ድፍረታችሁን አትጣሉ! || ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Werkeye

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
Paul Christ's Gospel International Church
For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
Email: paulcgic@gmail.com
Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
Tiktok: / paulcgic
Instagram: / paulchirstsintgospelch...
Website፡ www.pcgic.org
Mobile: +251 946 617798
+251 946 617799
+251 913 623982
የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket

Пікірлер: 179

  • @MerryGashe
    @MerryGashe4 ай бұрын

    ቆይ ቆይ ይህንን ኮሜንት በአጋጣሚ አይደለም የምታነቡት.... በህይወታችሁ የማትጸጸቱበት ትልቁ ልትወስኑት የሚገባው ውሳኔ ጌታ ኢየሱስን መቀበል ነው። ኢየሱስ ይወድሀል ይወድሻል... ጌታን ያገኘ ለዘላለም አያፍርም

  • @selamyehawasawkonjo729

    @selamyehawasawkonjo729

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @Great_Song85

    @Great_Song85

    4 ай бұрын

    ምን አይነተ ድንቅ ልጅ ነሽ በጌታ

  • @meseretyirgu3211

    @meseretyirgu3211

    4 ай бұрын

    Amen

  • @user-lz3xq6hd2d

    @user-lz3xq6hd2d

    4 ай бұрын

    እውነት ነው ውዴ ጌታ ይባረክሸ❤❤

  • @SiraworkThomas

    @SiraworkThomas

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @Abigyaz6493
    @Abigyaz64933 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ያለምልምህ ያስፋህ ❤❤🙏🙏🙏 ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን የተባረካችሁበት ለሌሎችም በረከት እንዲሁን like share አድርጉ። በብዙ ተባረኩ🙏🙏❤❤

  • @dagneshdana
    @dagneshdana3 ай бұрын

    አሜንንንንንንን በክርስቶስ ባለው እምነት የጸና ትውልድ ይነሳ

  • @user-gy1er8rg6t
    @user-gy1er8rg6t4 ай бұрын

    እውነት ትውልድ ሁሉ ባንተ ያመልጣሉ

  • @tig302
    @tig3024 ай бұрын

    እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ጥቤ ከዚህም በላይ ስፋ አገልግሎትህ ይባረክ ብርክ በል ጌታ በአንተ ትልቅ ነገር እያደረገ ነው ክብሩን ጌታ ይውሰድ አሜን ብርክ በልልን።

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g4 ай бұрын

    አሜን በየኢሱስ ሰም አሜን ተባርክ በእውነት ❤❤❤🥺🥺🥺🥺💞💞💞💞💞👏👏🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️

  • @mimishasrat1882
    @mimishasrat18824 ай бұрын

    ወንድም ጥበቡ፣ ድንቅ ቃል ነበር። የደከመውን፣ የዛለውን ጎኔን አነቃቃኸው። ልክ ነው ጌታን የተቀበልኩበትን የመጀመሪያዎቹን አመታቶቼን አስታወስከኝ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ይብዛልህ። አንተም፣ ቤተሰብህም፣ ያንተ የሆነው ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፈን። አሜን

  • @yesuusgatisaancho
    @yesuusgatisaancho4 ай бұрын

    ኢየሱስ በእኔ አላፈረም እኔም በኢየሱስ አላፍርም🙏

  • @SiraworkThomas
    @SiraworkThomas4 ай бұрын

    እውነት ያቺ ጌታን ያገኘሁባት ቀን የተባረከች ትሁን ጥቤ አንተ የዓለም ጨው ነህ ብዙሃንን እግዚአብሔር አሳልፎ ይሰጥሃል የጌታዬ ስሙ ይባረክ ጥቤ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo7294 ай бұрын

    ለወንድም ጥበቡ የበራህ ጌታ ለ እኔም አንተ ብራልኝ

  • @SebleAbera-ok1cl

    @SebleAbera-ok1cl

    4 ай бұрын

    Amennnnnn

  • @lukasgetachew
    @lukasgetachew4 ай бұрын

    የኔ ናርዶስ የአምልኮ ጊዜ ከወንድም ጥበቡ ወርቅዬ ጋር ካለ 🙏🙏🙏

  • @pinielsound2838
    @pinielsound28384 ай бұрын

    የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል። ይህ ጸጋ በእውነት ካንተ አይወሰድ!

  • @user-kp7bg1cj1u
    @user-kp7bg1cj1u18 күн бұрын

    ጥበበ ወርቅዬ ባንተ ተባርኬለህ አብዝቶ ይባርክህ አሁንምጌታእየሱስ።

  • @user-lz3xq6hd2d
    @user-lz3xq6hd2d4 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ጌታ አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ በብዙ ጸጋ ይባረክህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59954 ай бұрын

    ❤❤ተባረክ ጌታን ማገልግል መታደል ነው እድል የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gy1er8rg6t
    @user-gy1er8rg6t4 ай бұрын

    እየጣፈጠኝ ነው ሚያልቀው ቪዶ በብዙ ተባረክ ወንድም ጥበቡ

  • @mihrete-abpetros954
    @mihrete-abpetros9544 ай бұрын

    ከመድረኮቻችን አየጠፋ ያለ ድንቅ አውነት፡፡ አግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ ግልጠት እና ድፍረት ይግለጥህ፡፡

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes9504 ай бұрын

    ኢየሱስ ለኔ ህርቃኑን በመስቀል ላይ ሲሞት አላፈረብኝም እኔም በኢየሱስ አላፍርም። የዘላለም ወዳጄ ነው!! ተባረክ ወንድም

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama34083 ай бұрын

    " በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤ ፊልጵስዩስ 1: 6 አንተ ብሩክ የጌታ ባሪያ ! ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ! በድንቅ አጠራሩ፤ የጠራህና በዚህ በመጨረሻው ዘመን፤ የጥንቱን ፤ ያልተከለሰውን ያልተበረዘውን ፤ ሰማይ ተኮር ወንጌል ይዘህ ጨክነህ እንድትቆም ቅሬታ አድርጎ ያስነሳህ ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን! በዚሀ ዘመን በቤተክርስቲያን እንዲህ ዓይነት ሕይወትና አገልግሎት ለማየት የፀለይኩት ነው !ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረከ! አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ! በርታ ! አዎ የተባረከው ተስፋችን ኢየሱስ በእርግጥ በደጅ ነው! በቅርቡ ይመጣል ማራናታ!!!! እኛንም መከራ ለመቀበል በመከራ ውስጥ ፀንተን ፤ ጨክነን ቆመን እርሱን ለመጠበቅ ይርዳን!!!! ተባረክ!!!!

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu56994 ай бұрын

    በርግጥ ይህንን ድፍረት ቅዱስ የሆነ ድፍረት ከሰማይየሆነውን ድፍረት ወንድሜ አይተነዋል በአንተ የጸጋው ባለጸግነት ይመሰገን ዘንድ ይህ ሆነ ጌታ ይመስገን!!

  • @Sbadas7358
    @Sbadas73584 ай бұрын

    ስለውጥ እንዲህ ነው ወንጌል!

  • @Eliyas-ik3iv
    @Eliyas-ik3iv4 ай бұрын

    ተባረክ ይህ መልእክት ለዚህ ዘመን ክርሰቲያኖች መድሃኒት ነዉ

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel39414 ай бұрын

    በእውነቱ ለሁላችንም በቤቱ ላለን ለሌለን እንዳንተ በብርሀን ይገለጸልን

  • @widasegloballogisticsllc7432
    @widasegloballogisticsllc74324 ай бұрын

    'መፅናት ያስፈልጋችኃል' ድንቅ መልእክት! የእግዚአብሔር መንፈስ አንተን ለቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ ስለሰጠን አናመሰግናለን!

  • @user-xz5oo9fw5d
    @user-xz5oo9fw5d3 ай бұрын

    ወንጌል ይህ ነዉ ተባረክ

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec4 ай бұрын

    መከራ የእውነተኛ ክርስቲያን ስጦታ ነው❤❤❤

  • @Hiwot210
    @Hiwot2104 ай бұрын

    አሜንንንን የማናፍርበት ጌጣችን ክብራችን የዘላለም ቤታች ኢየሱስ ነው ጸጋ ይብዛልክ ወንድማችን እንደዚህ ቃሉ ለይ የሚሰፉ አገልጋዮች ይብዙልን❤❤👏

  • @suhailmohd5054
    @suhailmohd50544 ай бұрын

    Beysusem amen amen amen tebarek zemenh Agelegloth yebarek segaw yibezalik yechemerlik

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa96284 ай бұрын

    Amen Amen Amen Halelueya Eyesus Geta New Ye Egzabher Sew Tebarkhe❤❤❤❤

  • @alganesharaya4779
    @alganesharaya47794 ай бұрын

    Kale hiwet yasemaln betam tebarikialehu wondime tibebu Geta abzito yibarkh.....amen amen..

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd4 ай бұрын

    ሰዐቱ አልደርስ አለፕ ጌታን ባንተ አፍ ለመስማት

  • @tensumamush9918
    @tensumamush99184 ай бұрын

    Difreten alitilm.eyesus geta new yadinal yitadegal simu yibarek🙏🙏🙏 wendim tibe tebarek

  • @argash7866
    @argash78664 ай бұрын

    Ameeeeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeen tebareki ameeeeeeeen ❤❤❤be geta sim ameeeeen zemeniki Hwotik yibareki ameeeeeeeen 🎉🎉

  • @TesfayeTakele-tr5gh
    @TesfayeTakele-tr5gh4 ай бұрын

    በውኑ መከራ በመጣበት ጊዜ፥ እግዚአብሔር ጩኸቱን ይሰማልን?

  • @korebmount1203
    @korebmount12034 ай бұрын

    ድፍረቴን እልጥልም ጋሻዬን እልጥልም !!!!እሱ መች በኔ እፈረ ??በትክክል እምነቱን የጣለ ክርስቲያን እየሱስን ያሰድባል እውነት ነው ብዙ ብዙ እይተናል ህያው ምስክር ነን ወንድምዬ ዘመንህ ይባረክ እይወሰድብህ ፀጋው ይትረፍረፍልህ ለምድራችን እረፍት ይሁን

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul21504 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ተመልሶ ሊመጣ በደጅ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ያድናል አሜን።❤❤🎉🎉

  • @Melat544
    @Melat5444 ай бұрын

    ኡኡኡኡ ገራሚ ትምህርት❤❤❤❤❤❤

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz4 ай бұрын

    አሜሜንንንንንንን አሜሜሜንንንንንን እሰይ አሜሜሜንንንን በኢየሱስ ስም🎉❤🎉❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe87684 ай бұрын

    አሜን

  • @TheBerhanu11
    @TheBerhanu114 ай бұрын

    Amen!!!!🥰

  • @SurprisedBowling-vy2ye
    @SurprisedBowling-vy2ye4 ай бұрын

    Amen iyesus nan hin qanawu anis isan hin qanawu🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤waqawo sii haebisuu

  • @Meonelove569
    @Meonelove5694 ай бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ።🙏

  • @user-kv9ml1sw4q
    @user-kv9ml1sw4q4 ай бұрын

    Yekirstos fikr yigibabigni keza mekera is food❤❤❤

  • @sisayasalegeribo9603
    @sisayasalegeribo96034 ай бұрын

    Ameen, tebarekilign wondim Tibe

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch10264 ай бұрын

    AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤️ GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME Man of GOD

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh13924 ай бұрын

    Thank you for the wonderful message. God bless you abundantly!

  • @tsegayetemesgen
    @tsegayetemesgen4 ай бұрын

    ❤️ተባረክ ወንድም🙏🙏🙏🙏

  • @user-gi1oe8fr3x
    @user-gi1oe8fr3x4 ай бұрын

    Amen zemenh ybarek 🙏🙏🙏🙏

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew26934 ай бұрын

    Wow menalebet endante ayenet agelgayoch 4 enkwa benorolen. Getan bedenb eyasayehen new.

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k4 ай бұрын

    አሜንንን ጌታ ይርዳን ጥቤ ተባረክ e🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️☝️☝️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖

  • @TamratShimelis
    @TamratShimelis4 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን:: “ትምህርቴ እንደ ዝናብ ትፈስሳለች፥ ነገሬ እንደ ጠል ትንጠባጠባለች፤ በልምላሜ ላይ እንደ ጤዛ፥ በሣርም ላይ እንደ ካፊያ።” - ዘዳግም 32፥2 ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን:;

  • @missmall9350
    @missmall93504 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ❤

  • @ConfusedCrosswordPuzzle-xh9hl
    @ConfusedCrosswordPuzzle-xh9hl2 ай бұрын

    እደ እግዚአብሄር ያለ ማን አለ❤ይብዛልህ

  • @user-wu8iv4fn3r
    @user-wu8iv4fn3r4 ай бұрын

    ይጨመርል በብዙ።

  • @user-qd9pz8ru6h
    @user-qd9pz8ru6h4 ай бұрын

    ጌታ ይባረክህ

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio15794 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @meseretgutata3176
    @meseretgutata31763 ай бұрын

    Taberekilgn brother God bless you ❤🔥🙏

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre65094 ай бұрын

    God bless you more. We love you❤❤❤

  • @fhjghjj1401
    @fhjghjj14014 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ይድናል አሜን አሜን አሜን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola52824 ай бұрын

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIBEBU WORQEYE.

  • @Adisu-mr5kn
    @Adisu-mr5kn4 ай бұрын

    ጌታ ከአንተ ጋረ ይሁን

  • @tig302
    @tig3024 ай бұрын

    ተባረኩ

  • @dagneshdana
    @dagneshdana3 ай бұрын

    1 Timothy 1 አማ - 1ኛ ጢሞቴዎስ 19: እምነትና በጎ ሕሊና ይኑርህ፥ አንዳንዶች ሕሊናን ጥለው፥ መርከብ አለ መሪ እንደሚጠፋ፥ በእምነት ነገር ጠፍተዋልና፤

  • @Absalat700
    @Absalat7004 ай бұрын

    ድፍረቴን አልጥልም አንተ በእኔ አታፍርም እኔም በአንተ አላፍርም ሀሌሉያ አሜን.... ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም ጥበብ❤❤❤

  • @wubatkonjo9857
    @wubatkonjo98574 ай бұрын

    ተባረክ❤❤❤❤

  • @amanuelfikire
    @amanuelfikire4 ай бұрын

    አሜን🙌

  • @hyabtranspotation3381
    @hyabtranspotation33813 ай бұрын

    Amen 🙏 May God bless you ❤️

  • @ruthewe2679
    @ruthewe26794 ай бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ !!

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii4 ай бұрын

    ክርስትና እራሱ መከራ ነው አሜን

  • @mimibekele6979
    @mimibekele69794 ай бұрын

    የኔ ወንድሜ ተባረክ በቡዙ ስላንተጌታ ይባረክ ተመስገን ሁሉንአድራጊ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NetsiGetachew-alem
    @NetsiGetachew-alem4 ай бұрын

    ኤሜን አሜን❤❤❤ዘመንህ ይባረክ

  • @kinghenians986
    @kinghenians9864 ай бұрын

    ተባረክ ወንድማችን 🙌😊

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e4 ай бұрын

    Amen Amen Tsega ይብዛልህ ወንድሜ ጥቤ❤❤❤❤

  • @gashawbirhanu3755
    @gashawbirhanu37554 ай бұрын

    Ooooooo My GOD PLEASE I LOVE TEBE GOD BLESSED YOU ❤❤❤❤❤

  • @Melat544
    @Melat5444 ай бұрын

    ድፍረቴን አልጥልም ❤❤❤❤❤❤❤ ሀሌሉያ

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29.4 ай бұрын

    Tebarek tsegaw yibzalih pastor 😇❤️

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn4 ай бұрын

    ተባረክ ፓስተር ጥበቡ ወርቅዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bana-oy5nv
    @Bana-oy5nv4 ай бұрын

    Amen amen

  • @fannydastadasta6374
    @fannydastadasta63744 ай бұрын

    Amen amen tabaraki bagte bayesusi sim ❤❤❤❤

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias55574 ай бұрын

    Amen amen amen amen Hallelujah h

  • @Downtowncity
    @Downtowncity4 ай бұрын

    Thank You Brother Tibebu werkeye

  • @MameYegeta
    @MameYegeta4 ай бұрын

    God bless u you are blessed

  • @merawiyakob9136
    @merawiyakob91364 ай бұрын

    Amen amen uuuuuuu haleluya tebarek wendime

  • @user-ps7tl2xn9y
    @user-ps7tl2xn9y4 ай бұрын

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meqdasiyoutube9415
    @meqdasiyoutube94154 ай бұрын

    Wowww wowww. Ameeeeeen ameeeeeen geta. Eyesus. Getanewwww. Ameeeeeen. Eliiiiiii. Yedinali. Tib. Babizu. Tabreki 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mintewabtilahun585
    @mintewabtilahun5854 ай бұрын

    God bless you and your family

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae95024 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ

  • @FikirtLemma-ml5lj
    @FikirtLemma-ml5lj4 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤ ሃሌሉያ 😇😇😇💞💞🔥🔥

  • @antenehwedajo3361
    @antenehwedajo33614 ай бұрын

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @user-xg6ig8ct7z
    @user-xg6ig8ct7z3 ай бұрын

    Tebareke wendeme!

  • @messikarem2989
    @messikarem29894 ай бұрын

    አሜን ተባረክ😊

  • @rosemare8314
    @rosemare83144 ай бұрын

    Wendimachen geta yebarkh tsegawen.eiferten aletelem!!!!!

  • @user-zi1qv8rn7v
    @user-zi1qv8rn7v4 ай бұрын

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @messikarem2989
    @messikarem29894 ай бұрын

    Ameeen❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum1454 ай бұрын

    ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን !!❤️😇❤️ ድንቅና ወቅታዊ ትምህርትና ትክክለኛ ስብከት !!! ጌታ እግዚአብሔር በእጥፍ ፀጋውና ፍቅሩ ይባርክህ ,በእጥፍ ይብዛልህ ወንድሜ ጥቤ😇😇😇😐❤️❤️❤️ የአንተ የሆነ ሁሉ በእጥፍ ይባረክ ትዳርህ ይባረክ 😇😇😇😇😇❤️❤️❤️❤️

  • @enush7338
    @enush73384 ай бұрын

    Amen 🙌🙌. You’re blessed brother ❤

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus42384 ай бұрын

    አሜንንንን ጌታ ይርዳን ተባርክ🙏🙏🙏🙏

  • @user-vc3nt4bc5n
    @user-vc3nt4bc5n4 ай бұрын

    you are blessed

  • @ZemeneWarkaw-dj4nm
    @ZemeneWarkaw-dj4nm4 ай бұрын

    Wow amazing lesson !!!

  • @temasgenhaiso7582
    @temasgenhaiso75824 ай бұрын

    God bless you brother

Келесі