የአብነት ትምህርት በአሜሪካ || ልጆቹ እኔ ባልኖር በደንብ አድርገው ማኅሌቱን ይቆማሉ። ዐርባዕት መወድስ አቋቋም እየተማሩ ነው።

የአብነት ትምህርት በአሜሪካ || ልጆቹ እኔ ባልኖር በደንብ አድርገው ማኅሌቱን ይቆማሉ። ዐርባዕት መወድስ አቋቋም እየተማሩ ነው። || ከሊቀ ጠበብት ተክሌ ሢራክ ጋር በአገልግሎታቸው ዙሪያ የተደረገ ቆይታ

Пікірлер: 32

  • @frew.6083
    @frew.60835 ай бұрын

    የኔታዬ የትህትና አባት፣ ትልቅ ትንሽ ሳይሉ ሁሉን የሚያገለግሉ ውድ አባታችን። መድኃኔዓለም ርጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። የዘሩት ዘር ሰላሳ፣ ስልሳ፣ መቶ ፍሬዎችን ያፍራልዎ።

  • @saratedes4086
    @saratedes40865 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vr5if9sk9o
    @user-vr5if9sk9o5 ай бұрын

    አባቶቻችን እግዚአብሔር እረጅም ጤና ይስጣችሁ አገልግሎታችሁን ይባር🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @DiakonAshenafi
    @DiakonAshenafi5 ай бұрын

    በርቱሉን መምህራችን

  • @afradantube1866
    @afradantube18665 ай бұрын

    የአብነት ትምህርት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና ለአገራችን እጅግ በጣም ጠቃሚ መሆኑን መካድ አይቻልም፡፡ እኛ እንደ እምነቱ ተከታይ ኢትዮጵያዊ የበኩላችንን ኃላፊነት ልንወጣ ይገባል፤ ይንን ለማድረግ የሚያስችለውን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ እንድንችል አንድ አገር አቀፍ የአብነት ትምህርት ማስተባበሪያ የባንክ ሂሳብ ተከፍቶ ለምእመናን ቢገለጽ መልካም ነው፡፡ ወ ስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡ አሜን፡፡

  • @wowpharmacology
    @wowpharmacology5 ай бұрын

    ረጅም ዕድሜ ይስጥዎት አባቴ

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera16425 ай бұрын

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @kinwat27channel24
    @kinwat27channel245 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay46645 ай бұрын

    እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን

  • @LoveandPeace1111
    @LoveandPeace11115 ай бұрын

    ሊቅነት ከትህትና ጋር የታደላቸው የኔታ

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma26885 ай бұрын

    ርጅም ከጤና ይስጥልን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile38225 ай бұрын

    በርቱልን

  • @demidemeke8795
    @demidemeke87955 ай бұрын

    Egziabher yistln be ewunet bertuln❤❤❤❤❤❤

  • @tonygirma9527
    @tonygirma95275 ай бұрын

    Egnam ezih ethiopia be online eyetemarnbet new, kale hiwot yasemalin

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4645 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera16425 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre50495 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube5 ай бұрын

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...8885 ай бұрын

    ሊቀ ጠበብት የኔታ እግዚአብሔር ረጅም ከጤና ጋር ይስጥዎ።ከአሜሪካ ውጪ ለምንኖር እንዴት ነው መማር የምንችለው ? አመሠግናለሁ

  • @beletegetenet9624
    @beletegetenet96245 ай бұрын

    ታላቅ ሊቅ ! ሊቀ ጠበብት በሚያገለግሉበት ደብር ተገልጋይ በመሆኔ እድለኛ ነኝ::

  • @haylne21

    @haylne21

    5 ай бұрын

    ፈቃዳቸው ከሆነ በሌላው ክፍለ ዓለም ላለን ሰዎች የምንማርበትን እንዲያመቻቹልን ጠይቁልን:: ከአደራ ጋር

  • @gedionendalkachew12

    @gedionendalkachew12

    5 ай бұрын

    ​@@haylne21 ale blewal online lay

  • @haymanottegamedihn9780
    @haymanottegamedihn97805 ай бұрын

    Edman tana ysitlin

  • @Isel-lh9cl9iq60
    @Isel-lh9cl9iq605 ай бұрын

    ኣረ የሊቀ ጠበብት ታሪክ በድንበ አምጡልን

  • @tarikgezahegn7323
    @tarikgezahegn73235 ай бұрын

    7

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r5 ай бұрын

    እባካችሁ አባቶቻችን የቅዳሴ ትምህርት በዩትብ ብታስተምሩን 🙏

  • @user-wm3sh2mr7j
    @user-wm3sh2mr7j5 ай бұрын

    ይገርማል የባክግራውንድ ክራሩ ግን ይገርማል ሁለት አሰራር በአንድ ማኅበር መዝሙር ክፍሉ ክራር ሞቼ እገኛለሁ ይላል ብሮድካስቱ ግን ያለ ክራር ሞቼ እገኛለሁ ይላል ይደንቃል ብሮድካስት ላይ የተለየ ኢንተረስት አለ ከቤተክርስቲያን ስርዓት ተፃራሪ የሆነ ያሳዝናል!!!

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete93885 ай бұрын

    North America...Please work for peace ✌️ not for $$$$$$

  • @user-wy6xo3ez3z
    @user-wy6xo3ez3z5 ай бұрын

    ቅልጢ አምባ ታቃታለህ

  • @Habrom1988
    @Habrom19882 ай бұрын

    እኔ የሚገርመኝ 459 ሽሕ ተከታይ ካለው ሚድያ ከሶስት ወር በፊት የተለቀቀ ቪድዮ እስከ አሁን 10 ሽሕ አልሞላም። ምን አይነት ስንፍና ነው ያለን? የአንድ ፓስተር ውሸት ለመስማት ና ለመሳደብ በየ ሚድያው ምንውለው እኛ ለራሳችን የማንሆን ትውልድ። ለኛ ጠቃሚ የቱ ነው?የፓስተር ውሸት ነው?ወይስ የአንድ ታላቅ መምህር የአገልግሎት ምክር መስማት? እና የሚጠቅመን እንወቅ ለማለት ነው።

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna385 ай бұрын

    በርቱልን

Келесі