Wow looks yummy great cook and great food like always keep it up thank you
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
Thank you for watching dear 🙏❤️
@shkorinabowey79582 жыл бұрын
Anchine ayeche eko new pressure cooker yegezahute wey thanks very much my sister amogh betam new yetekemegh gize kotabi becha sayhone it keeps all the flavours so good 👍👍👍👍 by the way I bought it my husband to cook for us because I am sick I am in chemotherapy for breast cancer it makes my life easy no more berbere smell 😂👍👍 good job
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
i hope you would get cured… I am happy .. God bless you .🙏❤️
I have left message on your door wot and Kulet on instant pot. It didn’t work when several of us tried the way you told us. Keeps getting burn message. Need more clarification. Please reply. Thanks Weini
Thanks so much please can you put in one place for fasting food 🙏
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
okay
@abbylove43792 жыл бұрын
Hello to my favorite cook and beautiful sister❤ God Bless and protect you and as he watch and protect over our people and around the world, peace, love🙏🙏🙏🙏
Пікірлер: 123
Shikorina! I've learned a lot from you my sis..thank you! 🇪🇷❤️🇪🇹
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
Thank you for watching dear 🙏❤️
ሙያ ብቻ ሳይሆን አገላለፅሽ ርግት ያለ ነው በጣም ጎበዝ በርች
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
ሰላም እናትዬ በጣም ልዩ አሰራር ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👍👍👍❤🙏
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
እሽ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በጣም ወድጀዋለሁ ጊዜ ቆጣቢ ነው Thanks for sharing! እንጀራውም በጣም ውብ ነው
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም🙏❤️
Wow looks yummy great cook and great food like always keep it up thank you
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
Thank you for watching dear 🙏❤️
Anchine ayeche eko new pressure cooker yegezahute wey thanks very much my sister amogh betam new yetekemegh gize kotabi becha sayhone it keeps all the flavours so good 👍👍👍👍 by the way I bought it my husband to cook for us because I am sick I am in chemotherapy for breast cancer it makes my life easy no more berbere smell 😂👍👍 good job
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
i hope you would get cured… I am happy .. God bless you .🙏❤️
Watching# 9 በጣም ቆንጆ ነው እናትዬ አንቺ እኮ በጣም ባለሙያ ነሽ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️🙏 መልካም ቀን ተባረኪልኝ።
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
በጣም ቆንጆ ነዉ ዋዉ 😋😋 ያስጎመጃል 👏
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
🙏❤️
እናትዬ እውነትም ክሽን የለ ጊዜ ቆጣቢ ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️ ሸር💯
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
በጣም አሪፍ ነው ክሽን ያለ በተለይ ዶሮው አልጫ በእሱ ነው የምሰራው። Thank you for sharing
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
Thank you for watching dear 🙏❤️
እናትዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ግዜ ቆጣቢ ነው አሰራር ነው ያሳየሽን🥰
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም 🙏❤️
Ejish yibarek ehitee!!!
thank you for the video❤ you make cooking easy😊 do u have 2 instant pot?
የኔ ቅመም : ከአነጋገር ሺ ጀምሮ እስከ ምግብ አሰራሪ ሸ ደረሰ ፅድት ያልሺ ነሺ ዋው በቀላል ቋንቋ ጌታ የእጆችሺን ስራ ይባርክልሽ እማ . 🙏🙏🙏
እናትዬ በመጀመሪያ እንኩአን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሰሽ የስራሻቸው ምግቦች ያስጎመጃሉ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽👍🏽❤️👏🏽💐
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ባለሙያ👌👌👌
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም🙏❤️
Great Job as always !!! Thanks for sharing enat !!!
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏❤️
እናትዬ በጣም ቆንጆ እና ፈጣን አሰራር ነው 🙏🙏🙏እጀሽ ይባረክ ከቻልሽ አግዥኝ ከኢትዮጵያ ነው የምከታተልሽ👍👍🙏👍🙏💓
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
እሽ በርችልን 🙏❤️
በጣም ቆጆ አርገሺነዉ የሰራሺዉ እናትዮ 😘😘😘 👍👍👍👍👍
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
🙏❤️
እናትዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የእኔ ውድ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልኝ እኔንም ደግፌኝ ከሀገር ቤት ነው የምሰራው በጣም አመሰግናለሁ 👌👍👏🙏💕
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
እሽ በርችልን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
እናት በርበሬ ከጨመርሽ በኃላ በፕሬዠር ማብሰል አያሳርረውም? ወይስ የአንቺ የ instant pot ብረት ድስት የተለየ ነው? የእኔ እያሳረረ አስቸግሮኛል እና የተሻለ ብረት ድስት ካወቅሽ ብትጠቁሚኝ በጣም ደስ ይለኛል:: ሌሎችም ይጠቀማሉ ብዪ ተስፋ አደርጋለሁ::
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አወ የተለየ የማይዝ Nonstick ገዛሁለት ለብቻ ቆይቶአል ግን100%አይዝም ማለት አይቻልም ከዛኛው ግን ትንሽ ይሻላል በ Instant pot አይነትሽን Instant Pot Ceramic Inner Cooking Pot - 6 Quart www.amazon.com/dp/B00ICL8M1I/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_i_PXKGA488WAKKWH33CNHD?psc=1
@bonitagebs7935
2 жыл бұрын
ውሐ ጨመር ማድረግ እንዳይዝ
በጣም ምርጥ ነዉ በርችልን እናመሰግንሻለን
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
🙏❤️
Thank you እናትየ🙏🏾 እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፣ ለምን ድነው ነገ ጾሙ ሚጀምረው ብዙ ሰው ቡዙ የፍስክ ወጥ ሚሰራው? አዎ ልጆች ሊኖሩ ይችላሉ
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
😄እውነት ነው ልጆች ቢተርፍም ስለሚበሉት ነው
እጅሽ ይባረክ እህቴ ተባረኪልኝ
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
Wow, lemakulalat 15 dekika bcha? Ygermal! Betam arif new. Geta ybarksh! Betam enamesegnalen.
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አሜን አወ በተለይ በርበሬሽ የማያቃጥል ከሆነ በቂ ነው በጣም በጣም ገላግሌ ነው በሁሉም ነገር🙏❤️
Wwwoo Masha'Allahaa Good job ❤️❤️❤️💙💙💪🇪🇹❤️
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
🙏❤️
Thank you! for sharing.,. በርበሪሽ ቀለሙ በጣም ያምራል የኢትዬጽያ ነዉ የዚህ አገር አንቼ አዘጋጅተሽዉ ከሆነ አስራሩን ቡታሳይን?
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
ከዚህ ነው ያዘጋጀሁት kzread.info/dash/bejne/gaeNucqIZMLgk6g.html
ጎበዝ ባለሙያነሽ አድናቂሽ ነኝ
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
ብታም ቆንጆ ወት 🌹😄❤️🇪🇷
Wow Wow Konjo
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
🙏❤️
I have left message on your door wot and Kulet on instant pot. It didn’t work when several of us tried the way you told us. Keeps getting burn message. Need more clarification. Please reply. Thanks Weini
ቆንገጆ አሰሬር ነው ግን የኔ ኢንስታንት ፖት ፕሬዠር ኩክ የሚል የለውም ስለዚህ ምን ኦብሽን ልጠቀም?
አያያዝሽ ብቻ ከበቄ በላይ ነው በርቼ
Bless you more!!!
Thanks for sharing
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
Thank you for watching dear 🙏❤️
Thanks so much please can you put in one place for fasting food 🙏
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
okay
Hello to my favorite cook and beautiful sister❤ God Bless and protect you and as he watch and protect over our people and around the world, peace, love🙏🙏🙏🙏
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
Thank you so much dear 🙏❤️😊
Tebareki..... ke Deutschland
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
🙏❤️😊
እንኩዋን ለአብይ ፃም አደረሳችሁ የሠላም ፣የጤና ፣የድህነት ያድርግልን👏👏👍 እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👌👌👏👍👍👍
@le1785
2 жыл бұрын
ሐና ሐናዬ ሠላም ነሽ የኔ ውድ የበረከት ፆም ያርግልን 🥰🥰❤❤
@user-tz1hf4dl4j
2 жыл бұрын
@@le1785 ሊሊዬ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ አሜን አሜን አሜን እህቴ የተባረከ ፃም ያድርግልሽ እግዚአብሔር ይቀበልሽ 👏
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለእናንተም 🙏❤️
Gobez kongiye
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
🙏❤️
በጣም ቆንጆ ነው እባክሽ ከዚህ በፊት የሰራሽው ጥሬ ኬል ሰላጣ አይቼ ነበር በጣም ፍልጌው ማግኝት አልቻልኩም በቅርብ ካገኝሽው እባክሽ ሊንልኩን ላኪልኝ please
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
kzread.info/dash/bejne/lYOZmc6cha24nLg.html
በጣም ጎበዝ❤️🥰🇪🇷❤️💚💛❤️🙏 እህት ድስቱ የት ይገኛል?
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
የትም ቦታ አለ Amazon Walmart Target Costco
Thanks mearey good Job 🙏👏👏👏❤🇪🇷
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
Thank you so much 🙏❤️
Yemmy 🙏🏾
መልካም ቅበላ🙏🏽❤️🙏🏽😋😋😋😋👍
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን 🙏❤️
እናመሠግናለን
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
🙏❤️
Hi Enat can I make 2 wot with instant pot?
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
yes you can
እኔም እንዳንቺ ነው ምሰራበት ስራ ቦታዬ ገላግሌ ነው
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
በጣም 🙏❤️
በናትሽ እኔስ እየያዘብኝ በኢንታፓት ሰሰራ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
ድስቱን መቀየር ከፈለግሽ ትችያለሽ መለወጫ አለው ከሱ ይሻላል ወይም Pressure cooker ካረግሽ በሻላ ሙቀቱን ቀንሽው Low Pressure አድርጊው
Eghzabher ybarki ghobze
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
ተባረኪ !!
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አሜን🙏❤️
Thank you Enat
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
You welcome my dear🙏❤️
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
🙏❤️
እስኪ እንጀራው አልወጣልኝ አለ እንደት እንደምትጋግሪው ንገሪኝ ቡኮው ወንድ ነኝ ለዛ ነው!!
ፕሊስ እንጀራ እምቢ ኣለኝ ንገሪኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ
@ninaf4535
2 жыл бұрын
Yemtigagriw elet 1 ye shay mankiya baking soda chemribet bedenb awahgiwna gagriw arif ayn ywetalshal. Baking soda atabzhi. Ketesakalish ngerign please. Kaltesakam Kefelegsh lelam zede engrshalehu. Gin ysakal. Geta ybarksh!
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
ምን አይነት ጤፍ ነው የምትጠቀሚው?
ይሄ instant pot ፈረደበት አፍ ቢኖረው ኧረ ልረፍ ይል ነበር😅😅 no offending
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
😃 እውነትነው🙏❤️
በጣም አሪፍ አሰራር ነው በተለይ ግዜ በመቆጠብ በኩል በጣም ይርዳል instant pot ከገዛሁ ወደ ሶስት አመት በላይ ነው stove ላይ መስራት ካቆምኩም ከዛሁት ጀምሮ ነው ካንቺ በምታሳያቸው ቪድዮዎች ተጠቅሞያለሁ አመሰግናለሁ እናት
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
ተገላገልሽ ውይ stove ማፅዳቱ እራሱ ጊዜ ይወስዳል አረ ስንቱ በጣም ነው ኑሮን የሚያቀለው 🙏❤️
@mekias7895
2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 በጣም ያቀላል እስካሁን ሶስት ገዝቻለሁ 🙂
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
@@mekias7895 እየተበላሸ ነው😃ወይስ በ3 ለመስራት
@mekias7895
2 жыл бұрын
አልተበላሸም የመጀመሪያው 4 qurts ነበረ ወደ አመት ያህል ተጠቅሜበት quality በጣም በሚገርም ሁኔታ ጥሩ ስለነበር ተለቅ ይለውን መጨመር ፈለኩ እና 8 quarts ግዛሁኝ ከዛ መጀመሪያ የገዛሁት 4 quarts pot ክዳኑ በስህተት ያልቀዘቀዘ stove top ለይ ለትንሽ ደቂቃዎች ተቼው ተቃጠለብኝ እሱን ለመተካት ሶስተኛውን pot ገዛሁኝ በጣም safe ምርጥ እቃ ነው
Yet ygengal potu
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
የትም ቦታ አለ Amazon Walmart Target Costco
ጾም መያዣ ምንድነው????በደንብ ተበልቶ ተጠጥቶ ሥጋዬ ተደሰትብለን ጸም ጾምን ማለትነው????በህል ወይስ እምነትእንዲህ አይነት ጾም የለም ። በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነው።
ድምፅሽ በጣም አይሰማም
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
ከስልክሽ ከፍ አድርጊው ለማስተካከል እሞክራለሁ
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እመልሣለሁ ሀበሻ ደሜ 🇪🇹
እናመሠግናለን
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
🙏❤️
ቆንገጆ አሰሬር ነው ግን የኔ ኢንስታንት ፖት ፕሬዠር ኩክ የሚል የለውም ስለዚህ ምን ኦብሽን ልጠቀም?
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
Instant pot ከሆነ ይኖረዋል ወይ የተለየ ይሆናል Rice የሚል ካለው በሱም ትችያለሽ
@tsigeredagsenbet1860
2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 rice አለው አመሰግናለሁ