🛑 የበታችነት ስሜትን የማሸነፊያ 7 መንገዶች | Overcoming Inferiority Complex

የስነልቡና ትምህርቶችን ፣ አነቃቂ ንግግሮችን ፣ የሕይወት ክህሎት ስልጠናዎችን በKZread ቻናላችን ያግኙ፡፡ በተጨማሪም ነፃ የስነልቦና ምክር እንሰጣለን::
#How to #Overcome #Inferiority_Complex . How to Stop Feeling Inferior and Inadequacy to others. Tips to Beat Inferiority Complex. Freedom from Self Doubt by Building Self Disipline throgh overcomig Inferiority Complex. Things that we should stop Thinking and doing now to beat Inferiority Complex. By Dr Mehret Mind set & Nahusenai Tsedlu Amharic Psychology
Telegram : t.me/psychoet
Facebook : psychologyet
የኑሮ ቀውስን ማሸነፍ |Overcoming Crisis|
በዶክተር ማይልስ ሞንሮ ተጽፎ በአማረኛ ተተርጉሞ የቀረበ
በአስቸጋሪ ጊዜ የማደግ ሚስጥር
📌ሕይወት ሲከፋ እንዴት እናመልጣለን?
📌በሌላ ሰው ስህተት ስንወድቅ ምን እናረጋለን?
📌በተለያዩ የሕይወት ቀውሶች ውስጥ ስንገባ እንዴት እናመልጣለን?
አስተማሪ የሰስነልቦናዊ ምክር ስለሆነ ጊዜ ሰታችሁ አድምጡት!
ክፍል 1 | Part 1
• Video
ክፍል 2 | Part 2
• Video
ክፍል 3 (የመጨረሻው) | Part 3 ( Last )
• Video

Пікірлер: 31

  • @sofya-fi5qo
    @sofya-fi5qo2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እኔግንስነልቦናምክር የሚሰጥሰው ያስፈልገኛል

  • @haylshdejen6719
    @haylshdejen67193 жыл бұрын

    በጣም አመሠግናለው እውነት በራሥ መተማመኔ ጨመረ

  • @user-nj2zq1wh6q
    @user-nj2zq1wh6q3 жыл бұрын

    ጠክሩ ኡነት ምርጥ አሥተማሪ ነው 👌

  • @meseayele6043
    @meseayele6043 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ አመሰግናለሁ

  • @maremare234

    @maremare234

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @exploreethiopia1517
    @exploreethiopia15173 жыл бұрын

    አንደኛ ናችሁ

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Жыл бұрын

    እኔ በጣም ጨቀታም ነኝ ደሞ ቶሎ ይከፋኛል እናም ፍቅር በርቀት ጀምሬ ትንሽ ግዜ ካዎራሁ ቡሀላ እርቃለሁኝ በቃምን እደሁ ችግሩ አልገባኝም እባካችሁ ምክር ስጡኝ😢

  • @Psychoet

    @Psychoet

    Жыл бұрын

    We will make videos om this issues.

  • @hiyleadmasu1095
    @hiyleadmasu1095 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @anufun7186
    @anufun71863 жыл бұрын

    arif memhrochi nachihu

  • @gelannassim2113
    @gelannassim21133 жыл бұрын

    Wow nw tnx

  • @user-up3nw2by4i
    @user-up3nw2by4i4 жыл бұрын

    በርታ

  • @ngsteyhabshawit8275
    @ngsteyhabshawit82754 жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @chuchuyeshitla7733
    @chuchuyeshitla7733 Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @aboyes2640
    @aboyes26403 жыл бұрын

    ሀይ እንዴት ነህ ጥያቄ ነበረኝ ሳይኮሎጂ ሶሻል ሳይንስ ነው ወይስ ናቹራል ሳይንስ ተማሪ ነኝ በተፈጥሮ ስለ ሳይኮሎጂ በትንሹም ቢሆን ተሰጥኦ አለኝ ለምሳሌ ከሰው ጋ እንዴት ተግባቢ እንደምንሆን,አይናፈርነት, እና እስኪ ምከረኝ

  • @AregawiGebreslassie-vf7ye
    @AregawiGebreslassie-vf7ye2 ай бұрын

    I admit you💪

  • @kiduman9580
    @kiduman95803 жыл бұрын

    ከሰው ጋር እንዴት ልግባባ

  • @umrehma491

    @umrehma491

    3 жыл бұрын

    ኪዱ ከሰው ጋር መግባባት የምንችለው እነሱን ማድመጥ አንዱ መገድ መረዳት የግድ ነው ለምሳሌ ሳሰሆነ ነገር ከአንድ ሰው ጋር ብናወራ ምሳሌ ስለ አባይ ልበል ስለ አባይ ያ የምናወራው ሰው ከእኛ በበለጠ ግንዛቤ ሊኖረው ይችላል እንበል ስለ አባይ ሀሳቡን ሲናገር እናደምጣለን ያ ሰው በምገረም በምደነቅ ብቻ እራሱን በሆነ ሙድ ውስጥ አስገብቶ ሊያወራ ይችላል እኛ ደሞ ከምናቃት ነገር ተጨምሪ ስናገኝ ለቀም አድርገን ማወቅ እጂ እኔ ከማቀው ሌላ የለም ብለን ችክ ካልን ከዛ ሰው ጋር መግባባት አንችልም እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው መግባባት እንድንችል አንደኛ ማድመጥ ሁለተኛ መረዳት ሶስተኛ ሀሳባችን ለመግልፅ ቦታ እና ጊዜ መምረጥ ያስፈልጋል ሌላው ሰዎችን በእውቀታቸው ልክ ልንቀበላቸው ግድ ይላል ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች እኛ በገምትናቸው ልክ ልንተቻቸው እንችላለን ይህም ላለመግባባት ይዳርጋል እነሱን ቀርበን መረዳት ለመግባባት ትልቅ ቁልፍ ነው

  • @berekettesema2669
    @berekettesema26693 жыл бұрын

    Melkam yehona timirt enem enamasaginalen

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v6 ай бұрын

    ስሜት መረባበሽ ጭንቀት ነሮች እራስምታት ጠንካራ እራስ ምታት አብዛኛውን መርሳት ተስፋ መቁረጥ መዘበራረቅ ጭቀት ሀይለኛ እራስ ምታት በዋላ የማበድ ስሜት መግባባት አለመቻል ብዙ ነገሮች እድሜ 24 ከባድ ውጥረት አሰልቺ ነገሮች ምላድርግ ከዚህ ስሜት መውጣት ፈልጋለው

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l6 ай бұрын

    Aweee ahun gena lik amettah gin the right persons and place mrvwurre ga hidna astemrew akkene jedha

  • @tesfayeyeshambel
    @tesfayeyeshambel2 жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @menbimeley9794
    @menbimeley97943 жыл бұрын

    እባካቹ የስነልቦና ምክር ያስፈልገኛል እርዱኝ

  • @yesyoucan1827

    @yesyoucan1827

    3 жыл бұрын

    call me

  • @Psychoet

    @Psychoet

    3 жыл бұрын

    በ fb.com/psychologyet ይፃፉልን

  • @senaytbest723

    @senaytbest723

    Жыл бұрын

    @@Psychoet እብክው እኔም ያአሰፈገኘል እንዴት ማገኘት እችልአለሁ

  • @user-nd5fq3tm2m

    @user-nd5fq3tm2m

    Ай бұрын

    እኔም😢

  • @user-fv1xj3ov7p
    @user-fv1xj3ov7p8 ай бұрын

    እኔበጣምየራሴያልኝነገረየወርደነውምላርግ

  • @helamtekeste6095
    @helamtekeste60952 жыл бұрын

    አረ ቁጥርህን ላክልኝ

  • @Psychoet

    @Psychoet

    2 жыл бұрын

    t.me/psychoet

Келесі