የበረሀው ምስጢር ክፍል 2፡ ልብስሽን ልበሽና ተከተይኝ እውነተኛ ታሪክ

🔴እባክዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ 👉👉👉 / @emare_tube
የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 • የበረሃው ምስጢር፡ ክፍል 1 : መ...
ወጎችን ለመስማት 👉👉 • ወግ/ ትረካ/Tireka
የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 • ደል ካርኒጌ ጠብታ ማር ከሚለው መጽ...

Пікірлер: 90

  • @saraT22
    @saraT22 Жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ በገጠመኙ ሲነግረን ሰምቼ መጣሁ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን🥺🙏

  • @user-gw3sq7ge3l
    @user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын

    እሔን መፅሀፍ መምህር ተስፋዬ አበራ ጨቁሞኝ ነው በጣም አመሰግናለሁ የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ትደርብን እግዚአብሔር ሆይ ይህን ቃል ስላሠማኸኝ እጅግ አድርጌ በኔ በሀጢአተኛዋ ልጅህ አመሠግንሀለሁ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Жыл бұрын

    የእማሆይ እዲሁም የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብኝ

  • @yoditabebe6919
    @yoditabebe6919 Жыл бұрын

    የመምህራ ተሰፍዬ ተማሪ ነኘ ይሄን መፀሐፍ ያወኩት አዛ ነው ወንዴሚ ሰለተረከው እናመሰግናለን ለእሞሆይ ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @yese7783

    @yese7783

    Жыл бұрын

    እኔም ዛሬጠዋትስብስክራይቭአደረኩ፡ማታማታአዳምጠዋልቀንማዳምናስራውአይመቸኝምለሊትይሻላል🎉

  • @yoditabebe6919

    @yoditabebe6919

    Жыл бұрын

    ከቻልሺ ደግሙ የሰላሲ ፀሎት እና ሰግደት የቴሌግራም ገግሩፕ አለ ተቀላቀይ እህቴ

  • @yese7783

    @yese7783

    Жыл бұрын

    @@yoditabebe6919 ደስይሉኝ፣ነበርግንቴሌግራምአልጠቀምምአስሪወቼ፡አይፈቅዱም፡አመሰግናለሁ

  • @tgfetene1995

    @tgfetene1995

    Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እማ ሆይ በረከታችሁ ይደርብን

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Жыл бұрын

    እኔም የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ እዛ ላይ ሰምቼ ነዉ የመጣሁት እናመሰግናለን ስለተረክልን እግዝያብሔር ይባርክህ

  • @alemneshgibo565

    @alemneshgibo565

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @salamsalam7055
    @salamsalam7055 Жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለዉ ተባረክ እኔ የመምር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ መምእሬ ተባረክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-pt7dr3fd9w
    @user-pt7dr3fd9w Жыл бұрын

    ግሩም ያንተ ስራ ከማለት በስተቀር ምን ይባላል።

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын

    አቤት እጹብ ድንቅ ነው እንዴት ብትወደኝ ነው ይህን ታርክ እንድሰማ የፈቀድክልኝ ፈጣርዬ የአባቶቻችን ጾሎት ለሃገራችን እትዮጵያን ለህዝበ ክርስቲያን ሁሉ አይለየን

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc Жыл бұрын

    መምህር ተስፋይ ተማሪነኚ ከዛ ሰምቸነዉ የመጣዉት እማሆይ በረከታቸሁ ይድረስን

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Жыл бұрын

    የቅዱሳን በረከታቸው ይደረብን ይህን የበረሃው ምስጢር መጽሐፍ አንብቡ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራውን እዩ ያለንን እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር ተስፋየ እድሜና ጤና ይስጥልነ።

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын

    እፁብ ድንቅ ነው የእናቶቻችን ርድኤትና በርከት ይደርብን ለእኛም በቤቱ ያፅናን የክርስቶስ ሙሽራ ለመሆን ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 Жыл бұрын

    እማሆይ እናመሰግናለን ሐይለማሪያምን በፀሎት ያስቡኝ

  • @embetasefa8470
    @embetasefa8470 Жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ የመምህር ትስፍዬ ላይ ሰሚቼ ነው

  • @user-wu8rc7pq1e

    @user-wu8rc7pq1e

    Жыл бұрын

    እኔም ከሱ ሰምቸ መጣሁ እያዳመጥኩ ነው ገና

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын

    ግሩም ድንቅ ነው በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 👏

  • @adenewgeremew1981

    @adenewgeremew1981

    Жыл бұрын

    Amen amen berecetachewu yiderbin

  • @srms7486
    @srms7486 Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ አይነ ልቦናችንን ክፈትልን ምስጋና ለአንተ ለሠራዊት ጌታ የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @fadltube724
    @fadltube724 Жыл бұрын

    የቅዱሳኑ በረከት ይደርበን።ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ።

  • @adenewgeremew1981

    @adenewgeremew1981

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-dw9yt3ls2l
    @user-dw9yt3ls2l Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም የክርስቶስ ፍቅር

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጸሎት ልመናቸው በኛ በሀጢያቶኞች ላይ ይደርብን 😢😢😢😢😢😢ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-cy1xw9qr5n
    @user-cy1xw9qr5n Жыл бұрын

    ግሩም ድንቅ ስራ ያንተ ስራ አምላኬ የመነኮሳቱ በረከት እረደኤታቸው ፀሎታችው ይደርብን ❤❤❤❤

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን 🌾🌿🌻🌾🌿🙏

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት የአባቶቻችን የእናቶቻችን እረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን እዲሁም እንባ ፀሎታቸዉ አይለየን

  • @germacheweneyew9699
    @germacheweneyew9699 Жыл бұрын

    እግዚዓብሔር ይስጥልንእናመሰግናለን ባይገባንም እግዚዓብሔር በእያንዳንዷ ሁኔታ ይነግረናል አምላከ ቅዱሳን ዐይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን!!

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 Жыл бұрын

    ፈጣሪሆይ ዛሬስ የአይምሮ እረፍት ለግሁ አይምሮየ ድፍነው ዘመኔ በከቱ አለቀ 😭😭😭😭😭ጌታሆይ መንገድም ህይወትም ጌታሆይ አንተነህ ሰላሜን ሰጠኝ ይች አለመ እንደሆነች ውሸታም ነች በውሸቷ ሙተናል ፈጣሪ ማረኝ

  • @user-yn7qw2ew7z

    @user-yn7qw2ew7z

    Жыл бұрын

    በመንገዱይምራን😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Жыл бұрын

    ሲገርም!!! በጣም ያስደምማል። ያባቶቻችን ፀጋና በረከት ይደርብን!!!

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ከትረካውጋ ቦታዎቹም ነብስን ያስደስታሉ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Жыл бұрын

    ከወደድኳቸው የመጀመሬያው መፅሀፍ አይምሮን የሚያለመልም ይህን በመስማቴ እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @selamkibret6317
    @selamkibret6317 Жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ ይሄንን መጽሐፍ ስለጠ ቆመን አናመሰግናለን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Жыл бұрын

    ለመልካምና ድንቅ ጥቆማው መምህር ተስፉን ላመሰግን እወዳለሁ

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Жыл бұрын

    ይህን እንድሰማ የፈቀደ አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏መምህር ተስፋዬ ይህን መፅሐፍ እንድናነብ እንድንሰማ ስላደረከን እናመሰግናለን ወንድማችንም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Жыл бұрын

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @SarASara-nu7dg
    @SarASara-nu7dg6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በርከታቸው ይድርብን

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @embitembit6071
    @embitembit60716 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን❤🎉

  • @girmameski
    @girmameski3 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን🌿⛪️

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t2 ай бұрын

    እግዚኣብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x Жыл бұрын

    ድንቅ ነው😥

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma608811 ай бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናውያኑርልን

  • @user-qk5hj4kn3e
    @user-qk5hj4kn3e Жыл бұрын

    አሜን እፁብ ድንቅ ነዉ እዉነት የእግዚአቤሄርስራ በረከታቸዉ ፀሎታቸዉ ልመናቸዉ ይርዳን እኔደካማዋን እህታችሁን አስቡኝ

  • @SoliyanaEshete-jl6qx
    @SoliyanaEshete-jl6qx Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @koodiyanpeedas1616
    @koodiyanpeedas1616 Жыл бұрын

    በረከታቺሁ ይደርብን

  • @weinishatadane
    @weinishatadane Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v7 ай бұрын

    አሜን በክ ረከታቸዉ ይድረስን🤲

  • @ebrahit55
    @ebrahit5511 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын

    Egzibher yimsegn wodemachen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa amesgenalew 💚💛❤🙏

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z11 ай бұрын

    ቃለህህይወት ያሰማልን እኔስ ፈራሁ 😢 መጸሀፉ የት እደሚገኝ የምታቁ ጠቁሙኝ

  • @user-qb6ro6sj8x

    @user-qb6ro6sj8x

    10 ай бұрын

    ጅዳ አለ እሪያድም ከመሲ ጠይቂ

  • @meskeremwagi452

    @meskeremwagi452

    9 ай бұрын

    መምህር ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ተከታተይ አለው

  • @user-vt4pn1um5g

    @user-vt4pn1um5g

    6 ай бұрын

    ​@@user-qb6ro6sj8xምን ድነው ያልሽው እህቴ ጅዳ አለ እዴ ሀገር እሚገባ ሰው አግኚቼ የት እደሚገኝ እረሳሁት ይቱብ ፅፉ ስገባ ያንቺን ኮሜት አየሁት መምህር ተስፋዬን የት እደሚገኝ እደወታም ነግሮን ነበር በእውነት ጅዳ ካለ ደስ ይለኛል

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68899 ай бұрын

    እፁብ ድንቅ የአንተ ሥሬ እውነት ነው ክበረ ተመሰገን

  • @user-yy4tv2ec8v
    @user-yy4tv2ec8v Жыл бұрын

    መፅሐፉ ጥሩ ነው ግን ሌላ ድምፅ ባታስገባበት አሪፍ ነበር

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439
    @yedawitlijeyesushoymaregn7439 Жыл бұрын

    Ye kidusaanochu Berktachew yiderbin Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 Жыл бұрын

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ወየዉልኝ ለእኔ ከንቱ ቆሻሻ በፀሎታቸዉአሰቡኝ ወየዉ ወየዉ ወየዉ ለእኔ አባቶቼ እናቶቼ አሰቡኝ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68899 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የአባቶቻችን አምላክ ከወደዳቸው ከመረጣቸው እናት አባቶቻችን እርድኤት በረከታቸውን ያሳድርብን

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በርከታቸው ይደርብን ፆለታቸው አይለዬን አሜን መምህርዬ በርከትህ ይደርብን

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 Жыл бұрын

    Memhere tesfay egzabhere yebarekewe akerabiyou egzabhere yestelene

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @kidistteshome5374
    @kidistteshome5374 Жыл бұрын

    Berketachew yiderben

  • @SaraS-dm4jc
    @SaraS-dm4jc Жыл бұрын

    በውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤😢

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 Жыл бұрын

    Egzabhere yemesgene

  • @Simeonf7750
    @Simeonf77506 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ✝️🙏❤️🛐 እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልን

  • @user-bm8ic9bg2h
    @user-bm8ic9bg2h6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደረብን❤

  • @ps1al3m63
    @ps1al3m63Ай бұрын

    ሚትራሊዮን ÷ እመጓን እና ዝጎራን በዚህ ድምፅ ብተርኩልን እባካችሁን 🤲🤲🤲

  • @SaraS-dm4jc
    @SaraS-dm4jc Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😢😢

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Жыл бұрын

    ድምፁ ግን አርቲስት ደሳለኝ ይመስለኛል

  • @user-od6ol7ib7r
    @user-od6ol7ib7r Жыл бұрын

    Classical kabti dmxu nlaelu keydu

  • @zawdiza-ps1ln
    @zawdiza-ps1ln10 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-rd5em3pg7j
    @user-rd5em3pg7j Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አምላኬ ሆይ እኔንም ደካማ ልጅልን በቅዱስ መንፈስህ ጥራኝ

  • @user-su7eh3gk2m
    @user-su7eh3gk2m Жыл бұрын

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Жыл бұрын

    ግን ወገኖቼ አሰፈቅዳቹው ነው ይቻላል ማቅረብ አንድ እህታችን ቴሌ ግራም ላይ እንደማይቻል ስትናገረ ሰመቻለው የማይቻል ከሆነ ቅድውሳን አባቶቻችን ቅድውሳን እናቶቻችን እንዳያዝኑብን

  • @user-kd2te7hr5c

    @user-kd2te7hr5c

    Жыл бұрын

    መጽሐፍ ከተጻፈ ቢተረክ ምንም ችግር የለውም ምክንያቱም ብዙ ሰው በበረከታቸው መባረክ ከትረካው መማር አለብን እኔ ብዙ በረከትና ለነፍሴ እርካታን አግኝቻለሁ በዛ ላይ የመጽሐፍ እጥረት አለ በተጨማሪ መጽሐፉን ማግኘት የማይችል ይባረክበታል። ቅዱሳኑ ደግሞ አያዝኑም በነሱ ላይ ያለው የእግዚአብሔር በረከት ለተመረጡት ያድራል በረከታቸው ይደርብን።

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Жыл бұрын

    ለምን መፅሐፉን ብቻ አታነቡም መዝሙሩን ወይስ መፅሐፉን እንስማ?

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын

    እማሬ ምንድን ነው?

  • @Emare_Tube

    @Emare_Tube

    Жыл бұрын

    ግእዝ: ማመልከት ወይም ማሳየት

  • @gabrielhaileyesus3026

    @gabrielhaileyesus3026

    11 ай бұрын

    @@Emare_Tube አመሰግናለሁ። ግን በእኔ የግምት አስተያየት በአረብኛም ሆነ በእብራይስጥ የመጣ ቃል ይመስለኛል ይኸውም ስርኦ ግሱ አማር ኦሜር ማኣማር= እንዲህ አለ: ተናገረ: ስለዚህ እማሬ ለሚለው ቃል ተመሳሳይነት አለው። እማሬ=ኦሜር። መመልከት ወይም አየ ለሚለው ቃል ሮኤ :ርእየ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @TT-he6mo
    @TT-he6mo8 ай бұрын

Келесі