዘምሩበት ገራሚ ድምጽ ነዉ በእዉነት

  • @asresbenayalew3092
    @asresbenayalew3092 Жыл бұрын

    This is the best talkshow format I've ever seen. Just two friends having a light-hearted chat.

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Жыл бұрын

    🥀እግዚአብሔር🥀 ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤

  • @user-sg2qv8wl2i

    @user-sg2qv8wl2i

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sekina1543

    @sekina1543

    Жыл бұрын

    Andebetek yetebareke new des metel tebarek

  • @haniproxi6876
    @haniproxi6876 Жыл бұрын

    የኔ ውድ ለምሊ በጉጉት የልብ ወጋቹን እየጠብኩ ነው::ሁሌም ልዩ ናቹ ትለያላቹ

  • @user-kb9oo3pg6l

    @user-kb9oo3pg6l

    Жыл бұрын

    ከምንም፣በላይ፣መሥቀላቹህ፣ታምራላቹህ

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    😍😘ደምሩኝ

  • @blentube3002
    @blentube3002 Жыл бұрын

    እውነት ነው ምላቹ ሁለቱንም በጣም ነው ምወዳቸው ፈቅር ይብዛላቹ😍😍😍

  • @martaabrham3378
    @martaabrham3378 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም መልካምና አስተዋይ ነች ለምለም ሠላማቺሁ ይብዛ በእምነት ያፅናቺሁ

  • @deldiyshow-464

    @deldiyshow-464

    Жыл бұрын

    ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @yitayal2024
    @yitayal2024 Жыл бұрын

    ዘቢባ እና ለምለም yene wudoch ahunm ምርጥ ስራ እንጠብቃለን።

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 Жыл бұрын

    'አገር አትፈርስም 😉' . . . love it!!!

  • @evanathomastubeeve658
    @evanathomastubeeve658 Жыл бұрын

    Betam new miwedachu zebibiye betam tenkara nesh yene konjo hobez

  • @dikiyahappyfamily3603
    @dikiyahappyfamily3603 Жыл бұрын

    አቤት መርጋጋት ስታምሩ አይለያቹ እናመሰግናለን ኤሚ ስለልብ ወግ💚💛❤️

  • @deldiyshow-464

    @deldiyshow-464

    Жыл бұрын

    ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @fikerrfikerr4458
    @fikerrfikerr4458 Жыл бұрын

    Wow zebibaye dess yemil timeheret nw kanchi yewosedkuet lemi demo adenakishe negen ewodachualhu❤

  • @ayelechgeberwold3447
    @ayelechgeberwold3447 Жыл бұрын

    Weyeeee ahun gena yelb wege dessss asegnegne love u💋😭😭💓💞♥️💜💖💕💝🌹💋

  • @yordanosatnafu4649
    @yordanosatnafu4649 Жыл бұрын

    ዘቢባ ለመልካምነትሽ ምስክር ነኝ ሙሉ ስሜን እንኳ ሳታቂ ለሰጠሽኝ መልካምነት ጊዜ ፍቅር እኔም መኖር የምፈልገው ነው ፈጣሪ በመኖር የምክስ ያርገኝ እግዚአብሔር ቤትሽን እና ህይወትሽን ይባርክልሽ።

  • @nano824
    @nano824 Жыл бұрын

    ለምለምየ እና ዘቢባየ ስወዳችሁ 😍

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын

    የለምለምን ድምፅ ስወደዉ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ

  • @bezicho
    @bezicho Жыл бұрын

    ዋው በጣም ነው ምወዳችሁ ትመቹኛላችሁ በርቱ💜💜

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 Жыл бұрын

    ዋው ዘቢባየ ጀግና ነሽ ዛሬ ላይ ሆነሽ ስለትናትሽ በልበሙሉት መመስከርሽ

  • @deldiyshow-464

    @deldiyshow-464

    Жыл бұрын

    ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 Жыл бұрын

    ከዚህ ፕሮግራም ፍቅር ይዞኛል😊😊

  • @MayaMediaEthio

    @MayaMediaEthio

    Жыл бұрын

    Thankyou ❤

  • @hayatztube2117
    @hayatztube2117 Жыл бұрын

    ዘቡዬ የኔ ውድድድ እንዴት እንደ ምወድሽ የኔ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @debreworkabebe1170
    @debreworkabebe1170 Жыл бұрын

    These ladies are both brilliant, and articulate and have great value and high moral standards.

  • @deldiyshow-464

    @deldiyshow-464

    Жыл бұрын

    ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና ኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!

  • @ayelechgeberwold3447
    @ayelechgeberwold3447 Жыл бұрын

    Album 😳😳😳😳😳ere tolo belu 😱👏👏👏👏

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 Жыл бұрын

    ማያ ሚድያ በርቱ በጉጉት የምጠብቀወ ቢድዮነወ 🥰🥰🥰🥰ቅድስት ከወሎ የናንተ አድናቂ

  • @suzy1523
    @suzy1523 Жыл бұрын

    በቃ ምርጦቼ ናቹ ብስልልልል ያለ ኢሹ

  • @meseretephrem283
    @meseretephrem283 Жыл бұрын

    betam besal astesaseb new yalachehu tebareku ayeleyachehu

  • @garedewyilma940
    @garedewyilma940 Жыл бұрын

    በጣም የምወዳቸው ምርጥ የመድረክ ፈርጦች። የማይለወጡ፤ የጓደኝነትን ዋና በሚገባ የተረዱ። አለች እንጂ ያቺ ራሄል የምትባል የጓደኝነትን ዋጋ የዘነጋች። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት።

  • @zynebtube3600
    @zynebtube3600 Жыл бұрын

    ሠላማቹ ይብዛ እንኳን ደና መጣቹ ዘቢና ለሙ በፍቅር,ነውምወዳቹ 😍 በጣም,ቁም,ነገረኛ,ናቹ,ደሥ,የሚል,የሚጣፍጥ,ቆይታ,ነው,ያደረጋቹት,❤

  • @kssksa3757
    @kssksa3757 Жыл бұрын

    ሳላደንቃቹ አላልፍም ጎበዞች

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 Жыл бұрын

    Betam yigremal the word you guys using .... it's amazing life testimony , gene Rechon gelel atadreguwat please 🙏 ...

  • @hhkk4666
    @hhkk4666 Жыл бұрын

    2ታችሁንም i love you

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Жыл бұрын

    አቤት ሚጣፍጥ ጨዋታ💝

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እንወዳችዋለን ።

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 Жыл бұрын

    ፍቅራችሁ አድነታችሁ ስወዳላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅር በናተ ግዜ ቀረ በርቱ

  • @abdullaawal7659

    @abdullaawal7659

    Жыл бұрын

    ዜድ ያማል ቅኔው ዋለኔው ዋለኔው የሚለውን ሙዚቃሽን ትልቁ የህይወቴ መሰረት ነው ስላበረከትሽልኝ ከልቤ አመሰግንሻለሁ

  • @selamawitkebede6439
    @selamawitkebede6439 Жыл бұрын

    እራሄልን መልሶትና 5ሁናችሁ አዚሙልን አትለያዮ ዘቢብየ በጣም እወድሻለሁ ለምለም ጠንካራ ሴት ነሽ❤

  • @deldiyshow-464

    @deldiyshow-464

    Жыл бұрын

    ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    Жыл бұрын

    ጴንጤ ሆናለች666አምላኪ ጌ ሆናለች

  • @user-wh5zr4vk3c
    @user-wh5zr4vk3c Жыл бұрын

    የኔዋ ስወዳቹ እኮ❤❤❤❤❤

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Жыл бұрын

    ውድድ ነው የማረጋችሁ ድቅ ድምጽ ተባረኩልኝ

  • @tsigezekarias4095
    @tsigezekarias4095 Жыл бұрын

    Wowww betam Des yemil zefen new mtzfenut

  • @seloseselose40
    @seloseselose40 Жыл бұрын

    Ebakachu ye selam Ena nardin lkekuln plz🙏🙏

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Жыл бұрын

    ዘቢባን በተለየ ውሰጤ ይወዳታል 😍😍

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Жыл бұрын

    ደስ ትላላችሁ

  • @melatgeleta4729
    @melatgeleta4729 Жыл бұрын

    Wow wow demese germe eko nachu

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta Жыл бұрын

    Betame yemigeremwe ene yemawekewe ye godana lejoche nachwe keza laye sebesebwe nwe yaserawachwe yemibale were nwe. So yihe program manenetachihune yawekubete nwe I hope bezu swoche endene yawekalu beye amenalehu.

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta Жыл бұрын

    Lela yemigeremwe yetemarachihu mehonachihu, Lela degemo kehulachihume lemeleme leje nebere yemetemeselewe becha batekalaye 100% yemenwekewe tarike Lela nebere ahuneme bedegami le programu 👌

  • @user-sg2qv8wl2i
    @user-sg2qv8wl2i Жыл бұрын

    ሥታምሩ ምርጦቼ

  • @fatumanuru1666
    @fatumanuru1666 Жыл бұрын

    ታምራላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын

    Siwedachu ዘቦ ለሙሉ❤👑

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын

    የኛየራድዮድራማቸውን ስወደውነበር. ሳላያቸው መልካቸውን በአይምሮዬእስለውነበር ካራክተሮቹማንቴእናእሙ ቢጋቡእልነበር. ሚሚ እዬ ለምለም ሳራ ደስስስይሉነበር

  • @maeritube21
    @maeritube21 Жыл бұрын

    ዘቢባ እና ለሙየ ስወዳቹ ግሩፓችሁን የበፊቱ አሁን ግን ሁላችሁም ለየራሳችሁ ይመቻችሁ ድምፅ መረዋ ናችሁ😍😍😍❤

  • @deldiyshow-464

    @deldiyshow-464

    Жыл бұрын

    ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና ኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛላችሁ!!!!

  • @Emanda676
    @Emanda676 Жыл бұрын

    Ufff 😍

  • @jojolove791
    @jojolove791 Жыл бұрын

    ሳልጠግባቸው አለቀ ❤🙏

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын

    ውቦች❤️❤️❤️

  • @tigistnigusse5445
    @tigistnigusse5445 Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ወግ 👌 ቅድስት ይልማን ከ አንድ የልብ ወዳጅዋ ጋር ብታቀርቡልኝ🙏

  • @lelu2259
    @lelu2259 Жыл бұрын

    Betam des yemil medenanek wow

  • @familyofficial_2220
    @familyofficial_2220 Жыл бұрын

    ዘቢቢ እናመሰግናለን ለሙሻ 💚💛❤️

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    Soleye demerign be mareyam

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 Жыл бұрын

    2ምርጦች

  • @selaminamoges5987
    @selaminamoges5987 Жыл бұрын

    It's amazing channel ❤️❤️❤️❤️

  • @kidistamare5776
    @kidistamare5776 Жыл бұрын

    Sewdachu❤❤

  • @farstethiopia1160
    @farstethiopia1160 Жыл бұрын

    እዉድሻለዉ እህቴ በርቺ

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 Жыл бұрын

    በጣም የምወዳችሁአርቲስቶች ናችሁ የድሮ ሙዚቃችሁን በጣም ነው የምወደው #skynet_tube

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Жыл бұрын

    ወይኔ በፌት የዝቢባን ድምፀነብር የምውድው በፌትየሜዝፈኖት🎉🎉🎉

  • @sekina1543
    @sekina1543 Жыл бұрын

    Enem enat selehonku betam edesetalehu wend lij alegn amlaken salamesegen aladerem alewelem

  • @sophiamohammed5740
    @sophiamohammed5740 Жыл бұрын

    Nice

  • @sekina1543
    @sekina1543 Жыл бұрын

    Begugut new....

  • @ayelechgeberwold3447
    @ayelechgeberwold3447 Жыл бұрын

    Qoxebe nw madamexachu🤔😘

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 Жыл бұрын

    People learn life through: 1. Project 2. Crisis

  • @matiz2811
    @matiz2811 Жыл бұрын

    #አቦ ፍቅር ናቹህ። አያጉድልባቹህ።

  • @saliyaabdulwahid5215
    @saliyaabdulwahid5215 Жыл бұрын

    Wolahii ijoleetikan ijolumakotin. Laleeture.yeroo ijoleen kenyaa libbiyatii dhumituu muziqaa zafananituranii yanyaa nyaanyya yamiluu gezee samichalo ayii

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын

    ስወዳችሁ

  • @hananmama3584
    @hananmama3584 Жыл бұрын

    Mejemriya laye yezfenuten konjo neger Milwen music name mingerg ale plss

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs2323 Жыл бұрын

    ሰላም 😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Жыл бұрын

    0:14 beautiful voice 😂❤

  • @getachewmuligeta820
    @getachewmuligeta820 Жыл бұрын

    ለምለም ድምፅሽ በንግግር ራሱ ያምራል ዘቢብና ሪች ግን ጥሩ ግንኝነት አላቸዉ ወይ ጥያቄ ነዉ?

  • @minadebtemesgen471
    @minadebtemesgen471 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @neba1034
    @neba1034 Жыл бұрын

    አቦ ትመቹኛላቹ እስቲ እንደኔ የሚመቿቹ በላይክ ግለፁልኝ

  • @abyssiniaethiopia429
    @abyssiniaethiopia429 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @sekina1543
    @sekina1543 Жыл бұрын

    Betam wedachuhalew

  • @umuhumra4244
    @umuhumra4244 Жыл бұрын

    Leliye enkuan ayehush yelib weg lay hager malet sew new hulum medirek lay abiren neber yeseranew beteley ye bahir daru

  • @kidestteklegorgis7622
    @kidestteklegorgis7622 Жыл бұрын

    😍😍😍😍👍

  • @ammensur5940
    @ammensur5940 Жыл бұрын

    mirtoch❤❤

  • @davesimon9908
    @davesimon9908 Жыл бұрын

    እኔ እኮ የአስቴር አወቀና የኩኩ ሰብስቤ ወግ ነዉ ብዬ ስገባ, የነዚህን ወጣት ሴቶችን የድሮ ወግ እያሉ የ3አመታቸውን ስሰማ , ፈገግ አስደርጉኝ.. የናንተ ሕይወት ገና መጀመሩ ነዉ,ችሎታና ብቃት እንዲሁም የወደፊት ብሩህ የተስፋ የምታሳይቡት ገና ብዙ አመታቶች አላችሁ ሽኮርናታት.. ወጣትነትን እድሜ ማስረጀት ይቻላል, እርጅናን ግን ወጣት ማድርግ አይቻልም,,

  • @mihretu4073

    @mihretu4073

    Жыл бұрын

    Haun enezi minachew new kuku ena aster mimesilew betam yemiwededu ena be hulum lijoch mind wist yalu nachew bezi tinsh gizeyachew don't compared with others....!!!

  • @yesemaetunegn214
    @yesemaetunegn214 Жыл бұрын

    Sewedachu eko Part 2 meche nw??

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Жыл бұрын

    Weregna hula

  • @zeusapollo1576
    @zeusapollo1576 Жыл бұрын

    ለምን እኛ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ዘፋኝ አዝማሪ በዛ?😭😭😭😭 i'm sorry መዝሙር ዘምሩ እግዚአብሔርን አመስግኑበት በድምፃችሁ

  • @user-vn3fb5gd2n

    @user-vn3fb5gd2n

    Жыл бұрын

    😢 አሳዛኙ ነገር እሱ ነው

  • @mikiyas-h

    @mikiyas-h

    Жыл бұрын

    Orthodox is the salvation of our earth bemin beminim atiterateru😊

  • @sarayoutube4678

    @sarayoutube4678

    Жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው ለምን የኦርቶዶኩስ ልጆች ዘፋኝ ይሆናል በብዛት?

  • @Ribka-hf9sl

    @Ribka-hf9sl

    Жыл бұрын

    ​@mikiyas-h it's not being an orthodox but being believer of Jesus christ...,

  • @Ribka-hf9sl

    @Ribka-hf9sl

    Жыл бұрын

    ​@mikiyas-h orthodox, Catholic protestant, jehova witness this are all a religious group's,,wanaw haymanot sayhon Emneth new esu degmo begetachin beyesus krstos motna tensae mamen, yegzabern hilawenet mawek melakm madreg, kefatn

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    ለሙ ዘቢቢ ስወዳችሑ ሑላችሑንም በአንድ ሑናችሑ ማየት ነው ምኞቴ 🙏እንኳን ለመስቀል ዳመራ ባሕል አደረሳችሁ 🙏

  • @deldiyshow-464

    @deldiyshow-464

    Жыл бұрын

    ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @beakelmamo3396
    @beakelmamo3396 Жыл бұрын

    ዘቢባዬ መቺ ነው አልበምሽ የሜወጣው

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 Жыл бұрын

    የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን አባታችን :: ለእኞም ልቦናን ይስጠን :: 🥰

  • @Kidanmihret

    @Kidanmihret

    Жыл бұрын

    😂😂😂 Aytehwal gin Programun? Yemin Abat new? Amen Lebonawun yisteh🙏

  • @keriyamohammed691

    @keriyamohammed691

    Жыл бұрын

    @@Kidanmihret 😂😂😂😂

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    😄😄😄

  • @martatenker5973

    @martatenker5973

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @deldiyshow-464

    @deldiyshow-464

    Жыл бұрын

    ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @menejat9904
    @menejat9904 Жыл бұрын

    ቅንነትን ጓደኝነትን የምር ምታሳዩ ድንቅ ናቹ

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Жыл бұрын

    Zefen zefen birr siyaxegibachu getan teqebeliku tlalachu .zefen sayihon mezimur egziabhar yirdachu lemezimuru . Lemetayet ena lemedeneq atruxu ok asmesay hula zefegn yegziabharen mengist ayiwersum alanebebachum ende .

  • @prime7581
    @prime7581 Жыл бұрын

    ወይኔ እንደእናንተ አይነት ክለብ ቢያቅፈኝኖሮ ዛሬየመዳም ኩሽናአልገኝምነበር ገና በ16 አመቴ ኩሽናአልገኝምነበር ያረብ አስበን

  • @mahimahider7852
    @mahimahider7852 Жыл бұрын

    Kerahel gar endat nach

  • @tizitanida9324
    @tizitanida9324 Жыл бұрын

    እኔንም ወደኃላ መለሳቹኝ እሁድ ሸገር ኤፍ ኤም የሚሚን ከነ ዉሻዋ(ተከተል) ባለሱቁ ግርማ (እሙ,ሳራ,ለሊ,ሜላት,በቀለ,ማቲ,....)ከነ ሙዚቃዎቹ የሚገርም ስራ ነበር ለእናንተ ትልቅ ቦታ አለኝ😍😍

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    Жыл бұрын

    አንቺ ደሞ እኔን ወደኃላ ወሰድሽኝ

  • @deldiyshow-464

    @deldiyshow-464

    Жыл бұрын

    ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @Mesfinyetesha
    @Mesfinyetesha Жыл бұрын

    እስቲ ወደ አሜሪካ ለኮንሰርት ሥራ እንድትመጡ ነገሮችን እናስተካክል በቃ በኛ ሕዝብ አእምሮ ያለ ወንድ በቀር ሴት ድምፃዉያን ለኮንሰርት ፕሮሞተር አያገኙም ማለት ነዉ

  • @mariyamet98
    @mariyamet98 Жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪💪

  • @senaitdagne4557
    @senaitdagne4557 Жыл бұрын

    Mien yekelalhu

Келесі