የስነ ልቦና ባለሙያ (ህይወትዎን ይቅይሩ)

Ғылым және технология

Пікірлер: 12

  • @MejenTube
    @MejenTube2 ай бұрын

    ጥሩ ሀሳብና ጥሩ አቀራረብ ነው እህቴ በርቺ

  • @user-yp5zk5lf1p
    @user-yp5zk5lf1p3 жыл бұрын

    በርች

  • @santa3k90
    @santa3k903 жыл бұрын

    Berchi emayu Santa k negn

  • @user-hd1pb6ln1z
    @user-hd1pb6ln1z3 жыл бұрын

    አሪፍ ነው በርቺ

  • @henokdemelash5253
    @henokdemelash52533 жыл бұрын

    Good

  • @AoiEoi
    @AoiEoiАй бұрын

    እህቴ እኔ ሂወት በጣም ከብዶኛል በስደት ላይ ስድስት አመት ኖርኩ አመት ታስሬ አገሬ ገባሁ ገንዘቤም የለም ከገዘብ ግን ሰው እፈልግ ነበር ወድም እህት አባት ጓደኛ ዘመድ እራቀኝ ግን የፍቅር ጓደኛዬ ውጭ ነበረች እሷ ስላለችኝ ሁሉን አለፍኩት ግን መልሼ ተሰድጄ የፍቅር ጓደኛዬን አገኛሀኳት የውነት በቃ እሷ ስላለችኝ ደስተኛ ሆንኩ በርግጥ አምላኬን እረስቻለሁ ከፍቅርኛዬጋም ቀን በቀን መጣላች እኔ ፍቅር በደብ አልሰጠኳትም ድክመቴ ነው አውቃለሁ እኔ ደሞ እሷ ብቻ ስላለችኝ በጣም እንድታምነኝ እፈልጋለሁ ግን እሷ እንዳልተማመንባት ታደርገኝ የመር ለጓደኞቿ የሷን ችግር ሳይሆን የኔንን ጉለት እየተናገረኝ እድጠላ ክብር እንዳይኖረኝ አገች ከነሱም በቡሎክ እራኳቸው እነሱን ካልፍ እህቷ እኔን መጥፎ ንግግር ተናገረችኝ ለማክበር ሞከርኩ ግን ወንድነቴን ስለነካችብኝ እሷንም ቦለኮት ሚስቴምን ለምን አክብረሽ አታስከብሪኝም ስላት እሷ እንዲህ አርጌልህ እንዲህ አርጌልህ ትለኛለች ይሰማኛል በውለታ ነው የተያዝኩት ፈረቅር የላትም መለት ጀመርኩ በቃ የሚቁኝ ሰወች ሁሉ እነሱን ሲቸግራቸው ሲጨቃቸው ይመጣሉ ግን እኔ የሚወደኝ የሚስብልኝ ሰው እፈልጋለሁ እንድ ሰው ሚስትም ቢሆን ወረረቃማ ጓደኛ ወይም ወድም እህት ግን አድኳ የለኝም ምድነው ጥፋቴ እድሌስ ምድነው ሂወት አስጠላኝ መፈጠሬን ጠለሁት እናቴ በሂወት ብትኖር ይሄ አይሰማኝም ነበር ግን እሷንም ከስድስት አመት በፊት አጠኳት ሂወት መረረኝ ከበደኝ አላውቅም መኖሬን ጠለሁ ግን አምላኬንም እረስቼ ሀጢአቶቼ በፊቱ እንዳልቆም አረጉኝ ብቻ ሂወቴ አስጠለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigisetmelashu894
    @tigisetmelashu8942 жыл бұрын

    ኦፍፍፍፍ አሁንስ ማሪያምን ልቤ ተሰበረ ወይ አምላኬ ሂወቴ አስጠላኝ ለምን ብቸኛ አረከኝግን ፈጣሪዪ 😭😭😭💔💔💔

  • @weynesteworkuee2274

    @weynesteworkuee2274

    9 ай бұрын

    አይዞሽ እማ😢

  • @rosiemola6175

    @rosiemola6175

    8 ай бұрын

    አይዞሽ ታገሽ ምንግዜም መልካም ነገር ዘግይቶ እና አድክሞን ነዉ የሚገኘዉ😢

  • @mun126

    @mun126

    7 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ይሳካል

  • @AoiEoi

    @AoiEoi

    Ай бұрын

    እኔም እህቴ መኖርን ጠለሁ😢😢😢

  • @user-qd6id8nu4s
    @user-qd6id8nu4s3 жыл бұрын

    በርች

Келесі