የበዓሉ ግርማ ፊያሜታ

Ойын-сауық

የበዓሉ ግርማ ፊያሜታ #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 31

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Жыл бұрын

    በዐሉ ግርማ በህይወቴ ሙሉ የሚያሳዝነኝ ሳላውቀው የማከብረው ፅሁፎቹ መሬት ያልወደቁ ዘመን ተሸጋሪ ድርሰቶቹ እስከዛሬ ህዝቡ ላይ ቀርቷል ። ደራሲው የት ወድቀህ ይሆን?? ነፍስህ በሰላም ትረፍ ! ተሼ ተባረክ እናመሰግናለን

  • @habviral22
    @habviral22 Жыл бұрын

    የፊያሜታ ውበት ክው ነው ሚያረገው❤❤❤

  • @tibebumengistu688
    @tibebumengistu68810 ай бұрын

    ትናንት አሁድ ነሐሴ/14/2015 በልደት ቀኔ ይሄን ትያትር በማየቴ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል አስካሁን ከልቤ አልወጣም ስለበዓሉ ግርማ ይበለት ክብር እና ምርምር እንዳረግ አድሮኛል እና ኮሎኔል መንጌ እና በዓሉ ክፍል እና የጋዜጠኛው እና ኮሎኔል የበርሃ ክፍል በጣም የተመቸኝ ነው::

  • @Tewahido4everTube
    @Tewahido4everTube Жыл бұрын

    I appreciate the lyrics.

  • @merondebele4217
    @merondebele421710 ай бұрын

    Fiyameta❤🔥

  • @michaelmamo4502
    @michaelmamo4502 Жыл бұрын

    I cant wait to see fiameta... little flame

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Жыл бұрын

    በጣም ያጓጓል ። እናመሰግናለን ። 💚💛❤️

  • @ktume6
    @ktume611 ай бұрын

    በፈጠረሽ ፊያሜታ ጠይም ናት፣ በፍፁም እሷን አትወክይም አትመስይም....ስታወራ ፀጉሯኝ የምትነሰንስ ፣ ጭንቅ የማታቅ ፈታ ያለች ናት

  • @eli-et6vo

    @eli-et6vo

    11 ай бұрын

    ቲያትሩን አይቶ የልጅቷን ጥረትና ችሎታ ማድነቅ ተገቢ ነው

  • @bayeneasegidew5279
    @bayeneasegidew5279 Жыл бұрын

    👏👏👏

  • @ermiasabegaz5998
    @ermiasabegaz5998Ай бұрын

    eshi mech new minayew mech new milekekln kifle hager yalen sewoch endet nw minagegnew

  • @Nbiyunebiyu-fb4nt
    @Nbiyunebiyu-fb4nt8 ай бұрын

    Luam debrom betam des yemil bekat new yalesh

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1xАй бұрын

    ኦሮማይን ለመድረክ አብቅተው ሕዝብ እንዲመለ ከተው ላደረጉ በሙሉ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ተባረኩልን።

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit91824 ай бұрын

    የፍጻሜው መጀመሪያ ለምን አይታተምልንም !

  • @KalkidanAlemu-nn9pt
    @KalkidanAlemu-nn9pt8 ай бұрын

    Diyrecteru tsehafiw na acteresochu the whole asedenawi sera new yeserachehute

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1xАй бұрын

    ቢራ በስኘራይት አድሜ ለፌያሜታ ጊሌ ምን ምን ቢላት ነ ው ብዬ እኔም ሱስ ሆኖብኝ ነበር አይ ወጣትነት

  • @binjan1137
    @binjan1137 Жыл бұрын

    ድንቅ ነው

  • @evanendale403
    @evanendale4036 ай бұрын

    wowwwwwww kalayachut

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1xАй бұрын

    በሕሊና ደወል ሱጲ ቦሩን በኦሮማይ አስመሪናን በልባችን ቀርፆ በዓሉ ግርማ አስቀምጦታል።

  • @kbtt1917
    @kbtt191711 ай бұрын

    ፊያሜታ ራሷ ናት *አባቴ ይሙት* 🤔

  • @dahlakdahlak8740

    @dahlakdahlak8740

    2 ай бұрын

    ፊያሜታ ? ፌሮላ /ፊያሜታ አሁን ከ65+ ነው ዕ/እድሜዋ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua6 ай бұрын

    ራሷ ፊያሜታ

  • @dahlakdahlak8740
    @dahlakdahlak87402 ай бұрын

    R I P The Great በዓሉ ግርማ Meanwhile Probably She does not look like Fiorela/ Fiameta . Fiorela is much older or physically different formation at the time . The actual Feriola/Fiameta also she was working with him Not as something else . ፌሬላ አፍንጫዋ ቀጠን ያለች ፊትዋ ረዘም ያለ ነው። ደግሞ ፈገግ ስትል/ ስትስቅ ኮስተር ያለ/ካለ የተደበላለቀ ፈገግታ ነው የሚቀያየር ፊቷ ፤ እንደ አብዛኛው ኤርትራውያኖች። Mostly Fiorela's face smile is an Invisible mixed messages Unconditionality ,un explained,deep to read face impersonal.

  • @haftomgebremedhn-mi3ch
    @haftomgebremedhn-mi3ch21 күн бұрын

    ፊያሜታ ማለት ትርጓሜው ምን ማለት ነው

  • @Zeyede_Seyum

    @Zeyede_Seyum

    14 күн бұрын

    ጋለሞታ

  • @Mengst420
    @Mengst4206 ай бұрын

    በፊልም ይሰራ ከንቱ ሀገር ከንቱ ህዝብ የዘመኑ ድመቶች ሀያሉን ሰው በሉ ት

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo925510 ай бұрын

    አበላሻችሁት መጀመሪያ መፅሀፉን አንብቡት!

  • @thesiblingshow7828

    @thesiblingshow7828

    7 ай бұрын

    It is not all abt ኦሮማይ... But combination of his books with his life story.... U have to read all his book and his biography leza new... But i can i understand ur point

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 Жыл бұрын

    Fyameta eko አመንዝራ ነች የኤርትራ ሴቶች አትወክልም

  • @NOBlEMAN369

    @NOBlEMAN369

    Жыл бұрын

    ኤርትራ ውስጥ አመንዝራ የለም!!

  • @Sofi-ks3zo

    @Sofi-ks3zo

    11 ай бұрын

    ፍያሜታ ምርጥ አፍቃሪም ናት ራሷን አሳልፋ ለምታፈቅረውሰው የሰጠች ታማኝ

Келесі