የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት

Ойындар

የበአል ሙሉ ዝግጅት
#የበአል#ዝግጅት#ዶሮወጥ#ስጋአልጫ#አይብ#ክትፎ#

Пікірлер: 756

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 Жыл бұрын

    ማስጠንቀቂያ ቅመሙን ሸርከት አርጉትበፍፁም እንዳታልሙት ቅመሞቹ መታመስ አለባቸው ጨዉ የሌለዉ ቅቤ 24 ፍሬ(192 oz) በኪሎ ደግሞ 5.443kg ኮረሪማ 8 የሾርባ ማንኪያ አብሽ 2 የሻይ ማንኪያ ድብላል 4 የሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ 2 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ 6 የሾርባ ማንኪያ ኮሰረት 10 የሾሩርባ ማንኪያ በሦ ብላ 4 የሾርባ ማንኪያ ቤዝል እስሩን 2 ቅጠሉን ብቻ እርድ ግማሽ የሻይ ማንኪያ 4 የሾርባ ማንኪያ እርጥብ ነጭ ሽንኩርት 2 የሾርባ ማንኪያ እርጥብ ዝንጅብል #English#ingredient# unsalted butter 24 (192oz) 5.443 kg Black cardamom 8 tbsp Fenugreek 2 tsp Coriander seeds 4 tbsp Ajwain seed 2 tbsp Black cumin 6 tbsp Lippia adoensis - abyssinia 10 tbsp Sacred basil (Beso Bela)4 tbsp Basil Turmeric very little Fresh Garlic 4 tbsp Fresh Ginger 2 tbsp

  • @Ethi912

    @Ethi912

    Жыл бұрын

    Perfect recipe ❤enta thank you all my guests they love my ktfo yummy 😋

  • @fasikaseyoum145

    @fasikaseyoum145

    Жыл бұрын

    ክትፎዉን አዘጋጅተሽ ፍሪጅ ስታሳድሪዉ ጠዋት እንዴት ነዉ የምታሞቂዉ ጣአሙስ ጥሩ ይሆናል

  • @letigebrekristos3282

    @letigebrekristos3282

    Жыл бұрын

    Great job 👏👏👏

  • @hannafantayedemisse6455

    @hannafantayedemisse6455

    Жыл бұрын

    በመጀመሪያ እንኩዋን ደህና መጣሽ እንኩዋን አደረሰሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ❤እጅሽ ይባረክ❤የጤፍ እንጀራ አንቺ ከሰራሽው ላይ አይቼ ጋግሬ በጣም ቆንጆ ሆነልኝ ግን ቂጡ ያጣብቃል መፍትሄ ካለሽ

  • @user-mi3uc5tl3j

    @user-mi3uc5tl3j

    Жыл бұрын

    የእንጀራ ቪድዮው ስሪልን

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Жыл бұрын

    የሴት ባለሞያ ስራሽ እንዴት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር እጅሽ ይባርከው ❤

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Жыл бұрын

    ስራወችሽ! ፅዳትሽ 👌 ክምናያቸው KZreadr አበሻ ሞያተኞች ያንች ያለማጋነን ልዪ ነው🧐ባልሽ ታድሏል እናቱ🙏

  • @hareglulu8331

    @hareglulu8331

    Жыл бұрын

    Betam tadilwal 👍

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም 🙏😊

  • @user-zx1px4im7i

    @user-zx1px4im7i

    Жыл бұрын

    ልክ ነው በጣም ኪቸኑ ያበደ ነው ጽዳቱ ❤️❤️🌹🌹

  • @melkamutsegaye6943

    @melkamutsegaye6943

    Жыл бұрын

    @@hareglulu8331 She must be Gogamme or Gondere, who are very skilled on Wot cooking.

  • @tsigenigatu3922

    @tsigenigatu3922

    8 ай бұрын

    ​@@melkamutsegaye6943 Why is it necessary to mention specific areas here. This is a very common way of traditional cooking style in every Ethiopian household. The only difference is that this one is in a modern kitchen while most Ethiopians do not have it. May be this vidio helps for those young Ethiopians born and raised in foreign country . However, I appreciate the effort of the lady ❤❤

  • @letigebrekristos3282
    @letigebrekristos3282 Жыл бұрын

    ኣሰራርሽ በጣም ደስ ይላል። ጽዳቱን ኣቀራረቡን ሁሉ በጣም ጡሩ ነው። Best wishes 🎉

  • @rahejean4212
    @rahejean4212 Жыл бұрын

    አደዬ ቆንጆ የባህል ምግብ ነው አብረን እንቋደስ መልካም በአል ይሁንላቹ ፍቅር ፍሚሊ 💚💛❤👏

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny7 ай бұрын

    ማሻአላህ በጣም ፅድት ያልሸ ባለሞያነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏 ባለሞያነሸ እጅሸ ይባረክ🙏

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 Жыл бұрын

    ኦኦኦኦኦኦኦ እናትየ - መኖር ደጉሰው መልሶ ስላገናኘን ይመስገን:: ❤🎉 በገንፎው እንጀምራ ታድያ

  • @yirgedugebrehiwot2048

    @yirgedugebrehiwot2048

    Жыл бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    እውነት ነው አሜን የገንፎው ነገር😂 እስኪ ይሞከራል

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 Жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ እንዴት ደስ የሚል ሙያ ነው

  • @selamawitdamtew7618
    @selamawitdamtew7618 Жыл бұрын

    የሰራዊት አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ተባርኪልኝ የኔ እህት የሰሩ እጆች ይባርኩ

  • @daliyaberahi3654
    @daliyaberahi365416 күн бұрын

    ሽንኩርቱ ይቀረዉ ነበር ቀላ ማለት አለበት ብዙ ቦታ አዲስ አባ እንደዛ ነው ማየዉ አፈጣጠንሽዉ ሁሉም ነገር በርቺ ጎበዝ

  • @seblewengelbalcha8079
    @seblewengelbalcha8079 Жыл бұрын

    እናትዬ ይሄ ቂቤ ግን ለወጥ እንጂ ለክትፎ አይሆንም ቅመሙ...ኮሰረት እና ኮረሪማ ብቻ ይበቃል...ለከለር ከፈለግሽ ደግሞ ትንሽ ሚጥሚጣ ይጨመራል 🙏የጉራጌ ክትፎ በእንደዚህ ነው ቂቤው የሚነጠረው 🙏🙏🙏

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    አወ አውቃለሁ የኔ ቆንጆ እኔ ግን በዚህ ነው የምጠቀመው በጣም ወድጀሁ ሁለት አመት ሆነኝ በዚህ መጠቀም ከጀመርኩ 🙏

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye27427 ай бұрын

    ለመጀመሪያ ግዜ የናቴን የዶሮ አሰራር አየዉ እጅሽ ይባረክ ❤❤

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela6 ай бұрын

    ከሙያሽ ንፅህናሽ ደስ ሲል እጅሽ ይባረክ እህቴ 🙏🏾

  • @meronabate4283
    @meronabate42837 ай бұрын

    ❤እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጎበዝና ባለሙያ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እጅሽ ይባረክ

  • @kininij4569
    @kininij45695 ай бұрын

    You are amazing please keep it up your work.👏👏👏

  • @user-kt9tp7hc8k
    @user-kt9tp7hc8k7 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ❤

  • @haniab6935
    @haniab6935 Жыл бұрын

    እናትየ፤ የኔ እናት የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። እንኳንም ደህና ሆንሽ።

  • @noname-ke8fc
    @noname-ke8fc5 ай бұрын

    ማርያምን በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ጎበዝ 👍

  • @menanedeldebo9835
    @menanedeldebo9835 Жыл бұрын

    እንዲነው እጂ ባለሞያ !ጥንቅቅ ያልሽ የናቶቻችን ሞያ ጠንቅቀሽ የተማርሽ .ዋው !ባልሽ እድለኛ ነው እጅሽ ይባረክ እቴ

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @seblewengelbalcha8079
    @seblewengelbalcha8079 Жыл бұрын

    ደግሞ በጣም ነዉ የምወደው ስራዎችሽን 🙏🙏🙏

  • @helenbeyene8775
    @helenbeyene8775 Жыл бұрын

    በእውነት ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @genetgebreab9248
    @genetgebreab92489 ай бұрын

    Hi Enat, where did u buy these cooking pot's?

  • @nantamrat8050
    @nantamrat80509 ай бұрын

    Wow as always am so amazed. Thank u very much. We need video of Quinoa injera plz🙏

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 Жыл бұрын

    I would like to thank you and I really appreciate the way you explain and your way of preparation time shaving way .MashAllah

  • @reginayach5183
    @reginayach5183 Жыл бұрын

    I’m 8 mins in and already loving it. Please enable English translation if possible. Your sister from South Sudan ❤

  • @kukkuassefa3963
    @kukkuassefa3963 Жыл бұрын

    እናትዬ እጆችሽ ይባረኩ! ስወድሽ

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @fevenygetaliji

    @fevenygetaliji

    Жыл бұрын

    Kukkuye beqa Anchi hulu botta Aleshi maleti nw 💪💪💪💪😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @kukkuassefa3963

    @kukkuassefa3963

    Жыл бұрын

    @@fevenygetaliji መንፈስ አይደለሁም እንጂ አለሁ 😅😅 አንቺም ይሄው ሁሉ ቦታ አለሽ🤗🥰🥰❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Жыл бұрын

    Wow muyash yasqenal. Tebareki ❤

  • @addisdesta8891
    @addisdesta88918 ай бұрын

    እናትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እኳን መጣሽልን በአል ሲመጣ አዲስ ነገር ነው ሁሌም ምጠብቀው እና እኳን በሰላም ተመለሽ በርቺ ❤❤❤❤

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu21899 ай бұрын

    እናት አት ጥፊ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ ኑሪልኝ እህቴ

  • @ferheiwetgebremichael1447
    @ferheiwetgebremichael14478 ай бұрын

    ጎበዝ ባለሙያ እግዚአብሔር ይባርክሽ . Beautiful women

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Жыл бұрын

    🥚🥚 ለረጅም የአንገት ካንሰር ምንም ትርጉም የለም ምግቡ ታሪክ ነው ምን አይነት ቀላል እጆች ይሄ ነው በባህላዊ ምግብ ውስጥ ያለው ህልም 💚💛♥️ እውነተኛው ✍️🌽🗝️🌽🙏

  • @saratadesse6657
    @saratadesse66577 ай бұрын

    Enateye betam new yemenewedesh Egueziyabeher yebarekesh

  • @msrajm6899
    @msrajm68998 ай бұрын

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 Жыл бұрын

    ኡፍ እረጋታሽ ደስ ሲል በአላህ እጀሽ ይባረክ

  • @yalemasmamaw1642
    @yalemasmamaw1642 Жыл бұрын

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን። እናትዬ እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ መልካም።

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏

  • @Sound5650
    @Sound5650 Жыл бұрын

    እንኳን በደና መጣሽ እነዚህ ምርጥ ሞያዎችሽ ናፍቀውን ነበር ❤

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ🙏

  • @saratadesse6657

    @saratadesse6657

    Жыл бұрын

    Awon betam new yemewedat

  • @genetzewde2625
    @genetzewde2625 Жыл бұрын

    Thank you so much!! What kind of grinder do you use?

  • @greensceneenergyplc2438
    @greensceneenergyplc24388 ай бұрын

    Gobez, thank you for sharing

  • @user-ks6hs8mr3m
    @user-ks6hs8mr3m Жыл бұрын

    😮😮❤❤❤እናት ናፍቀሽኝ ነበረ እንኳን በሰላም መጣሽ ፈጣሪ እጆችሽን ይባርክልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-of2zp8zu1i
    @user-of2zp8zu1i Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሸ እናት። እንኳን ለዳግማ ትንሣዔ በሰላም አደረሳችሁ።

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አመሰግናለሁ 🙏

  • @peaceandlove8679

    @peaceandlove8679

    11 ай бұрын

    ​@@enat-ethiopianfood7261እናትዬ ስወድሽኮ የኔ ቆንጆ በመቀጠል ስለ ዩትዩብ ልጠይቅሽ ፈልጌ በምን ላግኝሽ በናትሽ መልሰሽን በጉጉት እጠብቃለው በጣም ነው የፈለኩሽ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema59395 ай бұрын

    Tebarekee des yilal!

  • @semusemu5790
    @semusemu5790 Жыл бұрын

    እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሴት ❤❤❤❤❤

  • @Debrenazret
    @Debrenazret Жыл бұрын

    እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ባለሞያ: አያያዝሽ እራሱ ሲያረካ 💯 💯

  • @genetteferi9552
    @genetteferi95525 ай бұрын

    ደስ ነው የምትይኝ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ባለሞያ

  • @helenmichael5551
    @helenmichael5551 Жыл бұрын

    This is the best recipe video I've ever seen. You took account that people that live outside don't have alot of time so made it so much easier with gadgets. You seriously taught me so much. Now I feel like I can do the whole thing myself . Amesegnalew betam 🎉

  • @TR-vh1fi

    @TR-vh1fi

    11 ай бұрын

    Right?! I'm binge watching her videos lol

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 Жыл бұрын

    ሰላም እናትዬ እንኮን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የባእል ዝግጅት ነዉ ቢያልፍም ብዙ ትምህርት ይሰጣል እናመሰግናለን ላይክ ሼር ይገባሻል በርቺልኝ👌👌👌👍👍❤🙏

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ🙏💝 የኔ ቆንጆ

  • @RK-rd9nb
    @RK-rd9nb Жыл бұрын

    Welcome back 🎉 I missed you so much ❤ I’m happy that you’re back!!!!

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    Thank you so much I miss you too!!

  • @sabaokbagergish2065
    @sabaokbagergish20654 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ይመችሽ እህት❤❤❤❤

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ስራዎችሽ በጣም ጥሩ

  • @lidiateklu2772
    @lidiateklu27724 ай бұрын

    Hi my dear, I like what you are doing each and every one of your videos, but please, i would love to ask you something about the butter for kibiye from where you got the butter ?

  • @genetbahilibi6105
    @genetbahilibi61054 ай бұрын

    You are blessed 🙏❤️

  • @hayatmohammed1109
    @hayatmohammed1109 Жыл бұрын

    Thank you so much for sharing! Please show us your Enjera recipe step by step 🙏

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын

    እንኳን ለፋሲካ በዓል ከነመላው ቤተሰብሽ በሠላም አደረሰሽ እንኳን ከጠፋሽበት በሰላም መጣሽ ከዚህ በኋላ እንደማትጠፊ ተስፋ አደርጋለሁ ተባረኪ።

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ 🙏 እሽ አልጠፋም

  • @asmiralex7773
    @asmiralex7773 Жыл бұрын

    Happy you are back sis ❤❤ I really appreciate all your work❤

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    thank you 🙏

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Жыл бұрын

    i try injera it was god thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye34978 ай бұрын

    You are an amaizing cook!!! At the top of that you are so clean Thank you for sharing!!!

  • @le1785
    @le1785 Жыл бұрын

    ዋው እናትዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏😊

  • @tinaabate9497
    @tinaabate9497 Жыл бұрын

    የኔ እህት በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እግዚአብሄር እጅሽን ይባርከው

  • @atinaabebe5063
    @atinaabebe5063 Жыл бұрын

    የወጣልሽ ባለሙያ ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው

  • @NoorNoor-jc4ho
    @NoorNoor-jc4ho8 ай бұрын

    Selam betam arif new enenm aberatuchigni adis negni❤❤

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሰሽ፣ እንኳን ደህና መጣሽ እናትዬ፣ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏

  • @birhangebru5460
    @birhangebru5460 Жыл бұрын

    እናትየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠፍተሽ ነበር ጡሩ ስራ ነው በርቺ

  • @truyaitesfu9043
    @truyaitesfu9043 Жыл бұрын

    ድንቅ ባለሙያ አጅሽ ይባረክ ድምፅሽን በጣም ደሰ ይላል

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ በጣም 🙏

  • @jesusislord2824
    @jesusislord2824 Жыл бұрын

    Ejish yibarek yene konjo

  • @Beryaa
    @Beryaa Жыл бұрын

    ዋዉ ምርጥ ነው❤❤

  • @YesuSira
    @YesuSira4 ай бұрын

    Thank you for sharing dear. Always admire your labor of love ! Can you please share the sauce pan and baking pans you used . I want them . specially the wide pan you used for the Hibist!

  • @asmarina7
    @asmarina7 Жыл бұрын

    So happy to see you back! Welcome!

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @mekiyasiraj5107
    @mekiyasiraj5107 Жыл бұрын

    Very clean and neat balemuay❤ one comment on your butter you can't use it for Kitfo but it is extremely good for the rest of Ethiopian cuisine.

  • @hiwotgudeta7587
    @hiwotgudeta7587 Жыл бұрын

    Welcome back I missed you I learned from you a lot of things 💗

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    Thank you so much I miss you too!!

  • @mtabraha1
    @mtabraha18 ай бұрын

    Thank you dear! You are the best. We miss you tefash? Please come frequently. Blessings to you!

  • @merhawittewelde2066
    @merhawittewelde20667 ай бұрын

    Ajs ybarek akasm hulu yamral ket new mtaziw beteley yehe ategeb gaz yale yekmem meyazya Linkin btlkln❤❤

  • @gidenakindeya4323
    @gidenakindeya43236 ай бұрын

    You are amazing person, I love your organize. Specially, can you tell me or us, where can I find your spicy holder please

  • @helinaterefe1611
    @helinaterefe1611 Жыл бұрын

    Welcome back, enatye! I'm happy to see you

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @YesuSira
    @YesuSira Жыл бұрын

    Am glad you are back!

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 Жыл бұрын

    Hi Sis I want to prepare white shro please can you tell me which grinder mashen are you using I want buy thank you God bless you

  • @s.hadish4605
    @s.hadish4605 Жыл бұрын

    Teqrbyo kulu negerat des ybel, ketslyo habibti ,😍😍😍

  • @etalemahutekola2317
    @etalemahutekola2317 Жыл бұрын

    Welcome buck!God bless you 🙏 ❤

  • @senaitabate4322
    @senaitabate4322 Жыл бұрын

    እንኳን በስላም ተመለሽልን መልካም አውደ ዐመት

  • @genetalene3333
    @genetalene3333 Жыл бұрын

    Betam balemuya set nesh ejesh yibarek.

  • @adaleritrea
    @adaleritrea13 күн бұрын

    i love it good job❤❤

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Жыл бұрын

    አብሮ ይስጥልን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውዱዋ ስታምሪ የኔ ባለሞያ በርችእጅሽ ይባረክ እማየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @coffee-l0ver
    @coffee-l0ver Жыл бұрын

    welcome back, you are doing amazing job. I learn from you a lot

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    thank you 🙏😊

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu474411 ай бұрын

    Hmmmmm delicious food thank you for share share sis

  • @user-sr6il8zo5b
    @user-sr6il8zo5b Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ እናትዬ❤🙏✅🌻

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 Жыл бұрын

    Wow welcome 👍🏻 I’m very glad you back 🎉

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @user-zz3lp1up4s
    @user-zz3lp1up4s7 ай бұрын

    ማሻለላህየኔባለሙያ😊

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 Жыл бұрын

    Well come back Enat....I missed you a ton 💚💛❤️

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    Thank you so much; I appreciate, i.miss you too!!

  • @meronabate4283
    @meronabate42837 ай бұрын

    የሽንኩርት መፍጫውን ከየት እንደገዛሽ ብትነግሪኝ ???

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 Жыл бұрын

    Betam bale moya merit sera gobez yena jegna🙏❤️

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Жыл бұрын

    ዋው የኔእህትየኔባለሞያ ❤

  • @nardosfinot7921
    @nardosfinot79218 ай бұрын

    ባለሙያ!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe80208 ай бұрын

    በጣም ባለሙያ ነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wm9km4xx6q
    @user-wm9km4xx6q8 ай бұрын

    አቤት ሞያ ማሻ አላህ ለቤትሽም አዲስ ነኝ ሰቭስክራቭ አደረኩሽ

  • @tsegeredatayework
    @tsegeredatayework Жыл бұрын

    በጣም ሳጠያይቅ ስፈልግሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ሰላም መጣሽ በሰላም ነው እናትዬ አመት ሙሉ ጠፍተሽ ተናፈቅሽ እኮ

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏😊

  • @ethiokonjo2222
    @ethiokonjo22227 ай бұрын

    ጎበዝ በርቺ ምንም አይወጣልሽም❤❤❤❤❤

  • @Mamtv11
    @Mamtv11 Жыл бұрын

    ዋዉ ባለሞያ ብቻ አይገልፅሺም 👌 እባክሺን ዘመናዊ ምግቦችንም በአበሻኞ ስሪልን 🥰

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 Жыл бұрын

    እናትዬ እንኳን በደህና መጣሽ ብዙ ጠፍተሽ ነበር። በርቺ ተባረኪልኝ። ❤❤❤

  • @enat-ethiopianfood7261

    @enat-ethiopianfood7261

    Жыл бұрын

    እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏😊

  • @ameleworkwoldeab7044
    @ameleworkwoldeab7044 Жыл бұрын

    Selam lanch yhune Enatyie konjo Geta xigawen yabzalshe tebark ❤️

  • @lulayene4950
    @lulayene4950 Жыл бұрын

    Welcome back enatye ❤

Келесі