የበጉ ቅኔ ዘማሪት ሃና መራዊት YEBEGU KENIE SINGER HANA MERAWI NEW GOSPEL SONG

Пікірлер: 117

  • @betelteshome
    @betelteshome19 күн бұрын

    ዘመንሽ ይለምልም ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ ያልኩት መዝሙር ነው ከምድር አሳልፉ ሰማይ ሲወስደኝ ይታወቀኛል ይጨምርብሽ

  • @mamushmunea2349
    @mamushmunea23492 ай бұрын

    እንዴት እንደምወዳት፣ እጅግ ትልቅ ቅንነት የሚታይባት ድንቅ ዘማሪ ናት። እሷ በመዝሙር ስታገለግል እንዴት ደስ እንደምትል ባያችኋት! 🥰🥰 ዘመኗ ይባረክ!!

  • @danielyigzaw7743
    @danielyigzaw77434 ай бұрын

    ከፍ ባለው ዙፋን በግርማው ቀኝ ላለው ለነፍሴ ካህን ለየሱስ የበጉን ቅኔ እቀኛለው በኣብ ፊት መታያ የተሻለ ተስፋ ኣግኝቼ የእግዚኣብሄር ጽድቅ ሆንኩኝ ከእርግማን ተዋጅቼ የልማድ መች ሆኖ መዳኔ ነው ሚያስቀኘኝ ጸባዖት ሚያንኳኳ ፍቅር እንዳለኝ ቢገባኝ የመማጸኛ ከተማዬ ከኣሳዳጄ መሸሻዬ ከለላዬ ነህ መሰወርያ የእረፍቴ ቦታ መሰማርያ በኔና በኣብ መካከል መካከለኛ የሆነው በሃይለ ደሙ ተቤዠን በህያው ነፍሱ ጨክኖ በድካሜ የሚራራ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህን ኣለኝ ጠበቃ ስለኔ ኣለ ሁሌ ሚታይልኝ ያለ ስጋት ነው የኔ ኑሮ ህይወቴ በኣብ ቀኝ ተሰውሮ ኣንዴ ከገቡ ማይወጡበት ከክርስቶስ ጋር በብዙ እረፍት ሃሌሉያ ኦሆ ሃሌሉያ ለሆነልን በኣብ ፊት መታያ ለሆነልን በኣብ ፊት መታያ ለሆነልን ባባት ፊት መታያ እሄን መዝሙር ሳልሰማ ውዬ ኣላውቅም..በብዙ በብዙ ተባረኪልን ነፍስ ሚያረሰርስ መዝሙር.

  • @samuelyohannesofficial4125
    @samuelyohannesofficial4125 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ልብ ውስጥ የሚገባ ዝማሬ ነው ተባረኪ

  • @samisamirronae5116
    @samisamirronae511624 күн бұрын

    Wow❤❤❤❤❤❤❤ በብዙ ተባረኪ ሃና ውስጤ ነው የገባው ይሄ መዝሙር

  • @nardoskassahun292
    @nardoskassahun292 Жыл бұрын

    በአብ ፊት መታያ የተሻለ ተስፋ አግኝቼ የእግዚሃብሔር ፅድቅ ሆንኩኝ ከእርግማን ተዋጅቼ

  • @wuletab_happy
    @wuletab_happy5 ай бұрын

    😭 I can't stop listing this song

  • @melkam1502
    @melkam15024 ай бұрын

    ይሄ ዝማሬ የተለየ ነው በትንሹ ካላጋነንኩት ከመቶ ጊዜ በላይ ደጋግሜ ሰማሁት አይጠገብም። ምክንያቱም የበጉ ቅኔ ስለሆነ እንደዋዛ ተዘምሮ ሀሳቡ ሊረሳ አይችልም ብዬ ለራሴ ተረዳሁኝ ግን ዘማሪዋ እንዲህ ጥልቅ ያለ ስር የሰደደ ቃሉን ብቻ መዘመርሽ ልዩ የጌታ ቅባት አለብሽ በርቺና አገልግዪ የት እንዳለሽ ብናውቅና ፀጋሽን ይበልጥ እንድታወጪው ከፀሎት ጀምሮ ሌላም የመስራት ዕቅዱ ካለሽ የቻልነውን ሁሉ ብንረዳሽ ደስ ይለናል ግን የት ቸርች ነች???

  • @ProphetessDesalechTeketel

    @ProphetessDesalechTeketel

    4 ай бұрын

    ጰውሎስ የኢየሱስ አለም አቀፉ ቤተክርስቲያን ናት

  • @tedalmera8583
    @tedalmera85835 ай бұрын

    ጌታ ይባረክ

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower20015 ай бұрын

    አሜን ጌታ ሁሉ ነገራችን ነው

  • @BinyamT-kf7rx
    @BinyamT-kf7rxАй бұрын

    I was lessening again and again What is wonderful and blessed…God bless you Richly the Grease of God.

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec Жыл бұрын

    Hani ድንቅ መዝሙር ነው! የጌታ ፀጋና ሰላም በዘመንሽ ሁሉ ይብዘልሽ። ስለ መዝሙሩ አሜን ብያለሁ!!!

  • @sanchosancho2231
    @sanchosancho22312 ай бұрын

    Hallelujah 😂this is for soul from heaven be blessed!!!

  • @adiamfekadu206
    @adiamfekadu2065 ай бұрын

    ሃኒየ ኣለባበስሽ ክብር ለእግዚአብሔር ነው ለ ሴቶች ኣርኣያ ነሽ ተባረኪ ❤

  • @AdiseGyilma-gx4nx

    @AdiseGyilma-gx4nx

    3 ай бұрын

    ካደገችበትቤት ነው የተማረችው

  • @amanuelgetachew6782
    @amanuelgetachew67826 ай бұрын

    አቤት መልእክቱ👏👏👏 ዜማው እና በጣም ቀላል የሚወደድ የሙዚቃ ቅንብር በዚህ ዝማሬ ውስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @gospelsingeragegnehupaulos7686

    @gospelsingeragegnehupaulos7686

    5 ай бұрын

    አሜን ❤❤

  • @saragrmay7662
    @saragrmay7662Ай бұрын

    Hanicho blessed tebareki kezi belay chemri

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta35214 ай бұрын

    አሜን ክብር ለእየሱስ ይውን

  • @starcell1111
    @starcell11113 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሽ በኢየሱስም ሚገርም መዝሙር tbareki በብዙ እንዴት ደስ ይላል እየሱስ እየሱስ የኔ ጌታ ይገባሀል ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል እየሱስ ጌታዬ የኔ አባቴ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @belenmeba3144
    @belenmeba31445 ай бұрын

    አሜን ተባረኪ

  • @chaltugedafa1337
    @chaltugedafa13375 ай бұрын

    Amen tebareki

  • @genidire5664
    @genidire56645 ай бұрын

    Halleluja Kibir yihun lebegu Amen

  • @user-ic5nu3hh2x
    @user-ic5nu3hh2x6 ай бұрын

    Be Mezmuru Tebarkebetalew GETA yibarkish

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k3 ай бұрын

    አሜንንን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አለባበስሽ በጣም ያምራል በዚው ቃጥይ ❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🎸🎸🎸🎸🎸

  • @user-gp2jo7yb7j
    @user-gp2jo7yb7jАй бұрын

    በፊትለፊትም ስናመልክ በጣም ጌታ የቀደሰሽ እና የባረከሽ ስርዓቱን የተማረሽ መልካም ሴት ነሽ በዚሁ ቀጥይ ትውልድ ይማርብሽ ጌታን ማክበር ምስጋና መሠዋት ልማዳችን ይሁን አሜን

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656Ай бұрын

    Be blessed my sister in Christ We love you

  • @bamafikadu1827
    @bamafikadu18275 ай бұрын

    Blessed bebizu🎉🎉 ❤

  • @adiamfekadu206
    @adiamfekadu2065 ай бұрын

    Amen

  • @user-wi6er8tb3r
    @user-wi6er8tb3r5 ай бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ረሰረስን እሱይ ሀሌሊያ ሆኑን መታያ

  • @Mekdi4148
    @Mekdi41485 ай бұрын

    ሀኒዬ በእውነት ስላንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁኝ ወራሹ ስለወረሰሽ አመሰግነዋለሁ ❤❤❤❤ማመን ነው ያቃተኝ 😮😮

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434Ай бұрын

    Geta zemenshn yibarkew!!!!! Tsegana selam yibzalish!!!!!! Ibarkew

  • @martialex-bs2uj
    @martialex-bs2ujАй бұрын

    Geta eyesus yibarksh!🙌 "YE BEGU KINE❤"!

  • @jebeli6313
    @jebeli63135 ай бұрын

    Taberk

  • @besrattadese6674
    @besrattadese66745 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባርከናል አንወድሻለን

  • @jedi1872
    @jedi18725 ай бұрын

    Amen hallelujah! ለሆነልኝ በአብ ፊት መታያ

  • @eyobederar3703
    @eyobederar370324 күн бұрын

    Geta yebarekesh

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu285213 күн бұрын

    Bless you precious sister ❤

  • @MelakuFikre-kr7vi
    @MelakuFikre-kr7viАй бұрын

    I see her first time walk paworful song

  • @dinaolofficial1458
    @dinaolofficial14584 ай бұрын

    Ameeeeeeeeen, what amazing full gospel song, may GOD bless you my beloved sister! 🥰❤‍🩹❤

  • @user-rp5ij9mb3w
    @user-rp5ij9mb3wАй бұрын

    ተባረኪ ፀጋ የበዛልሽ

  • @merontefera8566
    @merontefera85665 ай бұрын

    ይች ዘማሪ ፀጋ ይብዛላት የት ናት ግን

  • @user-gn5zb4hj7m

    @user-gn5zb4hj7m

    5 ай бұрын

  • @yaredalebachew19

    @yaredalebachew19

    9 күн бұрын

    ጥበቡ ወርቅዬ የሚያገለግልበት ጳውሎስ የክርስቶስ ወንጌል አ/አቀፍ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ነች.

  • @user-lw2zb6sn8r
    @user-lw2zb6sn8r5 ай бұрын

    wow❤😊😊😊❤❤❤❤

  • @makimaki7260
    @makimaki72605 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @danielgoitom887
    @danielgoitom8873 ай бұрын

    Blessed!

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch10265 ай бұрын

    AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 Жыл бұрын

    ሐኒ አሁንም ሠማያዊ ቅኔ ይብዛልሽ

  • @RocaDxb
    @RocaDxbАй бұрын

    Zemenesh yibarek

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael5 ай бұрын

    This song takes you straight to heaven! Tebareki Hanna!

  • @genneyt7866
    @genneyt78665 ай бұрын

    Amen hallelujah 🙌 more blessing sister 🎉🎉🎉

  • @negassidemsash9624
    @negassidemsash96245 ай бұрын

    ሃኒ እንኳን ጌታ ረዳሽ የሰማይ ቅኔን ያብዛልሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ተባረኪ

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r5 ай бұрын

    Amen. God bless you more.

  • @tewodrostadesse1990
    @tewodrostadesse19905 ай бұрын

    🎉🎉🎉 wow

  • @kumeraregasa6345
    @kumeraregasa63453 ай бұрын

    ይቺ እህታችን ሮሜን ዘመረች እኮ ... ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye24645 ай бұрын

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye24645 ай бұрын

    አሜንንን

  • @YabetsCay
    @YabetsCay4 ай бұрын

    ❤❤ተባረኪ

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra90445 ай бұрын

    Ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen uuuuuuuuuuuuuufow ililililililililililililil ililililililililililililil iyesus geta new tabaraku hulachihum ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NebiyuAmir
    @NebiyuAmirАй бұрын

    ኢየሱስ ሲዘመር, ስለ ኢየሱስ ስራ ሲዘመር ነብስን ያለመልማል ፀጋ ይብዛልሽ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa11304 ай бұрын

    Amen amen amen halelueya Tebareki

  • @MelakuFikre-kr7vi
    @MelakuFikre-kr7viАй бұрын

    Waooo God bless you

  • @user-je3ut4tm3b
    @user-je3ut4tm3b6 ай бұрын

    እህቴ ጸጋ ይብዛልሽ

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433Ай бұрын

    Hallelujah

  • @ababotube11
    @ababotube115 ай бұрын

    Hallelujah Hallelujah ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ geta tsegawn kezi belay yimulabish😊

  • @user-nt6zj4fl9s
    @user-nt6zj4fl9s5 ай бұрын

    Wow

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu80426 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @By_grace100
    @By_grace1005 ай бұрын

    ተባረኪ እህታችን እንዲህ አይነት መዝሙር ነው የሚያስፈልገን

  • @KidistDelil
    @KidistDelil5 ай бұрын

    ሀኒ ተባረኪ

  • @haileslaseabebe1073
    @haileslaseabebe10735 ай бұрын

    እስቲ እንዲህ አይነት መዝሙር ዘምሩ ዘማሪ ነኝ የምትሉን

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z4 ай бұрын

    ያገሬ ልጅ ሀኒቾ የአንኮበሯ እቁ አባትሽ ምርጥ ቄስ ናቸው

  • @user-qt3jz3bx9f
    @user-qt3jz3bx9f4 ай бұрын

    Woww❤❤❤❤❤❤😂Geta eyesus ybareksh tsegawn yabzalsh

  • @girumendashaw
    @girumendashaw5 ай бұрын

    i am touched by this song Havenley Halaluya…….❤❤❤

  • @Mimi-vh3yt
    @Mimi-vh3yt5 ай бұрын

    I love it

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku36445 ай бұрын

    🙌🙌🙌 tebarek 🙌

  • @HaleemaNene-ev7io
    @HaleemaNene-ev7io5 ай бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @samuelterefe4881
    @samuelterefe4881 Жыл бұрын

    wow

  • @user-ch3yp8fz7v
    @user-ch3yp8fz7v6 ай бұрын

    God bless you

  • @dinamengey6393
    @dinamengey63935 ай бұрын

    ውብ ዝማሬ ሀንዬ ጌታ ይባርክሽ❤

  • @abrishlomboso9559
    @abrishlomboso95595 ай бұрын

    Tabaraki ba iyesusi sim🙏🙌❤️

  • @penael821
    @penael821Ай бұрын

    Tebareki❤❤❤❤❤❤

  • @amaneethio6021
    @amaneethio60215 ай бұрын

    😍😍😳

  • @rtygu6991
    @rtygu69915 ай бұрын

    Wow 🙏🙏🙏

  • @nardoskassahun292
    @nardoskassahun292 Жыл бұрын

    God bless you haniye. I can't stop listening this song it's amazing song 😍 😭 😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abigyaz6493
    @Abigyaz64935 ай бұрын

    ተባረኪልን ሃኒዬ ❤❤❤❤

  • @destadesalegn4207
    @destadesalegn4207 Жыл бұрын

    ሃሌሉያ ተባረክ

  • @userJesuslovesyou
    @userJesuslovesyou5 ай бұрын

    😇😇🥰🥰😍🤩😘

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi80684 ай бұрын

    ግን ይሄ መዝሙር የሀብታሙ ሽብሩ መስሎኝ ነበር😮እኔ የማውቀው እርሱ ሲዘምረው ነው፥በካሴቱም ላይ ሰርቶታል።ግን ለማንኛውም ተባረኩ🙏

  • @rechoneguso6374
    @rechoneguso63745 ай бұрын

    Amen blessed 🙏♥️❤️❤️

  • @Life-16
    @Life-166 ай бұрын

    amen tebarkilgn🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kalkidankebede1611
    @kalkidankebede1611 Жыл бұрын

    Amazing ❤❤❤❤❤❤

  • @natnaeltesema913
    @natnaeltesema913 Жыл бұрын

    wow what a song!! grace be with you beloved.

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen51435 ай бұрын

    አሜን😊❤

  • @Yeabtsegahabtamu_CJ
    @Yeabtsegahabtamu_CJ Жыл бұрын

    😍🔥🔥Glory be to God

  • @henokmekuriaofficialchannel
    @henokmekuriaofficialchannel6 ай бұрын

    Ameeeen amazing ❤

  • @redietalemu1632
    @redietalemu16326 ай бұрын

    Beautiful ❤

  • @LuwamIsak-ut5vq
    @LuwamIsak-ut5vq5 ай бұрын

    ለመሆኑ ይህ መዝሙር የት ነበር፣ እኔ ራሴ ይህን መዝሙር ለአንድ አመት ያልሰማሁት የት ነበርኩ። ምን አይነት መዝሙር ነው ወይ አምላኬ በብዙ ተባረኪ ❤

  • @libanosayza2433

    @libanosayza2433

    Ай бұрын

    Enem yet neberku

  • @tsijes9539
    @tsijes9539 Жыл бұрын

    Be blessed haniye ❤️

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht6 ай бұрын

    ተባረኪ ሃኒየ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistkidane1078
    @tigistkidane10785 ай бұрын

    Amennnn Amennnn Haleluyyyya Haleluyyyya Haleluyyyya

  • @honeligntadesse5931
    @honeligntadesse59315 ай бұрын

    Powerful song❤

  • @loveeveryone5007
    @loveeveryone50075 ай бұрын

    God bless you heavenly song ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ይጥብብ ዎርቅዬ ባልብት ናሽ? ጌታ ይብርክሽ

Келесі