"ይብላኝ ለሚስትህ ...."🤣 የበሬውን ልፋት በቀንበሩ ይቅመሷት //ፈታኙ ኩሽና// ስፖርተኞቹን ፈተናቸው

Ойын-сауық

#ኢቢኤስ #EBS
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision#Fetag...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Fetagnu_Kushena

Пікірлер: 103

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Жыл бұрын

    ያባቴን ቀንበር የመስለ ውይ ቀንበር ናፍቆኝ ነበር አባቴን ትናንት ደውየለት ስላም ነህ ወይ ስለው ደህናነበርኩ ግን በሬየን አንብብ በጣም አሳስቦኛል አለኝ የኔ አባት ወላሂ ሳቄ መጣብኝ ለበሬ አትስብ ከመቶም እገዛልሀለሁ አልኩት አር በሬየ ይዳንልን አለ እናም ክብር ለአርሶ አደሮች እኮን ለስው ለንስሳ እራሱ ያዝናሉ እና ላባቴ ዱአ አድርጉለት በሬውእድድንለት😍😍

  • @fadiyafadiya3917

    @fadiyafadiya3917

    Жыл бұрын

    አብሽር

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    Жыл бұрын

    ህቢ የኔ አባት ብጤ አላህ ያሽርላችው በሬያችው

  • @user-qc8lb1yr2t

    @user-qc8lb1yr2t

    Жыл бұрын

    ወላሂ. ሁሌም አስታውሳለሁ. የፈረንጅ ላም ሙታብን አባቴ ሰው እደሞተ ያህል ነው ያለቀሰው እህ. ገበሬወች. ከብቶቻቸውን እንደ ልጆቻቸው ነው እሚያዩአቸው

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    Жыл бұрын

    @@user-qc8lb1yr2t በትክክል እኔም አባት የወት ላም ሙቶበት ደውዬ ስላጠይኩት ያኮርፈኝ ጌዜ መች አርሰው የኔ አባት ህቢቢ

  • @halumahaluma7614

    @halumahaluma7614

    Жыл бұрын

    ኢሻ አላህ ይድንላቼዋል

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል የምትሉ በላይክ

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 Жыл бұрын

    ምግብ ለመስራት ፀጉር አይሸፈንም እንዴ?

  • @tamrutesfaye8861
    @tamrutesfaye8861 Жыл бұрын

    በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ኡፍ ሆዴን አመመኝ ቀበር ተሸካሚዎቹ ምርጥ ፕሮግራም ነው ፈታኙ ኩሽና ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ እንኳን ደስ አለክ ዮፍታይ ሼፍ መክብቤ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ጠፍተካል

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Жыл бұрын

    ቀበር😄😄 ኩሽና ገባሽ የኔጀግና አባቴ ወደርሻ ሴሄድ እሸከምለት ነበር

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 Жыл бұрын

    አረ ወይኔ ኪኪኪኪኪ ሆዴን ደከመኝ በጣም አሪፍ ውድድር ነው

  • @hamrawitk3197
    @hamrawitk3197 Жыл бұрын

    ሼፍ መክብብ እንኳን ደና መጣህ ምርጡ ገበታ ጓጉቼ የምጠብቀው ፕሮግራም ነው

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Жыл бұрын

    ሸፍ መክበብ ዘውደ በጣም ናፍቆኝ ነበር እንኳን ደህናመጣህ

  • @FyhjkHjkoo
    @FyhjkHjkoo6 ай бұрын

    በጣም ፈታ የሚያረገኝ ፕሮግራም ኡፍ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Жыл бұрын

    በጣም ፈታኝነው

  • @Fafifafi-uv6os
    @Fafifafi-uv6os Жыл бұрын

    😂😂😂😂 ወይኔ የቀበሩ እና የጅራፉ ነገርስ 😂😂😂😂😂 ወላሂ በሳቅ

  • @user-gz5os5sy9b
    @user-gz5os5sy9b Жыл бұрын

    ይኸውድድር ገና ሳየውነው ሳቄየሚመጣ

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Жыл бұрын

    መክቤብየ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 Жыл бұрын

    Ashenfew lej, 👌🤗😘Des yemel comtaion neber

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Жыл бұрын

    ይሄን ሰው እንዲበላው ነው. ንፅህና ? አደጋ ዳንፔሉ ምድጃ ላይ ዘይት ?ልጆቹ አሪፍ ናቸው

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Жыл бұрын

    ላይክ አድርጉዋቸው እነዚህን ጎበዞች

  • @user-ui7mb9xf6x
    @user-ui7mb9xf6x Жыл бұрын

    የዛሬውብርገናበመጀመሪያውጫረታአለቀክክክክክ

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 Жыл бұрын

    ሶሎሜ ጎደኛዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 Жыл бұрын

    Ye ketatu ende megemeriyaw ande dekika eza 1 dekika ezihe eyalu biseru arife beterfe betame azenage progerame nw enamesgenalen 🙏🙏🙏

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Жыл бұрын

    ወይኔ😍😍😍

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Жыл бұрын

    ሀብትሽ እሚባለው እራስ ወዳድ ለሴት አይራራም

  • @user-gz5os5sy9b
    @user-gz5os5sy9b Жыл бұрын

    በጫረታ ጨረሳችሁት ብራችን

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Жыл бұрын

    የዛሬዉ ይለያል ቀንበር ተሸካሚዎቹ በሳቅ ገደሉኝ😳😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-qc8lb1yr2t

    @user-qc8lb1yr2t

    Жыл бұрын

    እኔ. እራሱ ገና. ሳልከፍተው ነው የሳኩት የቀንበሩ ነገር😂😂

  • @dghhxvhh9131

    @dghhxvhh9131

    Жыл бұрын

    @@user-qc8lb1yr2t 😁😁😁😁😁

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Жыл бұрын

    😂😂😂ወይኔ ሞትኩ በሳቅ

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын

    Kkkkkkk ere besak kenberu gar yenebrew tigli yabede neber

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Жыл бұрын

    ወይኔ ትዝታየ ቀበር

  • @bitsitbitsittadesse5268
    @bitsitbitsittadesse5268 Жыл бұрын

    Kkkkkkkkkk Ara Yazinanal

  • @ghhfddfrrffg8864
    @ghhfddfrrffg8864 Жыл бұрын

    አረ ይገርማል ፍታኝ ብቻ ይመቻቹ

  • @yaredyirga6449
    @yaredyirga6449 Жыл бұрын

    ጀዝባ ባለ ቀንበሩ challenge ማትረባ ምን አይነት ራስ ወዳድነት ነው የኔ ካለቀ ስለሌላው ምናገባኝ እኮ ነው ነገረ ስራህ ሁሉ።የምር ግን ልጅቷ የዋህ ናት ቆማ መጠበቋ ላንተ ጊዜ።አንተማ እኮ አክለፈለፍካት።።ደሞ ከወንድ ጋር ብፋለም ኖሮ ምናምን ትላለህ አሁን እራሱ ከወንድ ጋ አ እንዴ የተወዳደርከው ላብህ ጠብ እስኪል።

  • @maranamarana459
    @maranamarana459 Жыл бұрын

    የሆኑ ልጆች ሲጫወቱ በቂቃ ነበር 22ደቂቃ

  • @sarasaso8049
    @sarasaso8049 Жыл бұрын

    ወይኔ በሠቅ ገደሉኝ

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Жыл бұрын

    Waw shef mekbb Des blognal bemayete

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 Жыл бұрын

    ያዝናናል ቀጥሉ እዳታቆርጡ

  • @nejat3779
    @nejat3779 Жыл бұрын

    ከሚካፕ ዉጪ ሞያ ዜሮ ናቹ ሴቶቹ ክክክ

  • @user-fw4ly6xc8k

    @user-fw4ly6xc8k

    Жыл бұрын

    የተመታ ኮሜት😂😂😂

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    Жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    Жыл бұрын

    ​@@user-fw4ly6xc8k ማን መታው ክክክክክ

  • @nejat3779

    @nejat3779

    Жыл бұрын

    @@user-fw4ly6xc8k ልክ እኮ ነዉ ሞያ ዜሮ 🤣🤣👈

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Жыл бұрын

    ጨው አብዚቶታል ከሦስቱ አንዱ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች የት ናቹ ኑ ጉድ እዩ ጭራሽ ሴት ልጅ ሁና እቁላ መሰርት ያቃት የመጀመርያ ሴት ዛሬ አይ ውጉድ እኮ ነው ቱቱ

  • @GiasBd-zi4st
    @GiasBd-zi4stАй бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅ቶኮላኞቺ

  • @abebelemma676
    @abebelemma676 Жыл бұрын

    Betam yetedesitikut lijitua bemejemeriya sitibareri newu ....gena legena minm laladerege liji tashekimewalechi enide

  • @wintakinfe9563
    @wintakinfe9563 Жыл бұрын

    Omlet that so easy

  • @ghhfddfrrffg8864
    @ghhfddfrrffg8864 Жыл бұрын

    በጣም አዝናኝ ውድድር ነው ብርቱ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Жыл бұрын

    ቀጣይ ደግሞ ምን ተሸክመዉ ይሰሩ ይሆን?

  • @tigistzeleke2414
    @tigistzeleke2414 Жыл бұрын

    በየሱስም 🙈🙈🙈🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣

  • @zulfamallas4275
    @zulfamallas4275 Жыл бұрын

    በጭልፋ ፓስታ መቀቀል

  • @FatmaFatma-ti6kw
    @FatmaFatma-ti6kw Жыл бұрын

    Kkkkkkkkkk

  • @R.A52
    @R.A52 Жыл бұрын

    ሼፍ መክብብ ስላየውት ደስ ብሎኛል አትጥፋብን

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Жыл бұрын

    ሸፍ ዜ ስውድህ ውንድሜ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Жыл бұрын

    ኩሽና ሲገቡ ፀጉራቸውን ይሸፍኑ ፀጉሯን ስትነካካ ነበረ አጭ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Жыл бұрын

    ማነቆ ይታሰር ክክክክክክ

  • @ethiojole

    @ethiojole

    Жыл бұрын

    ክክኮ

  • @betelnigatu7376
    @betelnigatu7376 Жыл бұрын

    Weyne ljitua betam des tl neber betam sakita nat

  • @wesgsgsg35
    @wesgsgsg35 Жыл бұрын

    ክክክክ

  • @robs5120
    @robs5120 Жыл бұрын

    Can't wait to see

  • @sabbotuuoromiya6012
    @sabbotuuoromiya6012 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣😍😍

  • @muletumuletu6989
    @muletumuletu6989 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-br9mo8zf7w
    @user-br9mo8zf7w6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-dt7cj9pr4x
    @user-dt7cj9pr4x Жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @wondosenbelay8327
    @wondosenbelay8327 Жыл бұрын

    ይሄ ያሳቅቃል እንጂ አያዝናናም

  • @mimia7202
    @mimia7202 Жыл бұрын

    በጣም የሚያስጠላ ውድድር ነው እዛ ስንቱ በጠኔ ይሞታል እናንተ በምግብ ትጫወታላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ታሳዝናላችሁ ብዙ የሚያስተምሩ ቻሌንጆች አሉ!!!!!!

  • @hanah7561

    @hanah7561

    Жыл бұрын

    Afe kurt yebelelesh hulem new melew Ye ethiopia ye nuro leyunetssss kefa

  • @dfgyfdhgf2026
    @dfgyfdhgf20266 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @woyay2095
    @woyay2095 Жыл бұрын

    እርእሱን እና የምትሀጥፉትን የፊት ፎቶ አስቡበት ሆ እኔ ደሞ ከፊት ያረጋችሁት ልጅ ሞተ ብየ እንደት እንደደነገጥኩ

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Жыл бұрын

    Siyasku birun fejut eko

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 Жыл бұрын

    Kbru ye mdam kmmochgn ymelktal ke batseb alfaw le hager ye mirdu merit Ethiopia 🇪🇹yawyagn nurulign

  • @awolfedlu5443
    @awolfedlu5443 Жыл бұрын

    He said don’t take extra Mony what does that mean is this acceptable by participants May he is rude

  • @hawasayid3229
    @hawasayid3229 Жыл бұрын

    ጭራሽ ኬብትአደረጋችሁቸው

  • @aff-3102
    @aff-3102 Жыл бұрын

    ሁለቱ ከንቱ ናችሁ

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay2806 Жыл бұрын

    ሴቷ ግን ምን አስባ ነው መልኳ አሳምራ እንደ ወሎ ፈረስ የጠላ ቂጣ የመሰለ እንቁላል ትሰራለች😀😀😂😂

  • @hawidesta7792
    @hawidesta7792 Жыл бұрын

    Ere be feterachu be migib atichewetu

  • @habifili852
    @habifili852 Жыл бұрын

    Mrt gebeta yemiwedow program new ehe demo kesu yebase des yemil Ethiopia kemetaw eziga ewedaderalow!

  • @ruhamaaddisc.l4867
    @ruhamaaddisc.l4867 Жыл бұрын

    ቀጣይ እንስራ ተሸክመው ይስሩ ወይም በሆዳቸው ዱባ ይዘው ነፍሰጡር ሁነው እንዲሰሩ የምትሉ በላይክ

  • @user-vs7nj7ks6m
    @user-vs7nj7ks6m Жыл бұрын

    በሚበላ መጨዋት ሀራም

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын

    ስንት ድሀ አለ በምግብ የምትጫወቱት መረግቡ ይፍረድባቹ አዉርቶ ሆድ አደሮች ናችሁ

  • @mamilove-fz3fd
    @mamilove-fz3fd Жыл бұрын

    ወንዱ ሞፈር የተሸከመው ጀዝባ ነው

  • @muletumuletu6989
    @muletumuletu6989 Жыл бұрын

    🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 Жыл бұрын

    በጭልፋ ምግብ ስሩ ይባላል ባሌጌዎች

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Жыл бұрын

    የዛሬዎቹ ፈሪዎች ናቸው

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Жыл бұрын

    ልጁ በማጥለያው ጭልፍውን መደገፍ ይችል ነበር ማጥለያው የብርት ነው ምንም አይሆንም ሲቀጥል እስከሚከታትፍ ጭልፍውን አስደግፎ በሙቅ ውሀ አርጉ መትው

  • @user-qe9lg9yo2b
    @user-qe9lg9yo2b Жыл бұрын

    አቺም ብሎ ሴት

Келесі