የብር የመግዛት አቅምን ማዳከም ከዋጋ ግሽበት ውጪ ጥቅም የለውም

Ойын-сауық

የብር የመግዛት አቅምን ማዳከም ከዋጋ ግሽበት ውጪ ጥቅም የለውም #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
አሻም ለኢትዮጵያችን!!
Facebook - / ashammedia
KZread. - / @ashamtube
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
#Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week
የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች
#asham_news #አሻም_ዜና
#የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት
#አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል
#ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ
#እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ
#ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ
#ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel
#ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ
#ከጀርባ

Пікірлер: 18

  • @abiyzgreat
    @abiyzgreat15 күн бұрын

    በጣም ጥሩ ይዘት ካላቸው ጥቂት የቲቪ ፕሮግራሞች አንዱ ነው ወረት። እናመሰግናለን

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq16 күн бұрын

    Shewa Real men

  • @papyjetu
    @papyjetu17 күн бұрын

    በርታልን

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun120417 күн бұрын

    ጥሩ እንግዳ ጋብዘኻል።

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo668211 күн бұрын

    ጠያቂው እባክህ እንግዳውን አታቋርጠው።

  • @frewzeru2809
    @frewzeru280917 күн бұрын

    ግሩም ውይይት አቦ ኢትዬጲያ እናንተን የመሰለ አስተዋይ ሰዎች እያላት አገሪቱ ባለመጠቀሟ እዉነትም የወላድ መካን አገር::

  • @tedamy1698
    @tedamy169817 күн бұрын

    እና እነሱ ይሄንን አይደል የሚፈልጉት!

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo668211 күн бұрын

    ምሁር አቅርቦ ምሁር ማጣጣል ላይ ማቶከር ምን ይባላል

  • @sihamjemal9443
    @sihamjemal944316 күн бұрын

    A nation without dimocracy. A woman without womb. 1:16:38 9

  • @adugnajibriel5851
    @adugnajibriel585115 күн бұрын

    What I need to subscribe is this program not the TV as a whole. How can I do that?

  • @yomeke100
    @yomeke10014 күн бұрын

    እንግዳው ጥሩ ያብራራሉ። ነገር ግን እጅግ ፍርሃት የተጫናቸው ናቸው። ብዙ ነገሮችን ሸዋፈራሁ እያነሳ ሊጠይቃቸው ሲል ስም አታንሳ፣ አይ ከውይይታችን እየወጣን ነው ወዘተ… እያሉ ከመንግስት ጋር እንዳይነካኩ እጅግ የበዛ ጥንቃቄ ያደርጉ ነበር።

  • @adugnajibriel5851
    @adugnajibriel585116 күн бұрын

    Why don't you share us your book if you have soft copy so that you will discharge your responsibility in disseminating knowledge to the public at large.

  • @user-ou1wr7im3m
    @user-ou1wr7im3m14 күн бұрын

    It is crazy, these guys don’t know what they are talking about. Currency devaluation/revaluation only exists in a fixed exchange rate regime. I don’t think Ethiopia has a fixed exchange rate regime. The Ethiopian birr has depreciated because the government is printing money and the market is giving it the correct value which is what is trading on the market $1 = 120birr. Leave the exchange rate to the market and the government should be committed to prudent monetary policy, that is the only way out.

  • @weinetinfilega1980
    @weinetinfilega198016 күн бұрын

    የምስራቃውያን ዲሞክራሲ የሚባል የለም። የምንፈልገው ነፃነት ነው የኢኮኖሚ ዕድገት? በነፃነት ውስጥ የኢኮኖሚ ዕድገት ማረጋገጥ ይቻላል በጭቆና የሚመጣ የኢኮኖሚ ዕድገት አስተማማኝ አይደለም

  • @grmbyn1

    @grmbyn1

    16 күн бұрын

    የኢኮኖሚ ዕድገት ይቀድማል ባይ ነኝ። ነፃነቱ የኢኮኖሚ እድገቱን ተከትሎ ይመጣል።

  • @weinetinfilega1980

    @weinetinfilega1980

    16 күн бұрын

    @@grmbyn1 ጥሩ example ቻይና ናት ከአለም 2ኛ ኢኮኖሚ ይዛ ለህዝቧ ግን ነጻነት አልሰጠችም

Келесі